@djcook26:

Yoniii
Yoniii
Open In TikTok:
Region: DE
Sunday 06 September 2026 12:43:34 GMT
109272
11334
160
727

Music

Download

Comments

elu.dc
Home :
ሴት ኘኝ ግን በሃሳብህ እስማማለው ። ወንዶች ሲደፍሩም ስሜታቸው ኣልተቆጣጠጡም ብለን እንለፎ ማለት እኮ ነው
2026-09-08 16:10:01
551
b.k.2_1
bk :
Exactly 💯
2026-09-15 17:25:37
0
aqlesiya5a
𝙰𝚚𝚕𝚎𝚜𝚒𝚢𝚊♑ :
ይሄንን በፍፁም አንደግፍም ወንጀልም ኃጢያትም ነው
2026-09-13 19:22:38
118
sep1oct1
Ras Hiyaw :
ገና ጠብቅ በዚ ከቀጠሉ ኣግብተን አንድ እይናችንን ሳንጨፍን ነው ምተኛው😂
2026-09-13 09:10:12
69
titaberry
ትህትናዬ😴 :
2026-09-09 07:04:20
111
azejesus
Sara Abebe🩵🦋 :
ይሄንን በፋጽም አልደግፉም እናት በምንም ሁኔታ ምንም የማያቁ ህጻናትን መግደል ከወንጀልም በላይ ሀጢያት ነዉ ሴጣናዊነትም ነዉ
2026-09-08 21:48:42
163
etaf808
Etaferahu Biruk :
ቆይ ሰው ካበደ የመግደል መብት አለው ማለት ነው?
2026-09-15 17:22:52
3
ztrsy05
Ada :
እንደ generation እየጠፋን ነው ወገን 💔
2026-09-08 21:37:42
87
mercyking
Mihretab :
አረ ትሬንድ አደረጉት
2026-09-09 04:27:05
23
aniak700
user10000 :
Bro u get the point. but arguing with feminist is meaningless. ignore theme!!!
2026-09-09 08:23:19
51
user2026140435958
Helen Hawasa :
letilacahe sebeb yagengeh new mimesel..
2026-09-15 15:03:15
0
wubhanan
ውብ :
እናትዬዎም ትወቀሳለች 100%
2026-09-11 00:48:14
14
afash_kids
Afash_kids🛍 :
ወድሜ እኔም እናት ነኝ እንኳን ልጆቻችንን ልንገል እላያቸው ላይ ቢቢ ስትቀመጥ ያመናል በእውነት ትክክል አይደለችም መቀጣት አለባት ባጠቃላይ እንፀልይ ምን አይነት ዘመን መጣብን!!
2026-09-13 20:20:14
11
liyana_568
liyana :
I don't think you get the story right dear
2026-09-13 15:59:27
0
try.me.123
try me 123 :
Blaming hormones for murder, is the same as blaming testosterone for rape
2026-09-08 22:34:15
74
ethiopia.mhrete
ኢትዮጵያ ምህረቴ :
yeah bro 🤝❤
2026-09-08 16:04:00
22
syen8724
syen :
ይቅርታ የት ሀገር ነው ያለሀው እኛ ሀገር ሴት ስትደፈር በአለባበሷ ነው ተረዱት ስሜት እኳ ነው ምን አርገው እንደሆነ በምን ታውቃላቸሁ የሚባልበት ሀገር ነው ካዛ የቀረቡትን ማስረጃ በአግባቡ ተረዳ አንድ ወንድ እዛው ሀገር 6 ሴት ደፍሮ ገድሎ የአምሮ በሽተኛ ነው ተብሎን ሀኪን ቤት የገባው ያኔ ግን ስለዚህ ስታወራ አልሰማን ህም
2026-09-13 09:20:30
5
alem_2333
luna 😜 :
first of all if a person is mentally unstable (psychosis) u can't blame them for wht they do. so even if they do something illegal we can't make them responsible for their actions both male or female
2026-09-09 05:42:47
2
azmachua
አዝማች Yans :
የብዙ ሴቶች አይቼ አስተያየት አይቼ እናቴን ፈራዋት
2026-09-13 07:00:35
12
msbiscuit8
Beamlack :
ጌታ ሆይ ማረን
2026-09-10 09:18:01
5
yaallha02
ፈቲ❤ :
አንተ አትሳሳትም🥰
2026-09-14 13:23:20
3
mesialem45o
mesi Libra ♎♎♎ :
እረ ወዴት እየሄድን ነዉ ወገን🥺🥺ጭራሽ በነብስ 🥺
2026-09-13 10:38:35
4
user5432292249702
user5432292249702 :
ኧረ ተወኝ ተቃጠልን እኮ ወንድሜ! ያስፈራልም!
2026-09-13 12:53:39
2
selamamne
Selam Amne :
ለልጅ,አድደረገም
2026-09-09 15:25:50
1
To see more videos from user @djcook26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About