@cyberleekr: ልርዳቹ ባልኩ... #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #drno24 @Dr.no24 #fyp

Dr.no24
Dr.no24
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 15:59:05 GMT
99296
11163
201
345

Music

Download

Comments

tutututu9818
ቱቱ :
ሰው እኮ በጣም የተናደድኩት ደሞ በሴቷ ነው
2026-09-06 18:01:42
108
mijrey
mihret :
እኔ በጣም የተናደድኩት በሴቷ ነው
2026-09-06 17:18:57
297
sebelee111
sebele✝️ :
በጌታ ተው ለሌሎቹ መንገድ ዘጉባቸው ተው ልቦና ይስጣቸው🙏🙏🙏
2026-09-06 16:15:25
174
rita_tefera
Rahel Tefera :
የኔ አባት ይቅርታ ግን ለማኝ አይባልም
2026-09-06 17:51:52
51
mekedi584
𝓶𝓮𝓴𝓮𝓭𝓲☔️ :
ቦታ አትስጣቸው
2026-09-06 16:27:05
32
senoreta46
h͟a͟n͟i͟y͟ ብላክ💎d͟i͟a͟m͟o͟n͟d͟ :
እኛ እንተማመንብካለን አያሳሰብህ ቀረባቸዉ🥰🥰🥰
2026-09-06 17:20:55
70
johnabrham14
ጆ :
Dr no 🔥🔥🔥my hero
2026-09-06 21:18:53
0
wudwa.wde
🌺Gabriela-wdua👸🏼 :
እኔ የምለው የምር ነው እንዴ ነገሩ🤔
2026-09-06 18:25:43
27
09semu
Afsun :
ሰው ወዶ ክፉ አይሆንም አያቹ ልጁ የት እንደደረሰ መርዳት ላለበት ኣንኳን እንዳይረዳ አደረጋቹት ብቻ አንተ ከፈጣሪ ታገኝዋለክ በእነርሱ ምክንያት ማንነትክን አትቀይር
2026-09-06 16:19:23
73
itsfeti3
feti :
በቃ ተዋቸዉ አላህ አለ እዉነታዉን ሚያቅ ጌታ አለ 🥺🥺🥺🥺
2026-09-06 17:30:11
27
fitsum.berhanu04
Fitsum Berhanu :
ካደኛ ለማኝ አይባልም ደሞ ፈጣሪ ሰውን በሚያሳልፍበት መንገድ ያሳልፋል
2026-09-06 21:23:10
4
titihabeshwet
አሮን Epoxy & gift :
Wenedem yeteshale neger ale eko min honehe new 🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 17:33:32
3
zenitseid7
zenitseid7 :
ቅንነትኽን አትጣል ወዲሜ ምንም ቢሉ አናምናቸውም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 16:53:51
15
hiwotyegiyorgis
Hiwot - Eyasu :
አይዞህ ወንድሜ
2026-09-06 16:02:46
14
kidimar1919
kide mare :
ጤና ይስጥ ያተ አዋርድ መድሀኒያለም ነው እድሜ ጤና ይስጥ ከፍብለህ ዘላለም አምሮብህ አሣያቸው የኔ የዋህ[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-06 18:10:27
13
kdste56
kdste :
you are so blessed my brother 🙏 God is good ahunm melkamneth aywesedbh 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 18:24:58
1
user8249714949370
mesi ye Jesus's :
wuyyy mn argitewuh new Doc No
2026-09-06 18:59:25
1
yidu179
y🍫 :
etemamenbhalew bro🙌👏👏
2026-09-06 17:41:53
1
mahberemikael12
ማህበረ ሚካኤል :
ጀግና እንደሆንክ ብቻ አትርሳ እግዚአብሔር ካንተ ጋር አለ ሰው ምንም አይሰራልህም I'm always with you
2026-09-06 16:47:52
5
salsawit7
miye🌸 :
አንተ በርታልን እሺ.....ልፋትህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ
2026-09-06 18:59:28
2
tigisttadesse588
tg tg👗 :
የኔ ኮልታፉ ደግሞ እኮ እዴት እደሚያሳዝን🥺
2026-09-06 21:56:22
1
hirut369
rut369 :
ማርይምንበርታ ፈጣርይዉቃል ገበዝ እሺ ገበዝሰዉነክፈጣርይጨምርእልክ
2026-09-06 17:08:03
1
betselot6162
betselot💞🧊 :
የሰዉ ልጅ ምን ጊዜም ብታደርግለት አያመሰግንህም ጠገብኩ አይልህም ግን ላንተ ለበጎ ነዉ የተሻለዉን ያሳይሀል ጥሩ ሰዉ ይፈተናል
2026-09-06 18:36:22
3
alem.alem00
Alem Alem :
አንተ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነህ ከሰው አትጠብቅ
2026-09-06 18:57:09
3
teru4100
teru :
ደግ ሰዉ ሁሌም ስሙ አያምርም ምናቀዉ ነዉ ወንድሜ በርታ
2026-09-06 17:14:11
2
To see more videos from user @cyberleekr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About