@adis.news1: ጳጉሜ 6 እና ጳጉሜ 7 ዘመናት ሲቆጠሩ ዘመነ ማርቆስ፣ዘመነ ማቴዎስ፣ዘመነ ሉቃስ እና ዘመነ ዮሐንስ ናቸው።ሁልጊዜም ወደ ዘመነ ዮሐንስ ስንሸጋገር ጳጉሜ 6 ትሆናለች።ይህ እንዴት ሆነ?በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አውሻህር መፅሐፍ ላይ የዘመን አቆጣጠር አባቶች አስቀምጠውታል።3ቱ አመታት 365 ቀን ከ6 ሰአት ይይዛሉ።ስለዚህ የሶስቱ አመታት የ6 ሰዓታት ጥርቅም 18 ይሆናል።ከዛን ዘመነ ሉቃስ ተገባዶ ወደ ዘመነ ዮሐንስ ስንሸጋገር 18+6=24 ሰአት ይሆናል ስለዚህ በየአራት አመቱ ጳጉሜ 6 ትሆናለች።በፈረንጆቹ leap year ይሉታል እሱም February ወር 29 ቀናትን ይይዛል ።በእኛ መጠነ ራብኢት ማለትም ዘመነ ዮሐንስ የሚውልበት። ቀደምት አባቶች ጳጉሜ 7 ቀናትን የሚይዝበት አመት እንዳለ ፅፈው አስቀምጠዋል።እሱም በ600 አመት አንዴ ይከሰታል።በቀን ሰዓታት ውስጥ ተጨማሪ 0.4 ሰከንድ አለ።ስሌቷም በብራና መፃህፍት ላይ ተፅፏል።ሪና መአልትና ሪና ሌሊት የሚል ስሌት ነው።በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር 365 እለት ከ15 ኬክሮስ ከ6ካልኢት ወይንም 365 ቀን ከ6 ሰአት ከ2 ደቂቃ ከ24 ሰከንድ ነው።ስለዚህ 2 ደቂቃ ከ24 ሰከንድ ተጠራቅሞ ጳጉሜን 7 ያደርጓታል።ካልኢት ማለት 24 ሰከንድ ነው።የ5 አመት 30 ካልኢት የ10 አመት 60 ካልኢት ነው።60 ካልኢት ደግሞ 24 ሰከንድ ነው።የ100 አመት 240 ሰከንድ ወይም 10 ኬክሮስ የ200 አመት 20 ኬክሮስ የ300 አመት 30 ኬክሮስ የ400 አመት 40 ኬክሮስ የ500 አመት 50 ኬክሮስ የ600 አመት 60 ኬክሮስ።60 ኬክሮስ 1440 ደቂቃ ወይም 24 ሰአት ይሆናል።ስለዚህ በ600 አመት አንዴ ጳጉሜ 7 ይሆናል።ይህንን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የብራና መፃህፍት ላይ ተፅፎ ይገኛል። መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች፣ መሰል አስተማሪና መንፈሳዊ ይዘቶች እንዲደርሷችሁ ፔጁን ፎሎው ያድርጉ! ለእህቶቻችንና ወንድሞቻችንም ጭምር ሸር እናድርግላ #ኦርቶዶክሳዊ #ኦርቶዶክስለዘለዓለምትኑር #ጉባኤቤት #gubaebet #highlight

Adis~news
Adis~news
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 11:37:50 GMT
90623
10234
101
684

Music

Download

Comments

tsega.misauw
Tsega Misauw :
edmyeyisth [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-09-07 04:22:56
0
solomon.tiktok
Solomon tiktok :
ዘመነ ምን ይባላል?
2026-09-07 06:43:25
3
teshager.mengistu2
Teshager Mengistu :
LONG LIFE
2026-09-07 04:42:45
0
mahder839
Mahii☦️⛪ :
ለምን ዘመነ ማቲዎስ, ማርቆስ, ሉቃስእና ዮሐንስ ይባላል?
2026-09-07 09:14:08
4
re339886
sebli :
እንዳተ አይነት ሰው ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማህ.
2026-09-07 05:09:13
6
amareyoseph55gmail.com
ዲጅታል ከምከም :
እኔ በጣም ትገርመኛለህ የቤተ ክርስቲያንን ቅርስ ብትናገር ታሪክ ለጠላት በፎቶ ከማሳየት ብትናገር አይሻልም ሁሉን በፎቶ ማሳየት ግን ጥሩ ነው ይገርማል
2026-09-07 00:42:41
3
user7785272149202
ሳለአምላክ የጋይቱ :
በዉነት ቃላት የለንም እግዚአብሔር እድሜ ዘመንወትን ይባርከዉ
2026-09-07 08:55:44
1
user5140121274399
ቀሲስ ጠብቀው ሙሉ :
መ ምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን
2026-09-07 05:54:50
2
gold44965
Gold :
ተባረክ።
2026-09-07 07:41:34
1
keya.tadesse
keya tadesse :
ኢናመሰጊናለን
2026-09-07 08:30:22
1
almazzewdie365
almazzewdie365 :
ዶክተር በጤና ኑርልን የኦርቶዶክስ ባለውለታ
2026-09-07 11:42:19
0
aklilu955
Aklilu :
ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-07 08:22:03
1
ayaleyayu
ayal eyayu25 :
በጣም ግርም ይለኛል።እንኳንም የተዋህዶ ልጂ ሆንኩ በስማም
2026-09-07 11:34:21
0
yalewworkugmail.com
yalew worku03 :
አይየአገር.ባለወለታ.ኦርቶዶክስ.ተዋህዶ
2026-09-06 18:19:16
2
yibabie.3
yibabie :
ሊቃውኖትን ያኑርልኖ ያብዛልን🥰🥰🥰
2026-09-07 11:34:38
1
user4614419002539
ወድ ራያ ብርሀኑ :
መምህር ሮዳስ ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ግን እደርሰዎ ያለሙህር ልጆችን አስተምሩ
2026-09-07 10:57:45
1
getawanimaw76
Gech :
ከ600አመት አንዴ
2026-09-07 07:10:49
1
yibekal.alemneh
Yibekal Alemneh :
ለምታደርገው ነገር ሁሉ እግዛብሄር ይስጥህ
2026-09-07 10:35:11
0
girma.ghana
Girma G/Hana :
ሊቃ ሊቃውንት ዶ/ር ሮዳስ!!
2026-09-06 17:13:41
1
simu19613
simu :
እናመሰግንለን መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ እድሜ ከጤና ይስጥልን !!!!!!!
2026-09-07 08:50:07
0
ngusegwet
💣💣🔥💣💣🔥💣💣🔥💣💣 :
በኛ ዘመን ኣይሆንም ቢያንስ 381 ኣመት ይቀረዋል
2026-09-07 10:33:54
0
tessema1959
Tessema lessanu :
እግዚሐቤር። ይባርክህ። መምህር
2026-09-07 10:09:30
0
usermcswq210zs
mahi :
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏
2026-09-07 11:15:22
0
belay.negese8
belay :
በ600አመት
2026-09-07 10:13:12
0
asamenew.mesele8
CBBMMC :
❤️❤️❤️Dr
2026-09-06 11:56:44
0
To see more videos from user @adis.news1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About