@samba.dx.63:

samba dci 420 63
samba dci 420 63
Open In TikTok:
Region: SN
Sunday 06 September 2026 13:10:29 GMT
77
22
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @samba.dx.63, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🩺👃 ሳይነስን ለማከም 5 ቀላል መንገዶች | 5 EASY WAYS TO RELIEVE SINUSITIS SYMPTOMS 🤧🐽 ✦────────────────────────✦ 🤧 ሳይነስ ወይም ሳይነሳይተስ (Sinus) - በሰውነታችን ውስጥ ያሉ አየር የሚንሸራሸርባቸው ክፍሎችን የሚያጠቃ የህመም ዓይነት ነው።  👉 ሕመሙ ሶስት ደረጃዎች ያሉት ሲሆን፤ እነሱም፦  1. አኪዩት ሳይነስ (Acute Sinus) 2. ሰብ-አኪዩት ሳይነስ (Sub-Acute Sinus) እና  3. ክሮኒክ ሳይነስ (ሳይነሳይተስ) (Chronic Sinus) (Sinusitis) በመባል ይታወቃሉ።  የህመሙ መነሻ መንስኤዎች የቫይረስ እና የባክቴርያ ኢንፌክሽን ሲሆን፤ አልፎ አልፎ የሰዎች አፈጣጠር ወይም አናቶሚ ለህመሙ መከሰት ሰበብ ይሆናል።  ከሁሉም በላይ ግን ለበሽታው መከሰት ምክንያት እየሆነ ያለው አለርጂ ነው። ይህም የሳይነስ አለርጂ (አለርጂክ-ሳይኖሳይተስ) በመባል ይታወቃል።  ✅🛖 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች | Home Remedies for Sinusitis 🏠 ―――――――――――――――――――――――――― 👉👉 ይህንን ሕመም (ሳይነስን) ለመከላከል የሚጠቅሙ 5 ቀለላልና ተፈጥሮአዊ መንገዶች የሚከተሉት ናቸው:- 1️⃣🌶️ ቀይ ሚጥሚጣ/ቃሪያ | Red Peppers 🌶️  •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ማቃጠሉን እስከተቋቋሙ (መቋቋም እስከቻሉ) ድረስ፤ ሳይነስን (ሳይኖሳይተስን) ለማከም ወደር የማይገኝለት ተፈጥሯዊ መድኃኒት ነው።  አፍንጫን በፍጥነት በማጽዳት ውስጡ ላይ ያለን እብጠት በማጥፋት እፎይታን ይሰጣል። በሚመችዎት መንገድ አዘጋጅተው መጠቀም ይችላሉ።  2️⃣🟡 እርድ | Turmeric 🟨 •••••••••••••••••••••••••••• እርድ በውስጡ 'ከርከሚን' የሚባል እብጠትን እና የመለብለብ ስሜትን የሚከላከል ንጥረ-ነገር አለው።  ይህ ንጥረ-ነገር ሳይነስን ከመከላከሉም በተጨማሪ የሰውነትን የበሽታ መከላከል አቅም ከፍ ያደርጋል/ይጨምራል።  500 ሚሊ ግራም የእርድ ዱቄትን በውሃ በማዋሀድ ወይም በእንክብል መልክ በቀን ሁለት ጊዜ መውሰድ ጠቃሚ ነው።  3️⃣🧄 ነጭ ሽንኩርት | Garlic 🧄  •••••••••••••••••••••••••••••••• ነጭ ሽንኩርትን በብዛት መመገብ እጅግ በርካታ የጤና ጥቅሞችን ያስገኛል።  በውስጡ 'አሊሲን' የተባለ ንጥረ-ነገር የያዘ ይዟል፤ ይህ ንጥረ-ነገር ቫይረስን፣ ባክቴርያን፣ እና ፈንገስን የሚከላከል በመሆኑ ለሳይነስን (ለሳይኖሳይተስ) ኢንፌክሽን ፍቱን መድሃኒት ነው።  በቀን ውስጥ ከሁለት እስከ ሶስት (ከ 2-3) ራስ ፍሬሽ ነጭ ሽንኩርትን በማንኛውም ዓይነት መልኩ መመገብ ከፍተኛ ውጤት ያስገኛል።  4️⃣🪵 ቀረፋ | Cinnamon 🪵 ••••••••••••••••••••••••••••• በውስጡ ጎጂ የሆኑ ሳይነስን (ሳይኖሳይተስን) የሚያስከትሉ ባክቴርያዎችን የሚገድል ኬሚካል አለው። በአንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃ ውስጥ ከግማሽ እስከ አንድ የሻይ ማንኪያ ቀረፋ እና ወለላ ማር ጨምሮ በመቀላቀል መጠጣት ፍቱን መድሃኒት ነው። 5️⃣🫚 ዝንጅብል | Ginger 🫚  ••••••••••••••••••••••••••••• ዝንጅብል በውስጡ የአፍንጫ ፍሳሽን የሚያስወግድ እና ኢንፍላሜሽንን የሚከላከሉ ኬሚካሎችን በውስጡ ይዟል። ይህም የሰውነትን የበሽታ መከላከል አቅም በመጨመር ሳይነስን (ሳይኖሳይተስን) ለመከላከል ይረዳል።  የዝንጅብል ሻይን ከሎሚ ጭማቂ ጋር ቀላቅሎ መጠቀም፤ ለሳይነስን (ለሳይኖሳይተስ) ፍቱን መድሃኒት ነው።  ❤️ መልካም ጤንነት! 💪✨ 📌 ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ ወይም በማጋራት ጤናማ መረጃዎችን ያዳርሱ! ♻️❤️

About