@amenelectricaltechnology: 👉ከዚህ በታች የተመረጡ ስልጠናዎችን በተግባር ሰልጥነው አንቱ የተባሉ ባለሙያ መሆንና በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት ከፈለጉ ደግሞ የተጀመሩና በቅርብ የሚጀምሩ ፈረቃዎች ስላሉ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️ 👉ማሳሰቢያ፦ ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ COC ይመዘናሉ እንዲሁም በቀጥታ ሥራ እናስቀጥርዎታለን❗️ 1️⃣ አድቫንስድ የቤት ዕቃዎች ጥገና (ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ስማርት ቲቪ፣ እና የኤሌክትሪክ ምድጃ/ኦቨን ጥገና) 2️⃣ አድቫንስድ የደህንነት ሲስተም ዝርጋታ (CCTV ካሜራ፣ ፋየር አላርም፣ አክሰስ ኮንትሮል፣ የኤሌክትሪክ አጥር፣ ታይም አቴንዳንስ፣ ቪዲዮ ኢንተርኮም ወዘተ...) 3️⃣ አድቫንስድ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች ጥገና (የጀነሬተር ጥገና፣ ሞተር ኮንትሮል ሲስተምና ኤሌክትሪካል ሞተር ሪዋይንዲንግ) 4️⃣ አድቫንስድ አውቶካድ ኤሌክትሪካል ዲዛይን(Advanced AutoCAD Electrical Design) 5️⃣ አድቫንስድ የሕንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ጥገና (Building Electrical Installation and Maintenance) 👉 የምዝገባ ቦታ (ዋና ቢሮ)፦ ቦሌ ሚካኤል፣ የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃና ቦታ ለማስያዝ አሁኑኑ ይደውሉ "ወጣትነት በክህሎት ካልታጀበ፤ እርጅና በቀጭን ያፋፍላል❗️ "አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት — በእጅዎ የሚጨበጥ የነገ ብሩህ ተስፋ❗️ #electricity #electrician #electricalengineering #ethiopia #engineering
AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)- TVET
Region: ET
Sunday 06 September 2026 17:46:06 GMT
Music
Download
Comments
Dhugoomsittu Hirko :
electrone is flow Negti to positve
2026-09-27 08:35:08
0
አኪያ :
dc voltaje slehone maletm dc converter slalew new
2026-09-12 16:32:26
4
wa :
1 የፍሪኩዌንሲ (Frequency) ፍጥነት ከፍተኛ መሆን፡
በሀገራችን ኤሌክትሪክ ሲስተም (50 Hz) ኤሌክትሪኩ በየሴኮንዱ 50 ጊዜ አቅጣጫውን ይለውጣል።
- ይህም ማለት አምፖሉ በሴኮንድ 100 ጊዜ ይጠፋል፣ ይበራል። ይህ ፍጥነት ደግሞ የሰው ልጅ ዓይን ሊይዘው ከሚችለው ፍጥነት በላይ በመሆኑ አእምሯችን እንደ ተከታታይ ብርሃን አድርጎ ይቀበለዋል።
2 በLED አምፖሎች በውስጣቸው የሚገኘው ሬክቲፋየር Rectifier / Driver ኤሲውን AC ወደ ዲሲ DC ቀይሮ ለትራንስፎርመሩ እና ለዲዮዶቹ ስለሚሰጥ ብልጭታው ሙሉ በሙሉ ይጠፋል።
2026-09-22 00:23:56
6
Alembanchi Mulata :
በአይናችን ለማየት ስለማንችል ነው እንጂ በ 1 second 50 ጊዜ ይርገበገባል
2026-09-08 03:23:05
9
ME 01121921 :
50 gize besecond on off sile mihon be ayin lemayet yikebdal. Gin be mobbail camera zoom adrigeh mayet yichalal
2026-09-19 14:39:06
2
hena_Electrical_work :
persistent vision
2026-09-20 05:23:01
1
❤ይፍጠኑ የፈለጉትን ቁጥር ይምረጡ❤ :
frequency 50hz silehone yanin fitnet aynachin mayet silemaychil new
2026-09-23 09:41:29
0
sisaayi@$ :
ac
2026-09-19 08:48:39
0
Bookim :
because of diode
2026-09-13 06:17:08
0
Ruki :
50 hz per second
2026-09-19 10:08:59
0
👍 :
ዳዬድ a
2026-09-19 21:27:14
0
►ቤኪ _ ዲሽ◄ 0969675407 :
ye dish balamoya negn
ac nw
2026-09-19 11:22:57
0
over here :
Capaciter
2026-09-19 10:18:47
1
H@A :
50/harz
2026-09-25 04:26:16
0
habte :
DC is darect ok
2026-09-22 09:55:37
1
@ዝምተኛው🤌📡🤌(。•́︿•̀。 :
alternative current
2026-09-19 16:21:21
0
ia 🦜 :
frequency
2026-09-09 18:45:33
0
user begosew :
ac
2026-09-19 04:39:49
0
ፍፄ የሀረሩ :
አዳብተሩ ከ ኤሲ ቀደ ዲሲ ስለሚቀይረዉ
2026-09-06 18:06:50
0
dagimmarkos123 :
our eyes can't detect th AC high frequency
2026-09-22 10:45:30
1
bina :
power supply ከacወደdc ስለሚቀረው
2026-09-07 02:39:02
1
𝓭𝓮𝓳𝓮𝓷𝓲𝓮 :
presence of capacitor coupling used to filter the harmonic frequency
2026-09-06 18:48:38
0
Abrham :
ke anpolu weset acን ወደ dc mekeyer diode selale
2026-09-19 15:53:24
0
ሀሁ :
Ac ተለዋዋጭ ነው ነገር ግን የሚለዋወጠው With in second ስለሆነ እኛ የመብራቱን መቆራረጥ አናየውም።
2026-09-19 17:29:57
2
legend :
የድሮ አምፖሎች በሰከንድ 50 ጊዜ ስለሚርገበገብ ባይናችን ማየት አንችልም የአሁኖቹ እነ led ከac ወደ dc ሲለሚቀየር ነው
2026-09-19 12:22:29
1
To see more videos from user @amenelectricaltechnology, please go to the Tikwm
homepage.