@asesgeses0: #አሰስገሰስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp#motakeraniyo #memar

አሰስ☕️ገሰስ
አሰስ☕️ገሰስ
Open In TikTok:
Region: BH
Sunday 06 September 2026 12:23:45 GMT
25782
847
88
215

Music

Download

Comments

.sos58
ሶፊያ እድሪሰ 🐝 ንብ family 💸🔥🔥⚡ :
ጎድ እኮ ነው በወንድሜ ይህውት እኔ ምን አገባኝ የእራሴ ይህወት እኮ አለኝ😂😂
2026-09-06 13:18:21
70
amenen992
Amen🌸♉️♉️🎀 :
እና መማር ምን ታርግ🤔
2026-09-06 14:21:14
33
mekayelabata0
eden:21_12⛪🌍💡 :
ከተለያዮ 10 አመት ልጃቸው 9 አመት🤔
2026-09-06 13:23:27
11
wwww.tmg2
ሜሪ :
እንኳን ለወንድም ልጅ ለወንድም ግዴታ አደለም መርዳት
2026-09-06 16:26:18
2
aziza1841
🦋𝒁𝒖ዬ 🍒 :
ሲያማምሩ ማሻአላህ🥰 መማር መወቀስ የለባትም አባታቸው ግን መወቀስ አለበት እነዚህን የመሠሉ ልጆች🥺
2026-09-06 13:07:41
38
maritu2123
Maritu2123 :
መብቷ ነው የወንድሟን ልጅ የማሳደግ ግዴታ የለባትም
2026-09-06 13:41:19
24
enatwa___gonder
🤰⚡ሀገሬ እናትዋ ጎንደር💍🧡🐏 :
ወይኔ ግን የመማርን ትግስት ይስጠኝ በስመ ስላሴ
2026-09-06 13:41:32
17
makda650
አማራ💚💛❤️👑 :
እና እሱ ፈልጎ ያመጣቸውን ምን እዳ አለብኝ የማሳድግ ሆ
2026-09-06 13:42:35
12
funt733
Sara :
እዴ ምን አገናኘው ታዳ😂😂
2026-09-06 13:18:18
20
780458m3467
9803$783562 :
አልገባኝም ከተጋቡ 12 አመት ልጁ ሲጠየቅ እድሜው 13 😏ባሏ ከሄደ 10 አመት የሁለተኛው ልጅ እድሜ 9 አመት what is going on here
2026-09-06 16:30:24
3
kidist4585
🍫🦋🫅 :
ጥሎኝ ከሄደ 10አመት የ9አመትና የ12አመት ልጆች አለን ? አልገባኝም
2026-09-06 13:30:35
6
vital_issue
ኤማሁስ :
ይሄ ከመማር ጋር ምን ያገናኘዋል ታድያ..??
2026-09-06 16:29:38
2
toyba202
ጦይብሽ የባቦዋ :
እኔንም መያዝ አቅቶኛል እንኳን ዘመድአዝማድ😁
2026-09-06 14:13:26
7
asm3302
ማርሸት ሽኮኮ 🤴🇿🇦🇨🇬🇨🇬 :
Canada makesas tehyaleshe
2026-09-06 14:04:38
2
mybaby6510
My baby :
Memr nat ende yasrgzechish 😳😳
2026-09-06 13:43:50
4
fasidejen55
Fasika :
የባሌ እህቶች ለኔ ልጆች ሚጠየቁበት ምንም ምክንያት የለም ፈቅደው ካልረዱ በቀር በወንድሜ እዳ ምን በወጣኝ እኔ ምጠየቀው 4 እግራቸውን ይብሉ ቢረዱም ተረዳን አይሉም።
2026-09-06 13:22:43
11
melka5166
አለምወርቅ🫠⚡️ :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 13:28:48
2
12345ganat.ganat
የደሴዋ :
እና
2026-09-06 12:40:23
3
messi.getahun5
🌷🌸🌸🌸 :
እና የወንድም ሀላፌነት ይመለከታል ወገን
2026-09-06 14:30:00
1
a.t11597
A T :
ከተጋባን 12አመታችን የ12 አመት ልጅ አለኝ እንዴት እንዴት እስቲ አስረዱኝ
2026-09-06 15:25:16
1
bezawitmerga4
BEZAWIt 🇪🇹🇫🇷🇨🇭🇪🇸 🇮🇹 :
ሲያማምሩ ልጆቹ
2026-09-06 14:44:11
1
facebook.202020
David አለም እንዴት ሰነበተች :
ቆንጆ ቆንጆ ልጆች
2026-09-06 13:06:34
1
rozewase
Rose :
ልጆቹ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🥰
2026-09-06 13:34:08
1
To see more videos from user @asesgeses0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About