@purehabesha1: 🔥 10 ሚሊዮን ብር ውርርድ?! 😱🥊 መስከረም 9 ሊካሄድ ቀጠሮ በተያዘለት Binyam Shibre vs Master Hagereselam ተጠባቂ ውድድር የትኩረት ማዕከል ሆኗል። የቢኒየም ማኔጀር፦ “ቢኒየም ያሸንፋል፤ 10 ሚሊዮን ብር የሚያሲዝ ካለ ይምጣ!” በማለት ከፍተኛ የድፍረት መልዕክት ሰጥቷል። 🔥 👀 ይህ ውድድር በእውነት እንደተነገረው ይጠናቀቃል? 🥊 Binyam Shibre ወይስ Master Hagereselam? 👇 የእርስዎን ግምት በኮሜንት ያስቀምጡ!#BinyamShibre #MasterHagereselam #fyp #FightNight #10MillionBirr @BinyamShibre @MasterHagereselam @EthiopianBoxing

WubehabeshaOfficial ✅
WubehabeshaOfficial ✅
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 17:09:11 GMT
26936
1521
52
134

Music

Download

Comments

alex819692
alex :
ቢኒ ይችላል
2026-09-06 18:57:38
13
tariku2120
Lee GM :
What’s 10m birr
2026-09-06 20:46:52
0
user1630424051546
user1630424051546 :
exactly 100% dafeintley
2026-09-06 21:57:23
1
geche.geche45
Amanuel Amanuel :
10ሚሊየን አንተ አስይዝ ከዛ በኋላ ቢኒያም እንዲያሸንፍ ይደረጋል😁😁😁😁😁
2026-09-06 19:37:37
12
netsanet.netsi83
Netsanet Netsi :
እኔ አስይዛለሁ እንዴት እንገናኝ
2026-09-07 07:14:13
0
rahel56780
Rahel(ጓል መምህር) :
አረ ግማሹን አበድረኝ ከቤት ክራይ ልገላገልበት ሰርቼ እከፍላለዉ ወንድሜ
2026-09-07 00:15:07
0
bgboss.16
BNG :
ቢኒ ተሸነፍ 5ሚሊየን ውሰድ አገረ 3ይውሰድ 2ሚሊየን ይበቃኛል።
2026-09-07 01:23:02
1
jahkentibaw
ጃ :
lebeal yaskemetkut 1000 bir alegn binin bye echemralew
2026-09-07 05:25:24
0
nahomalemayehuwww
Getachew Abera :
ሚገጥማቸዉ የነበሩ ግን እነማን ናቸዉ ነዉጥያቄዉ ቪዲዮ ቢኒያም ሽብሬ ብላችሁ ግቡ እስኪ ብዙም እዚህ ግቡ ሚባሉ አይደለም ሀገረ ሰላም ደግሞ ጎበዝ ነዉ
2026-09-07 06:00:01
0
robelmengist595
Robel M :
ቢኒ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪
2026-09-07 05:58:58
0
binieyame
binieyame :
ና አለሁ አስይዛለሁ🥰🥰🥰🥰
2026-09-07 06:11:47
0
melesegeremew1
መሊ :
ወይኔ
2026-09-07 05:17:23
0
yeherabalij
ጀምስ ድሬ ፍቅር :
10m ቢኖረኝ ቲክቶክ ላይ ምን እሰራለዉ
2026-09-07 06:12:03
0
habtamu.abun3
endalk :
እኔ 200.000 አሲዛለው አገረሰላምን ብየየ
2026-09-06 20:47:42
1
user1361843639955
SISAY :
🤣🤣🤣🤣 የለም this is not drama 💪💪💪💪
2026-09-07 03:14:56
0
biniyamgebre05
ሰው ንቆ ሰው መሆን የለም :
አረ ጋሼ ለኒ አንድ ሚሊዬን ስጠኝ ልስራበት ቢኒ ያሸንፋል ምንም ጥርጥር የለም ቢኒ ንጉስነው
2026-09-06 19:10:40
1
sura.kenaw
Sura man👌 :
ምንም ጥያቄ የለውም ቢኒ ያሸንፋል
2026-09-06 23:55:05
0
mihiretab.desta0
ሰዉ ከንቱ :
እቪ 500 ቪ እኔ ሀገረ ሰላም ያሸንፋል 🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 20:31:35
0
ermiarefayne
Ermi boss :
እኔ 10 ሚሊየን ብር አስይዝ ነበር ግን ብሩ አይምሮዬ ውስጥ ነው ያለው እንዴት አወጣዋለሁኝ እረአትቀልዱ😂
2026-09-06 21:26:23
0
meselu.birhanu
putin :
100% ያሸንፋል ግን ከ10,000,000 ብሩ 1,000,000 ቃል ግባልኝ
2026-09-06 20:44:49
0
succeg2
Gashu.T🌎 :
ቢኒያም ያሸንፋል 2m አሲዛለሁ
2026-09-07 07:27:56
0
tame.love74
Tame Love :
Ahun Master yashanifawal
2026-09-06 22:52:43
0
eyuel2022
Eyuel :
የሸገር ልጅ እንደሚያሸንፍ እናቃለን ግን ሀገረ ሰላምም ምርጥ ሰው ነው
2026-09-06 21:27:59
0
kibra300
kibre :
10000000ሚሊየን😁😁😁😁😁😁😁😁ተውጋሸ ትበላለህ እኔ000000010አስዛለው😁😁😁
2026-09-06 21:01:40
0
To see more videos from user @purehabesha1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About