@fikremaryame21: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

Single Man😔💍💍
Single Man😔💍💍
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 12:14:18 GMT
95826
7693
401
2491

Music

Download

Comments

tare.tare434
Tare ቦንጋ :
በራሴ ሀይማኖት እየኖርኩበት ቀናዉ
2026-09-06 15:23:52
257
user7623007476094
እሥከሚያልፍ ያለፋል :
ኦርቶዶክሥ ያደረጋችሁኝ እናትና አባቴ እድሜያችሁን ያርዝምልኝ
2026-09-06 17:39:57
158
rolando95224
nobel boss :
እህቴ ነይ የኔ ቆንጆ ኦርቶዶክስ ናት በእዉነት
2026-09-06 15:58:11
135
user1581970305042
ብሩሕ ተስፋ :
በጣም እድልኞች ናቸው ግን በቅርቡ እኔም ወደነሡ
2026-09-06 13:55:35
80
fikadu945
Fikadu 945 :
ማንም የፈለገውን ቢል እኛ ግን ምንም አንልም ምክኒያቱም እኛ ኦርቶዶክሶች ነን!
2026-09-06 16:55:05
60
hhhhaaay8
መኑ ውእቱ ተስፋየ :
ኦርቶዶክስነኝ
2026-09-06 17:42:48
53
user8170198553811
user8170198553811 :
365 ቀናት በየቀኑ በቅዳሴው ስርሃቷ የምትፀልየው ኦርቶዶክስ ነች
2026-09-06 20:27:54
49
hailaytamrat5
ሃይላይ ተኣምራት :
ልዩነታችን እንደ ሰማይ እና ምድር ይርቃል
2026-09-06 14:35:26
45
emebet1452
emebet :
ተመስገን ኦሮቶዶስ ነኝ
2026-09-06 15:16:09
27
kasahunhaylu
kasahunhaylu የሩፋኤል ልጅ :
እነኩአን ኦርቶዶክስ አደረገኝ
2026-09-06 15:05:30
22
halefom.fikire
ኣደይ ዓለመይ🌍 :
👉👉እውነቱን ገባሸ ማለት ነው።👌👌👌
2026-09-06 18:18:49
18
user6954221625499
መኖር በእናት ሆድ ነው :
እንኳንም ኦርቶዶክስ ነኝ
2026-09-06 18:34:00
17
admik.alemayehu
መንገደኛው :
ማሪያምን አልተሳሳትንም ኦርቶዶክሶች
2026-09-06 15:33:08
15
motherqeefn
mother Queen :
ኦርቶዶክስ እኮ ትክክልኛ እምነት ነው
2026-09-06 17:20:43
12
der21mark
Lዑl :
ውፍ የውስጤ ሰላም ኦርቶዶዲ! እንደ ኦርቶዶክስ ግን ሰላምና የፅድቅ ምንገድ አለ?🥰❤ ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ🙏
2026-09-06 20:43:14
11
abebe928621252
Abebe1221 :
ትምክህተኛ አያድርገኝ እንጅ ኦርቶዶክስ ያደረገኝ እግዛብሔር ይመስገን!!!❤❤❤❤❤❤❤
2026-09-06 19:34:19
12
fayyee71
Fayyisaa የ ሰማዕቱ ልጅ :
ኦርቶዶክስ በ መሆኔ 100% እድለኛና ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
2026-09-07 05:27:42
11
ase8183
ase :
ልብ ይስጣቸው መዳህኒአለም
2026-09-06 18:50:54
9
jossiman28
𝙮𝙤𝙨𝙚𝙛✔️⚔️⚔️ :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏
2026-09-06 23:53:09
9
d4d53
D4D :
ኦሮቶዶክስ አስተምሮ ሁሌም ፍቅር እና ሰላም ነው እህቴ እናመሰግናለን
2026-09-06 15:08:57
9
gech_1223
@gech :
ኦሮቶዶክስ አስተምሮ ሁሌም ፍቅርነዉ። እህቴ እናመሰግናለን
2026-09-06 15:29:41
6
jobani085
Jo :
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እንዴት እንደምኮራ🥰🥰🥰🥰
2026-09-07 05:01:13
6
alex.gonderew2
alex :
ልገራችዉ ብየነዉ ማርያም አማላጅነች
2026-09-07 05:17:35
6
luil204
ንዑስ አነ እምአኃውየ :
ንዑ ሀበ ኦርቶዶክስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-06 15:01:40
5
didism43
💪💪Str0ng W0men👸👏 :
ኦርቶዶክሳዊትነት ስላም እና ፍቅር ነን ስንል በምክንያት ነው
2026-09-06 21:51:19
5
To see more videos from user @fikremaryame21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About