Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ani_e86: #ሰላም_ለሀገራችን_ሰላም_ለሕዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 #ሰላም_ለሀገራችን_ሰላም_ለሕዝባችን🇪🇹🇪🇹 #جدة #تخفيضات #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬
Ani
Open In TikTok:
Region: OM
Sunday 06 September 2026 17:38:57 GMT
42589
2336
200
343
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.42MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.42MB
)
Watermark .mp4 (
1.53MB
)
Music .mp3
Comments
rufiyyaa. Ahmed :
galatoom madina
2026-09-08 15:48:01
0
yegwergs lij 2323 :
minew yeso chiwet bekerebgn ay sideat
2026-09-07 03:13:50
0
Baty :
you are smart madam
2026-09-07 17:21:18
0
❤️ፂዮን❤️💋 :
የኔ ሴትዩ እንኳን ልጠይቀኝ ቀዲማ ታኮርፈኛለች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-06 20:33:46
26
emebet :
ምንም ችግር የለብንም ደሞዛችንን በቀኑ ስጡን አንድ ቀን ሲያልፍ ነው እምቀየረው የድካሜ ውጤት ሳገኝ እድናለሁ
2026-09-06 19:23:35
29
Aster :
ምን አይነት ልብ ነው ያላት 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-06 22:42:11
36
ሀ ና ን ቆንጂት🌹🌹🇪🇹 :
የኔዎቹ ደሞ ስቆጣ መከራ ስስቅም መከራ የሆኑ
2026-09-06 20:18:26
19
🥀✍️TRUE LOVE💯🥀 :
የኔዋ ልክ እንደሷ ነው አስተሳሰቧ🥰 እግዚአብሔር ይመስገን🙏
2026-09-07 11:35:55
3
➲𝙨𝙪𝙨𝙪 የስደተኞች እህት➸ :
ልፖስተውደ በዋሳፕ🥺
2026-09-07 13:27:54
2
ሙሉ ሸዋ_➋➌ :
እኔማ ሲጠይቁኝ ራሱ እናደዳለሁ😁😁😁
2026-09-07 19:27:04
2
Heaven :
ከአመት በፊት ጓደኛዬ ወደ ኢትዮጵያ ልትሳፈር ሻንጣ እና ልብስ እንድትገዛ ሱቅ ይዘዋት ሲሔዱ እኔም አጋጣሚ ሆኖ ስልኬ ተበላሽቶ ሎላ ስልክ መግዛት ፈልጌ ነበር እና አንድ ላይ ይዘውን ሔዱ ከዛ እኔም የወደድኳቸውን ልብሶች ገዛው ይሔን ያየችው አጅሪት እሷም ትሔዳለች ብላ ስላሰበች ማሰቃየት ጀመረች እኔ ስራዬ ምግብ እና የእንግዳ መቀበያ ክፍሎችን እና ሽንትቤቶችን ማፅዳት ነው ልብስ ማጠብ እና መተኮስ ደግሞ የጓደኛዬ እናማ አጅሪት የልጅቷን ስራ እኔ ላይ አደረገች የአምስት ክፍሎች መጋረጃ አውርጄ አጥቤ ተኩሼ እንድመልስ አዘዘችኝ ወቅቱ የሙቀት ስለነበር ጠዋት አጥባለው ማታ ተኩሼ እሰቅላለው በየቀኑ የአንዱን ክፍል እያጠብኩ እና እየተኮስኩኝ አምስት ቀን ፈጀብኝ ይሔ ሁሉ ሲሆን ጓደኛዬን አግዣት አላለችም ጭራሽ እራት ባልተለመደ ሰዓት ሰርቼ እንዳቀርብ ፈለገች እና እራት እንዴት እስከአሁን ሳይቀርብ አንቺማ ተቀይረሻል ብላኝ እርፍ
2026-09-07 04:02:12
4
🎻Caalii shawa ✝️🙏🦋🇹🇷 :
gaalatomi ya madami 🥰dhuga imaaman qabachun dadhabe uuf enyut akkasit yaada 🥹🥹🥲🥲
2026-09-07 04:21:11
2
Gjdhs Usiis :
የኒ ውድ ምን አለበት ሁሉም መዳም እዳቺ አስተሳሰብ ሰታቸው ቢሆን
2026-09-07 12:29:43
2
አልሃምዱሊላህ የኔ ጌታ አላህዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ :
እረ በአላህ ሰራተኞች የፈለጉት ን ይልበሱ በይና በይልኝ ቢጃማ ብንለብስ
2026-09-06 19:41:06
6
A💖 :
ኡፉ ምናለ ሁሉ እዳች ቢሆን 🥺
2026-09-06 21:58:01
4
👸💫☪❀ 𝐋𝐮𝐋𝐮,ነኝ ተስፈኛዋ :
ልፖስተው ዋሳብላይ😂😂😂
2026-09-07 13:39:53
1
ሰላምለሀገሬ :
መዳም.እኔልምጣ.አንቼቤት❤❤🤣
2026-09-07 09:38:51
2
≛𝄟⃝هِــبــةَاللّٰه الأشـعــري :
ተይ እባክሽ እንድህእያልሽ አታባቢኝ አሁን ለራሡ ተጣልተን ተኳርፈናል😌😌
2026-09-07 12:08:50
1
ssppl51 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አቺቤት።በነጣ።ብሰሩ።አይቆጪም።አቦ
2026-09-06 20:33:39
1
መታገስ ዋጋ አለው :
እዲያው አች ሴትዮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰1000 ሺ አመት🥰🥰 ኑሪልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ ሀጃሽን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ይሙላልሽ🥰🥰🥰🥰🥰 አሜን🥰🥰
2026-09-06 18:56:10
2
መታገስ ዋጋ አለው :
እናከብርሻለን🥰🥰🥰🥰 እንወድሻለን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 18:57:09
1
user1431513835144 :
እዲሜይሥጥሺአቦ
2026-09-08 18:56:19
0
𝑖𝑡𝑠~𝑚𝑒~🧕 :
ቀሰመን ብላህ መዳሜ ፊቴን አይታ ዛሬ የሆንሽው ነገር አለ አሞሻል ንገሪኝ አይዞሽ ትለኛለች ካመመሽ ተኚ እረፊ ነዉ የምትለኝ🥰🥰 የኔ መልካም
2026-09-08 17:28:14
0
Mekdes Damtew :
Allah ytewl awmrik
2026-09-08 16:59:26
0
Genet Genet Genet Genet :
እሱስ በቀረብኝ እና በየ ቤቱ እየወሰደች የምታሰራኝን በተወች[Sad][Sad][Sad][Sad]
2026-09-08 17:44:35
0
To see more videos from user @ani_e86, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Nonton film ini suka banget lihat Arya Saloka sukses membawa sosok ayah yang kuat, penuh pengorbanan, dan diam-diam bikin hati ikut sesak. 🥹 #FilmMunafik #MunafikMelawanIblis #MunafiknyaIndo #BahayaJadiMunafik #AryaSaloka
কি করি নাই পাখির লাইগা, ভাবলে আসে কান্দন...#himu_9x #romantic #lovestory #unfrezzmyaccount #foryou
Simba🐐❤️🎧|| #Jawi_bila🌊❤️🌴 #slowedsongs #Somalilyrics🌺😕💎 #gulledsimba
Kamentga gooooo
がんばってます! #fyp #fyppppppppppppppppppppppp #おすすめ
Надобраніч! Солодких снів!🌙 Good night! Sweet dreams! 🌙 #аіісторіїякізігріваютьсерце #НаДобраніч #fyp #goodnight #sweetdreams
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy