@ethio12ja: #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #ertreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #oromotiktok #viral?fypシforyoupage

deboye40
deboye40
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 12:05:37 GMT
219607
13854
641
2425

Music

Download

Comments

mesay88740
mesay :
አይዞህ አታልቅሥ ሠው እኮ እንዲ ነው
2026-09-06 16:15:06
74
abelmakiba216
Abel M@zlalibela :
ጀግናየ ሰውን ብታዝለው እግሬ ተንጠለጠለ የሚል ፍጥረት ነው ወደፊትትትትትትት ወንድሙ👍👍👍👍👍
2026-09-06 16:28:51
70
getaendale2
Barkot :
ተው አታልቅስ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ
2026-09-06 15:33:47
64
ellaabee3537
አለመኖር ቢኖር እሱን ነበር መኖር :
ምን እንደ ደረሰበት ያልገባኝ እኔ😌😌😌
2026-09-06 18:41:38
31
gessie.beyene
Beya :
ሰው የዘራውን ያጭዳል ።አይዞህ ወንድማለም
2026-09-06 17:27:10
25
arsemaarsemaarsemaarsema
ሲገባን ይረፍዳል!!!!!! :
አይዞክ ክርሰቶሲንም ሰቅለነው የለ እንዴ ይች አለም ለጥሩ ሰወች አትሆንም የእኔ ወንድም አትዘን
2026-09-06 16:16:36
18
rimlove29
rimlove29 :
ከፈጣሪህ ታገኝዋለህ አይዞህ ወንድሜ
2026-09-06 17:37:08
18
raki_nane
Rakeb nane :
አይዞህ ወድሜ ምን ጊዜም ሰው ውድቀህን ነው የሚፈልገው በስራህ ብቻ ደስተኛ ሁን
2026-09-06 16:57:20
18
betiy_19
Betelhem :
ሰው እኮ ከባድ ነው ማርያምን አንተግን አይዞህ ፈጣሪ በድብቅይስጥህ እነሱን ተዋቸው ልቦና ይስጣቸው
2026-09-06 17:15:21
15
tiruye16211
አመተማርያም :
አይዞህ ወንድሜ እርሱይርዳህ
2026-09-06 19:38:10
15
ana029493
ana :
ተው ሀገር አትርገም
2026-09-06 18:01:22
11
arebuyasin756
arebu Yasin :
ምነው አይዞህ አታልቅስ የሚከፍለው አላህ ነው
2026-09-06 17:43:51
11
eldukalu
seney :
አይዞህ ወንድሜ እኔ ግን በጣም ነዉ የምወድህ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 18:31:51
10
user29290719532067
ማርየ ጎንደር✌ :
እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፋልሀል ወድሜ ስው የዘራውን ያጪዳል አይዞህ
2026-09-06 18:10:39
9
temu16646
temu :
እንሰማለን ግን አንፈርድም
2026-09-06 19:07:15
9
seni4546
seni :
ክርስቶስም ተፈትኗል አይዞህ አትናድ
2026-09-06 17:26:48
8
atinkut.kebde
abinay GYM :
አዞክ ወድሜ ከሰው ምንም አትጠብቅ ፈጣሪ ያቃል ሀበሻ እደምታቀው የበላበት እጅ የሚሰብር ነው ስለዚህ ስሜትህ እደተጎዳ እረዳለው ግን ፈጣሪ ምን እደተዘጋጀልክ አታቅም ያተን ቅንንት ሌላሰው አልታደለም ስለዚህ ለፈጣሪ ያልተመለሰ ህዝብ ነው የሰውን አትይ ፈጣሪንማየት ነው ወድሜ ተረጋግተክ አስብበት አዞክ
2026-09-06 17:02:51
7
beln9339175505255
amenadab :
ለሠው ሞት አነሠው አለች ቀበሮ አይዞህ
2026-09-06 18:58:41
6
zado459
አለህኝ :
እኔ ግን አልገባኝም አስረደኝ
2026-09-06 19:39:54
6
sr..tirhas.gtsadi
Sr. Tirhas G/Tsadikan :
አይዞ ወንድሜ ጅግና ነህ ለማን ብለህ አንተ እግዛብሄር ያግዛሃል ከይዞህ
2026-09-06 14:53:48
5
user7579475361154
እናቴ ኪድዬ :
የጠገበ አለ እንደ በሀኑ ሠዓት
2026-09-06 14:58:37
5
mulu.girmay5
Mulu Girmay :
የኔ ወንድም ጠላትህ ያልቅስ የራሳቸው ጉዳይ ምቀኞች
2026-09-06 17:10:36
5
beli.ko2
beli.ko12 :
የኔ ወንድም ጠላትህ ያልቅስ አንተ ደግ ሰው ነህ
2026-09-06 19:19:09
4
ts47575
ts :
አይዞሽ ብሮ የሰጠሺው ለሰው አይደለመ ፈጣሪ የክፈልሽ ወንድም
2026-09-06 19:41:14
4
amanuel.abakiya
Amanuel Abakiya :
ወንድሜ አፈር ስበላ ምንም አይክፋህ እግዚአብሔር ን የሞተልን የካደ ሰው ብዙም አይሰማህ አንተ ታላቅ ነህ!!!!
2026-09-06 19:10:26
4
To see more videos from user @ethio12ja, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About