@nuti_dallol: ነፃ ህክምና ልጀምር ነዉ ‼️

NuTi Dallol
NuTi Dallol
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 15:38:17 GMT
51143
7856
204
459

Music

Download

Comments

degifemethos
አልሰማሁም :
Hi nuti ከአንተ ጀርባ ሰማዩን አይተሃል ? ሁለት ሰዎች ይታዩኛል ወይስ ከአይኔ ነው?
2026-09-06 16:01:25
34
atsmachew.kebede
Atsmachew Kebede :
pls laptop give awye shelmegn
2026-09-11 13:02:22
0
ality999
Ality :
እዚህ ምድር ላይ ነፃ የሚባል ነገር የለም
2026-09-06 16:10:18
27
maramawit007
@ one day :
ቆይ ለምን ትሸጣለህ😭
2026-09-07 16:41:23
3
abduselamassefa
abduselam assefa :
@abduselam assefa:ብሮ ቲክቶክህን አትተው እንፈልግሀለን
2026-09-07 16:56:36
0
josi..josi
josi..josi..josi :
የቤት ኪራዪ የኔ ነው
2026-09-06 15:43:00
7
beletesisay86
Belete :
I need to learn editing
2026-09-09 07:41:30
1
mabiela1127
ማቤላ🎤🎧 :
ምንድን ነው
2026-09-06 19:35:11
1
ersido9
ኤርሲዶ በክርስቶስ :
Anyway ኢየሱስ ያፀድቃል።እኔ አፅድቆኛል፤እኔ ፃድቅ ነኝ።🔥🔥🔥
2026-09-07 04:02:32
3
selamsemaw682
SS two :
እኔእንጃ ለአንተ ቃልየለኝም አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
2026-09-06 18:08:20
2
ascalew.belayneh.o
አስቻለው በላይነህ :
ኧረ አትጥፋብን አንተ ይቅርብን ታሰፈልገናለህ🥰🥰🥰
2026-09-07 17:11:36
1
tenayen_media0
ጤናዬን-ሚዲያ :
ዶክ ትክክለኛ ህክምና የሚገባቸው ሰዎች እዚህ ዌብሳይት ላይ ለመመዝገብ ይችላሉ? እስኪ ሌላ የሚያገኙበት መንገድም ብታስብበት።
2026-09-07 13:59:23
2
kalesoftwarefix1
Kale Software Fix :
ሀሳብህ መልካም ቢሆንም ከባድ ነው በመቀጠል አቅም ሌለቸው መርዳት ከታሰበ ሁኔታቸውን እያየህ ማከምጅ በኦላይን ለተመዘገቡ ሰዎችማ ዌብሳይት ገብተው ሊመዘገቡ የሚችሉ ሰዎች የተሻለ አቅም ያላቸው ሰዎች ነው ችግረኛ ሰው ስልክም የለውም እንዴት ብል ዌብሳይት ይመዘገባል?
2026-09-06 21:01:20
4
rojjer_survive
Rojjer :
ካንተ ይጠብቀኝ🙌🙌
2026-09-06 22:38:32
1
sosena.yerobel7
sosena yerobel :
እዚሁ ቲክታክ ላይ ብትቆይ ብዙ ነገር መማር መረዳዳት እንችላለን እና አትሽጠው
2026-09-07 20:46:55
1
user478603136013
user478603136013 tutu :
ልብህ ንፁህ ስለሆነ የተቀደሰው ሀሳብህን ፈጣሪ ይባርከው የነካሃቸውን በሽተኞች ሁሉ እጅህ መድሃኒት ያርገው 🥰🥰🥰
2026-09-06 16:16:18
3
tsegabezanetalemakefbeya
Fikru :
ትችላሌ ጌታ ካአንተ ጋር ነው የኢትዮጵያን ኩራት ነህ
2026-09-07 05:39:09
1
zedomk2
Zinabuwa Mekonne :
የኔ አባት እኔን ጸጉር መካፋ ተማሪ ብለህኝ ተምሬ ተመርቅያለው እና ማታርያል ግዛልኝ ጸጉር ቤት እድከፋት ሰርቼ ሰውን እድጠቅምና እራሴ እድቀየር🙏
2026-09-07 08:09:24
1
meryjesus02
Merobi D :
ልንገራቹ ብዬ ነው ኢየሱስ ያፀድቃል።እኔ አፅድቆኛል።🔥🔥🔥
2026-09-06 17:42:58
9
aynalemyageta
Aynalem@ :
ተባረክ
2026-09-06 18:25:31
4
bbehailu
behailu :
sixang🥰
2026-09-06 20:29:08
1
nardos.abebaw81
N🥰H :
አካዉንትህን ለኔ ስጠኝ ገንዘቡ የለኝም የልጆች እናት ነኝ ሰርቼ ልቀየርበት እና ወደፊት ገንዘቡን እከፍላለሁ 🙏
2026-09-06 16:13:23
2
menenarage.com
mina 👸 :
er bakh ateshetew alat man ale
2026-09-10 03:45:29
0
zemareyam2121
zemareyam :
ዩቲቭ አስተምረኝ እባክህ
2026-09-10 13:03:18
0
To see more videos from user @nuti_dallol, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About