@solomon_12_21: የአዋጅ አጽዋማትን በአግባቡ ሳንጾም የትሩፋት ጾም ላይ ግርግር መፍጠር ተገቢ አይደለም።#ጳጉሜን #ሰሎሞንዘመቄት #ተዋህዶ_ሀይማኖቴ

እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤(ሉቃ.21፥8)
እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤(ሉቃ.21፥8)
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 14:08:02 GMT
29738
2505
131
495

Music

Download

Comments

tenaye41
never give up(Tena) :
Egziabehare yistelegn melkam new yemitastemirew
2026-09-06 18:50:38
0
tenawsi
Tenawu sisay :
መምህር አንድ ነገር ላስቸግርወት ያርብ ውሀ መቅዳት ግዴታ ነው እኔ ጼንጤ ነኚ እናቴ ኦርቶዳክስ ናት ያርብ ውሀ ካልተቀዳ ቅዳሜ እና እሁድ ውሀ አትጠጣም አንተን ስለምታይ ቢድዩ ብትሰራልን
2026-09-06 15:16:37
7
www.tiktok.comtinua25_5
tinua :
ጽጌ እና ጳጉሜን የፍቃድ ፆም ናቸዉ ስለዚህ ፁሙ ማለት ነዉ ያለበት ወይስ ማወላወል ነዉ መምህር
2026-09-06 17:10:09
2
meseret.fetene58
አቤቱ ማረን :
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-09-06 14:51:54
5
tesfaye3061
Tesfaye :
ሁልጊዜ ትምህርትህ ይመቸኛል
2026-09-06 18:45:15
2
user59395081163723
user59395081163723 :
ክበርልኝ አባቴ
2026-09-06 18:09:17
2
user309953258558
ሰባሁ ጫማ :
ታምረ መርያም ዛሬ ሰምቻለሁ ጾም ነው።
2026-09-06 17:00:56
0
user48177174843583
በፍቅሩ ሰው ገዳይ :
ቃልህይወት ያሰማልን
2026-09-06 18:10:14
1
ethio_mus
agb :
ትክክል የፍቃድ ፆም ነው የፈለገ ዘመኑን የበረከት ዘመን ያድርግልኝ ዘንድ ብሎ ፆም ፀሎት ቢያደርግ ይችላል ።ግዴትታ አይይይይደለም
2026-09-06 19:15:27
1
tegeye23
Tegeye :
ቃለሕይዎት ያሰማዎት መምህራችን !!!!!!!!!!!
2026-09-06 18:13:55
1
user1566568876180
b :
በትክል ወድሜ ግን ግራገባን አባቶች እሺ አይሉም ለማን እንናግር አድውሁ ኑልን
2026-09-06 18:25:09
1
elda1369
Eዳ :
አንዳንድ ቦታ በልብስ እሚከለኩሉ አሉ
2026-09-06 15:49:50
1
zelalem9370
Zed Gondrew :
በጣምነዉ የምትመቹኝ አባ
2026-09-06 15:19:31
1
a12b23d
የስላሴ ባሪያ :
እናመሠግናለን መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ በፆም ሳሀት ጥዋት ፀበል መጠመቅ አይቻልም 9 ሳአት ነው መጠመቅ ያለበት ጥዋት ከተጠመቀ ፆሙን ሻረ ማለት ነው ይለናል አንድ የጎንደር መምህር ምን ይሉናል እርስዎ እንዴው በፀበል ፆሙ ሊሻር ይችላልን በመጠመቅ ማለቴ ነው?
2026-09-06 16:23:41
2
user6697063743430
አቤሜሌክ :
እግዚአብሔር ይመስገን!
2026-09-06 17:59:54
1
addsualemu
bichenkew kechene :
በትክክል
2026-09-06 16:40:36
1
user612379227184
ነፀረ አብ እምሰማይ ወኢረከበ ዘከማኪ :
🙏🙏🙏🙏ቃለ ህወይት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሊቁ ወንድማችን
2026-09-06 14:27:45
1
mekid513
mekdi :
በትክክል
2026-09-06 19:43:12
0
use.molla.yitayih
use molla yitayih :
በትክክል
2026-09-06 18:13:04
1
user38637190588796
dagm :
እናመሰግናለን መህምር 🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 19:38:59
0
samiorthodx19
@sami orthodox :
መምህር ከልብ እናመሰግናለን
2026-09-06 19:50:22
0
bizu103mulat
selam mulat🦋 :
የምር በጣም ተሳቅቄ ነገር እኔ ሲፆም አላቅም አሁን ደግሞ ብዙ ይባላል
2026-09-06 21:20:40
0
animut466
user98626762002622 :
መምህር ይህን ጥያቄ ካዩት አይለፉት በፆም ሰዓት ፀበል መጠመቅ ይቻላል?
2026-09-06 20:34:49
0
muluemebet21
elianadudu :
መሪጌታ ተጠምቀን መፆም እንችላለን
2026-09-06 19:51:58
0
To see more videos from user @solomon_12_21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About