@construction_steel_rebar: dr no እና የማያልቅ ውሸቱ aymen በመጀመሪያ ንግግር ያላቸው ብዙ ቪዲዮዎች አሉ ድራማቲክ ኮንቴንት ዱነግ የሚል የዱርዬውን ሂይወት የሚገልጽ video ነበር የሚሰራው ገብታችሁም አካውንቱ ላይ ማየት ትችላላቹ ስልኩን ደግሞ የገዛው አንተን ከማግኘቱ ከ15 ቀን በፊት እኔን 30ሺ ብር አለኝ ሙላልኝ እና i phone ግዛልኝ ካሜራ ተቸግርያለሁኝ ብሎኝ አማከረኝ ጠያይቄ በ 87ሺ ቦሌ መድሀኒያለም አገኘውለት 57 ሺ ብር እኔሞልቼለት ነው የገዛው ጆን ዳንኤልን ዛሬም ማመስገን እፈልጋለው iphone 14 pro max ለአይመን ገዝቶለታል. እሺ የታለ dr no የገዛለት iphone 13 ፍርዱን ለናንተ እንተወዋለን @A Y M E N የመርኬው @Jon Daniel 🥷 @Dr.no24 @PATRON 🔮 @Adonaymada @Joking #ethiopian_tik_tok #viral #ayimenየመርኬው #drno
ABYS REBAR STEEL
Region: ET
Sunday 06 September 2026 15:05:39 GMT
Music
Download
Comments
𝔥𝔞𝔫𝔦_𝑙𝑢𝑛é𝑎✨ :
ግዴታው አደለም አለቀ🙌
2026-09-06 19:56:14
16
gime jj :
ለምንድነው ቆይ dr.no ሪፖስት የማያደርገው
ከዚህ በፊትያደርግ አልነበረም ወይ
2026-09-16 17:04:37
1
God is love ❤️ :
lemin tesefa ena kal yegebl ???
2026-09-08 13:42:06
3
yordanos12 :
እዴ ለምን አተ አትገዛለትም እሱ ማንንም የመርዳት ግዴታ የለበትም
2026-09-08 18:43:19
3
ሊሊያን ❤ :
እምላክ ቢዘገይኳን እውነት ይፈርዳል ይፍረድለት በቶሎ የኔ መልካም ልጅ ሀይመንዬ ማንም እይሶቅምህም አባ።።።።
2026-09-08 00:04:37
3
🖤black girl :
serto yegeza sew ende aladrgelgnm tebelo ayweram abatu nw de men tesfa yestew enkuan ke normal sew ke enate abatem tesfa aydrgem serto yebela
2026-09-07 16:51:28
0
Eyosiyas :
በጣም
2026-09-08 16:52:39
0
Eagles :
እኔ ገዛሁለት አለ
2026-09-06 19:19:35
0
elham7257 :
በጣም
2026-09-06 17:40:25
1
🕸️Habte🕷️ :
ena mjmrya lmn alawerakm 😳😳😳
2026-09-06 15:25:38
2
MᴀMᴇ𝟕 :
mechi gezaw ale?😳
2026-09-06 19:07:17
2
daglas :
ቦዞኔ ስራው ግን ምንድነው
2026-09-06 16:47:50
1
Geze :
ግዴታ የለበትም እኮ እንደወንድምህ ከሆነ የምታየው አንተ ግዛለት ማረግ እንደማውራት ቀላል አይደለም
2026-09-06 16:26:41
10
Etabez Melkamu :
ደሞ እርግማኑኑኑ😂😂😂😂😂😂😂
2026-09-09 11:30:24
1
ᴀᴋʏ🔒 :
yata lrmagn alu degnet befikad enji bemalkes aydelem sru
2026-09-06 19:02:46
0
MY HABESHA PEOPLE :
liju tetenegna aydelem 14 amet aylegna sus nbrebet bermiel giorgis hedo nw yetefesew
2026-09-06 19:18:59
0
rrrrrr :
are yeswe ngere tekdeno yebsele
2026-09-06 20:33:32
0
አቡ አፈራህ :
ሰርቶ ይበላ
2026-09-07 08:02:31
1
To see more videos from user @construction_steel_rebar, please go to the Tikwm
homepage.