@yheyasi: ለኔ ብለህ ስማ 👂👂 #creatorsearchinsights #fyppppppppppppppppppppppp #አማራ #ethiopian_tik_tok #ኦሮሞ

"ጅብ በልቶህ ከምትረክስ በልተከው ተቀደስ"🫵
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 15:52:01 GMT
44253
1581
104
1027

Music

Download

Comments

roba7608
roba :
ታድያ ያንን ያስቀረላችሁን አፄ ሚኒሊክ ለምን ጠላችሁት
2026-09-07 03:57:56
37
wedi_sam
⃟ :
i can watch this all day 😂😂
2026-09-07 03:42:50
0
user8277626811494
Short Life :
What goes around comes around
2026-09-07 05:25:50
0
askale33
Askale Molla Emiru33 :
ለአሁኑ የማይጠቅም ነገር ማምጣት ምን ይሉታል?
2026-09-07 03:47:40
9
hanipage567
Hani :
ደጉ ዘመን ነበር
2026-09-07 05:01:48
5
don.kihote.don
Don kihote Don :
አለም ያለፈበት ታሪክ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የተደረገ ብቻ ነውር አታድርገው
2026-09-06 23:11:04
4
gurraachoo55
gurraachoo55 :
ዋናው ጥያቄ ያለፈ ታሪክ ዛሬ ላይ ሲነሳ ምንን ታሳቢ አድርጎ ነው???
2026-09-06 20:03:25
3
hggfdtdct
🕊King Mota🕊 :
የኔ አያት ይገዛ ይሸጥ ነበረ ምንድ ነው ክደቱ መፀፀት ሲገባ
2026-09-07 05:20:22
1
user7734862078763
michuu girmaa :
እግዚአብሔር ይባረክ አዉንም ያንኑ ልመልሱብንነው
2026-09-07 06:57:45
0
fatuma.mohammed19
Fatuma mohammed :
ሙሉ የት ነው ያለው
2026-09-07 06:50:24
1
damotgojam
Damot gojam :
ለስራ ከአንድ ሀገር መዘዋወር ሽያጭ አይባልም እኔ አሁን ወለጋ ነው የምኖረው ተሽጨ ማለት ነው እንዴ
2026-09-07 05:08:44
0
user5408111325182
user5408111325182 :
ኧር በጣም ከባድ ነዉ ይሄ አንገት የሚያሰደፋ አሳፋሪ ታሪካችን ነዉ ያማል።
2026-09-07 04:37:05
0
ghirmai.g.selasie
Ghirmai G.selasie :
ልክ ናቸው፣ የቅርብ ጊዜ ትዝታ
2026-09-06 22:56:15
2
user2305595281104
mesay tamrat :
ዛሬ ላይ የሀሰት ትርክት መደርደር ተጋደሉ ነው፡፡
2026-09-07 04:41:54
1
weyisew1
mezemr asrat :
ምን ያደርጋል አሁን እየተገዙ ነዉ
2026-09-07 06:11:23
1
aschu457
Aschalew Gatie :
ይሔ ነገር እውነት ይመስለኛል
2026-09-07 04:52:49
1
abuti488
fatuma ali :
አይይይይይይይይየይቶጲያፈተናአለማለቁ
2026-09-07 08:15:20
0
never.1701
ሀበሻዊ 143 :
አይ ሃበሻ 🤣
2026-09-07 00:16:37
2
ataguadtsegaye
Atu ye... Enatu lij :
ማነው እንደዚህ የሚያደርግ?
2026-09-07 06:19:54
0
mequanint8
ብሩኬ :
ውሽት ነው
2026-09-07 06:09:18
0
user2053315550156
tazbew man :
ያስቆመላቹህ ማነው ለምን እሱን አታወራም
2026-09-07 08:25:04
0
user5965660835924
surifal :
አሁንም ይሆናል
2026-09-07 06:13:51
0
yomilattaa6
gahee koo :
2026-09-07 07:18:19
0
melese.marumane
melese marumane :
ስለ አሁኑ ያለንበት ባዎሩ ይሻል ነበር ስለ መተው ይቀባጥራሉ?
2026-09-07 07:37:36
0
n247707
ashe :
yesrawn naw yeminagerew yehen hulu endet ayu
2026-09-06 19:28:23
0
To see more videos from user @yheyasi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About