@ethiopialove148: ♥እማይዬ♥ በቅረብ ጠብቂኝ እመጣልሻለሁ እኔም ካንች በላይ ንፍቅ ብያለሁ ትናፍቂኛለሽ በጥዋ ትም በማታ የመኖሬ ትረጉምየሂወቴ አለይታ ጥዋት ማታ ስደውል ሰላምታሽነይልኝ አንች እንደዚህ እያልሽ እኔን ምንሊደላኝ ለየትኛው እድሜ ላልኖረ ለዘላለም በቅረብ እመጣለሁ ላይሽ እናት አለም ዘላለም ላይሞላ የሰው አገረኑሮ ታዳ እስከ ስንት አመት ልኑረ በጉረጉሮ ተይ ልጀ አትሂጂ ብለሽ ስትመክሪኝ የሰው አገረ ኑሮ መቼ እድህ መሰለኝ ሺ አመት ላልቀመጥ ለየትኛው እድሜ ማሚዬ ልምጣና ልይሽ ደጋግሜ የመኖሬ ትረጉም መመኪያ ሂወቴ እድሜሽን ያረዝመው ኑሪልኝ እናቴ♥
መታገስ ዋጋአለውꪜ
Region: QA
Sunday 06 September 2026 13:42:36 GMT
Music
Download
Comments
𝐙𝐈𝐍𝐔ዬነኝ♥️🎧✅ :
𝐲𝐞𝐬𝐬 😥🥹
2026-09-07 06:01:09
0
yrdano Dano :
ewunet new 🥰
2026-09-06 21:13:25
0
❤️🩹Sis :
enatee ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-07 02:45:23
0
M ነኝ የቋሪቱ ልጅ የዳሞቶች ዘር :
👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜💜💜ewnet new
2026-09-06 14:51:08
0
ኪዳና ምህረት እናቴ🙏 :
እዉነት እናት ለዛላለም ትኑሪ🥰🥰🙏
2026-09-07 07:43:02
0
user5940674866020 :
ትክክል ሽአመት ያኑርልን አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-07 07:41:40
0
Seni Yene :
yes🥰🥰🥰
2026-09-07 06:25:26
0
እማ እወድሻለሁ , :
እናቴ ሂወቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-07 07:13:39
0
seadi sweet heart :
ትክክል ሺአመት ያኑረልን እህቴ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 14:35:14
1
አላህምዱሊላህ :
ሳህ
2026-09-07 07:05:59
0
አግማስ ጌታ ታረቀኝ :
እናቴ ህይወቴ
2026-09-07 06:45:27
0
ስሜን እጂ እኔን ማን ያዉቀኛል🤨🤨 :
2026-09-06 21:40:52
1
ኤM ወሎዬዋ❤አልሀምዱሊላ አለኩልሀል🎉🎉🎉❤ :
2026-09-06 16:40:25
1
ታዱ :
አሜን
2026-09-07 04:17:55
0
imaan seyade :
እዉነትነዉ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
2026-09-07 05:00:12
2
ሙና ጦፍናቃዋ :
❤️❤️
2026-09-07 05:58:49
0
ተሰፈኛዋ👀💉❤❤ :
♥️♥️❤❤❤❤
2026-09-07 05:03:49
0
መድሀኒአለም አባቴ :
🥰🥰🥰🥰❤️
2026-09-06 18:12:04
1
To see more videos from user @ethiopialove148, please go to the Tikwm
homepage.