@youdidnotfindmee: San Diego

Nich
Nich
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 06 September 2026 19:02:27 GMT
47380
5694
24
214

Music

Download

Comments

gyal.237
denden💕 :
i'm way too weak for that
2026-09-06 19:12:31
20
dotty2232
Dorothy :
San Diego?? You still there 😏
2026-09-08 07:58:10
1
amayt790
Amya I :
An hour and w🥰💕❤️Amysu
2026-09-06 20:53:45
1
carlei.mosley7
carlei mosley :
see that's better
2026-09-06 23:13:32
2
lilymill3r
Lily :
Hey lol
2026-09-07 05:40:40
3
bee.autifulmama
bee.autifulmama :
You got a twin?
2026-09-07 08:21:25
2
spammm.609
Amilya.spamm :
First
2026-09-06 19:23:50
1
hoseanna.abraha
⭐Kyoto ⭐ :
Handsome
2026-09-07 16:49:47
1
theconnorgrubb
connor :
2026-09-07 04:08:30
1
.peytonh32
🐆 :
first
2026-09-06 19:04:27
2
robloxrobloxz67
robloxian :
2026-09-06 21:04:24
0
asiaangelini
Asia :
2026-09-08 00:04:33
1
denisebruno08
Denise Bruno :
2026-09-07 22:13:48
0
shann.y49
S𝐡𝐚𝐧𝐧𝐲 :
2026-09-06 19:05:07
0
leshly777
LESHLY 💓 :
2026-09-06 19:12:32
0
bennettabridges1
BIG KK❤️❤️💖💖 :
2026-09-06 19:44:30
0
edimara_ss
edimara_ss :
2026-09-07 20:26:31
0
mmaagad3
￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴￴￴￴￴ ￴ :
2026-09-06 19:05:58
0
kylo_the_wolfdog
kylo_the_wolfdog :
Come party with a wolf
2026-09-07 07:20:43
0
eddie54001
Eddie :
@Tu Amiguis David @Bobby Maynard
2026-09-07 05:59:23
0
not_real409
J𝒆𝒘𝒆𝒍S🫡 :
😍😍
2026-09-06 22:29:13
0
kevin.cody7
DON'TA JOAES :
💙💙💙
2026-09-06 20:09:27
0
keithmceachin
Keith McEachin :
♥️♥️♥️
2026-09-06 23:04:27
0
chloerose_xoxo
🎵🎶 :
@!-Emmalee-!
2026-09-07 18:15:41
0
To see more videos from user @youdidnotfindmee, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ወለጋ- የውቦች ምድር ----- ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ---- ዛሬ በኢትኖግራፊ ፈረሳችን ገስግሰን ላለፉት አራት ዓመታት መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተውን የወለጋን ምድር ልንዘይረው ተዘጋጅተናል፡፡ ጉዞ ወደ ምዕራብ ኦሮሚያ! ዳይ! ዳይ! ዳይ!' ----- የወለጋ ምድር የእናት ጓዳ ማለት ነው፡፡ ከዚያ ምድር የሚፈልቁት የኦሮሞ ባህላዊ ምግቦች ስፍር ቁጥር የላቸውም፡፡ ጩምቦ፣ አንጮቴ፣ ጨጨብሳ፣ ጩኮ፣ መርቃ (ገንፎ) ሁላቸውም ጣት ያስቆረጥማሉ፡፡ የወለጋ ሴትን ያገባ እንዴት የታደለ መሰላችሁ? እጅግ ሲበዛ ሙያተኞች ናቸው፡፡ በልጅነቴ “ጩምቦ-ጉልበተኛው ምግብ” የሚል ጽሑፍ ከዛሬይቱ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ባነበብኩ ጊዜ በጣም ነበር የተገረምኩት፡፡ ጸሐፊው “በአንዲት አነስተኛ ሳህን የቀረበልንን ምግብ ስምንት ሆነን መጨረስ አቅቶን ነበር” ያለ ይመስለኛል (የምግቡ ዋነኛ ማሰናጃ “ቅቤ” ስለሆነ ነው ብዙ ሆነው ሊጨርሱ ያልቻሉት)፡፡ እዚህ ላይ “መሮሌ” ከተሰኘው የዘሪሁን ወዳጆ ዘፈን የተወሰኑ ስንኞችን ቀንጨብ ማድረግ ያለብን ይመስለኛል፡፡ ዘሪሁን እንዲህ ነበር ያለው፡፡ As koottu Arjoo dhaqnee buna qalaa qalannaa As koottu Qeellam deemnee marqaa garbuu kutannaa ኦሮምኛውን ወደ አማርኛ ስንመልሰው እንዲህ ሊሆን ይችላል፡፡ ወደዚህ ነይ አርጆ ሄደን “ቡና ቀላን” እንቀምሳለን ወደዚህ ነይ ቄለም ደርሰን የገብስ ገንፎ እንጎርሳለን፡፡ “ቡና ቀላ” ከቅቤ ጋር የሚቀቀል ቡና ነው፡፡ አንዳንዴ ደግሞ ቡናው በቅቤ ውስጥ ተነክሮ በምጣድ ላይ ይጠበሳል፡፡ በኦሮሞ ባህል መሠረት “ቡነ-ቀላ” የሚጋበዘው የክብር እንግዳ ወይንም የነፍስን ያህል የሚሳሱለት የቅርብ ወዳጅ ብቻ ነው፡፡ የወለጋ ሴቶች “ቡነ-ቀላ”ን ባማረ መዓዛ በማዘጋጀት ይታወቃሉ፡፡ ***** ጓዶች! የወለጋ ሴቶች በሙያቸው ብቻ አይደለም የሚታወቁት፡፡ በውበታቸውም የዘወትር ተጠቃሽ ናቸው፡፡ “ውቢት ኢትዮጵያ”ን የሚረሳ አለ? አዎን! ከ1970ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን “የአስራ ሶስት ወር ፀጋ” በሚል ርእስ በሚያሳትማቸው ዝነኛ ፖስት ካርዶች ላይ የምናውቃት “ውቢት ኢትዮጵያ” የተሰኘችው ወጣት የወለጋ ልጅ ናት (ሙሉ ስሟ
ወለጋ- የውቦች ምድር ----- ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ---- ዛሬ በኢትኖግራፊ ፈረሳችን ገስግሰን ላለፉት አራት ዓመታት መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተውን የወለጋን ምድር ልንዘይረው ተዘጋጅተናል፡፡ ጉዞ ወደ ምዕራብ ኦሮሚያ! ዳይ! ዳይ! ዳይ!' ----- የወለጋ ምድር የእናት ጓዳ ማለት ነው፡፡ ከዚያ ምድር የሚፈልቁት የኦሮሞ ባህላዊ ምግቦች ስፍር ቁጥር የላቸውም፡፡ ጩምቦ፣ አንጮቴ፣ ጨጨብሳ፣ ጩኮ፣ መርቃ (ገንፎ) ሁላቸውም ጣት ያስቆረጥማሉ፡፡ የወለጋ ሴትን ያገባ እንዴት የታደለ መሰላችሁ? እጅግ ሲበዛ ሙያተኞች ናቸው፡፡ በልጅነቴ “ጩምቦ-ጉልበተኛው ምግብ” የሚል ጽሑፍ ከዛሬይቱ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ባነበብኩ ጊዜ በጣም ነበር የተገረምኩት፡፡ ጸሐፊው “በአንዲት አነስተኛ ሳህን የቀረበልንን ምግብ ስምንት ሆነን መጨረስ አቅቶን ነበር” ያለ ይመስለኛል (የምግቡ ዋነኛ ማሰናጃ “ቅቤ” ስለሆነ ነው ብዙ ሆነው ሊጨርሱ ያልቻሉት)፡፡ እዚህ ላይ “መሮሌ” ከተሰኘው የዘሪሁን ወዳጆ ዘፈን የተወሰኑ ስንኞችን ቀንጨብ ማድረግ ያለብን ይመስለኛል፡፡ ዘሪሁን እንዲህ ነበር ያለው፡፡ As koottu Arjoo dhaqnee buna qalaa qalannaa As koottu Qeellam deemnee marqaa garbuu kutannaa ኦሮምኛውን ወደ አማርኛ ስንመልሰው እንዲህ ሊሆን ይችላል፡፡ ወደዚህ ነይ አርጆ ሄደን “ቡና ቀላን” እንቀምሳለን ወደዚህ ነይ ቄለም ደርሰን የገብስ ገንፎ እንጎርሳለን፡፡ “ቡና ቀላ” ከቅቤ ጋር የሚቀቀል ቡና ነው፡፡ አንዳንዴ ደግሞ ቡናው በቅቤ ውስጥ ተነክሮ በምጣድ ላይ ይጠበሳል፡፡ በኦሮሞ ባህል መሠረት “ቡነ-ቀላ” የሚጋበዘው የክብር እንግዳ ወይንም የነፍስን ያህል የሚሳሱለት የቅርብ ወዳጅ ብቻ ነው፡፡ የወለጋ ሴቶች “ቡነ-ቀላ”ን ባማረ መዓዛ በማዘጋጀት ይታወቃሉ፡፡ ***** ጓዶች! የወለጋ ሴቶች በሙያቸው ብቻ አይደለም የሚታወቁት፡፡ በውበታቸውም የዘወትር ተጠቃሽ ናቸው፡፡ “ውቢት ኢትዮጵያ”ን የሚረሳ አለ? አዎን! ከ1970ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን “የአስራ ሶስት ወር ፀጋ” በሚል ርእስ በሚያሳትማቸው ዝነኛ ፖስት ካርዶች ላይ የምናውቃት “ውቢት ኢትዮጵያ” የተሰኘችው ወጣት የወለጋ ልጅ ናት (ሙሉ ስሟ "ውቢት አመንሲሳ" ነው)፡፡ በልጅነቴ የማውቃት አንዲት ከወለጋ የመጣች ውብ ሴት ደግሞ በገለምሶ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ታስተምር ነበር፡፡ ያቺ ወጣት በዚያ ዘመን በገለምሶ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህር ቤት ከነበሩት ሁለት ሴት መምህራን አንዷ ነበረች፡፡ የወጣቷ ስም “ደሜ ኩምሳ” ነው፡፡ “ደሜ” በእርግጥም የተዋበች ሴት ነበረች (ደርግ ሊወድቅ በሚንገዳገድበት ሰሞን ደግሞ ደሜ ኩምሳ የታዋቂዋ የኦሮሞ መብት ታጋይ የዶክተር ኩዌ ኩምሳ እህት መሆኗን ተረድቻለሁ፡፡ ደሜ አሁን የአሜሪካ ነዋሪ ናት)፡፡ ይግረምህ እንግዲህ! ፈጣሪ ብሎልህ ከወለጋ ኮረዳዎች መካከል አንዷ ካንተ ጋር ከተጣመረች ከንፈር ለከንፈር እየተሞጫሞጫችሁ ማለቃችሁን እወቅ፡፡ ታዲያ ወለጊቷን ዝም ብለህ የምትስማት እንዳይመስልህ፡፡ የወለጋዋ ኮረዳ ፍቅሯ የሚጣፍጥላት “ሰው ሰው” በሚሸት ትንፋሽ ስትቀርባት ነው፡፡ የምልህ ገብቶሃል አይደለም? “ሰው ሰው” የሚሸት ትንፋሽ የሚለውን አስምርበት! “ቢኖ ቢኖ” እየሸተትክ እንዳትወሸክት! ከጎረና ትንፋሽ በጊዜ ራስህን ማፅዳት አለብህ፡፡ ለዚህ ፍቱን መድኃኒቱ ደግሞ “ኮረሪማ ማኘክ” እንደሆነ ገጣሚ ሰለሞን ዼሬሳ ነግሮናል፡፡ “ሰለሞን ዼሬሳ ወልለቱ ዘኢትዮጵያ ዘብሄረ ኦሮሞ ወ-ዘምድረ ወለጋ”ን ታውቁት የለምን?! ነፍሱን ይማረውና በጥቅምት ወር 2010 ዓ.ል. ያረፈው ጎምቱ ባለቅኔ ማለታችን ነው፡፡ ያ “ልጅነት”ን እና “ዘበት እልፊቱ”ን የደረሰው ቱባ ገጣሚ! ሰለሞን የተወለደው “ጨታ” በተባለች የወለጋ መንደር ነው፡፡ በዚያች መንደሩ እስከ ጉርምስናው ድረስ ኖሯል፡፡ ታዲያ ሰለሞን “ዘበት እልፊቱ” በተሰኘችው የወለሎ መጽሐፉ እንዳጫወተን ከሆነ የወለጋ ሸበላዎች ኮረሪማ ማኘክ የሚጀምሩት የጉርምስና ምልክት ሲመጣባቸው ነው፡፡ ሸበላው የራሱን ተጣማሪ እስኪያገኝ ድረስ ኮረሪማውን እያኘከ እና ትንፋሹን እያሳመረ በተስፋ ይቆያል፡፡ መለሎዋን ሲያገኝ ደግሞ መሳሳም ይጀምራል፡፡ ታዲያ የወለጋው ሸበላ ኮረዳዋን የሚስመው እንዲሁ ከመንገድ ላፍ አድርጎአት አይደለም፡፡ ጉብሊቷ ለእንጨት ሰበራ እና ውሃ ለመቅዳት ወደ መስክ ስትወጣ ይመጣና ውበቷን እያደነቀ ይዘፋፍንላታል፡፡ ከዚያም በራሱ ላይ እንደ ሻሽ አድርጎ የጠመጠመውን ነጠላ በማውረድ ከልጅቷ ጋር ይከናነበዋል፡፡ ከዚያ በኋላ ነው ሁለቱ ወጣቶቹ የሚሳሳሙት፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ወጣቶቹ ለኢያሴ እና ለሌሎች ጨዋታዎች ተቀጣጥረው በሚገናኙበት ወቅት በጨዋታው መሃል የአፍታ እረፍት ወስደው ሊሳሳሙ ይችላሉ፡፡ ጥብቅ ማሳሰቢያ! የወለጋው ደርገጌሳ (ሸበላ) ፍቅረኛውን ከመሳም ባለፈ ለሌላ ነገር አይጋብዛትም፡፡ በየትኛውም የኦሮሚያ ዞን ባሉት ገጠሮች ውስጥ የሚኖሩ የኦሮሞ ወጣቶች ፍቅራቸውን የሚገልጹበት የመጨረሻው ድርጊት መሳሳምና መተቃቀፍ ነው፡፡ ከዚያ ባለፈ ለወሲብ መገባበዝ በባህላቸው ውስጥ የለም፡፡ በኦሮሞ ባህል ከጋብቻ በፊት ወሲብ መፈጸም በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡ ----- ወለጋ የጥበብ ምድር መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ በዚህ ረገድ ከደምቢ ዶሎ ከተማ ብቻ የፈለቁትን የጥበብ ዋርካዎች ብቆጥርላችሁ ትገረማላችሁ፡፡ ሰለሞን ደነቀን ታውቁት የለም?… አዎን! ውብ በሆኑ የኦሮምኛ እና የአማርኛ ዜማዎቹ የምናውቀው ያ ወጣት የደምቢ ዶሎ ቡቃያ ነበር፡፡ ብዙዎቻችን ሰለሞንን የምናስታውሰው በ1980 በለቀቀው የመጀመሪያ አልበሙ ነው፡፡ በዚያ አልበም የተካተተው የኦሮምኛ ዜማ የሚከተለው አዝማች ነበረው፡፡ ያ ደበሌ ዝማሙ ያ ደበሌ ዝማሙ ( አንቺ ደበሌ ዝማሙ ሆይ) አመልሊ ኬ ጉዳዳ ገንደ መሌ ሲንዳቡ (አመልሽ ብዙ ነው ሰፈር እንጂ አያስቆምሽም) አን ደበሌ ሲንዋሙ. (እኔስ ከእንግዲህ ደግሜ አልጠራሽም) በዘፈኑ ውስጥ የተጠቀሰችው “ደበሌ ዝማሙ” ማን እንደሆነች ለማወቅ አልቻልኩም (የሰው ስም መሆኑን የተረዳሁት ከሰለሞን አዘፋፈን ነው)፡፡ ሰለሞን እንዲህ ብሎ የዘፈነላት ከቤቷ የማትቀመጥ ሴት ናት፡፡ ሴትዮዋ ከሰፈር ሰፈር የምትንዘላዘለው ለብልግና አይደለም፡፡ ወሬኛ ሴት በመሆኗ ለወሬ ለቀማ ስትል ነው የምትዟዟረው፡፡ በመሆኑም amalli kee guddaadhaa ganda malee sindhaabu ማለትም “አመልሽ ትልቅ ነው ከሰፈር እንጂ አያስቆምሽም” ብሎአታል፡፡ አንጋፋው አርቲስት ተሾመ አሰግድም ከወለጋዋ የደምቢ ዶሎ ከተማ ነው የተገኘው፡፡ ተሾመ በጣም የሚታወቅበት የኦሮምኛ ዘፈኑ “ቢሻን አበያ” (የአባይ ውሃ) የተሰኘው ነው፡፡ አዝማቹ እንዲህ ይሄዳል፡፡ ቢሻን አበያ ያ ተሊላ ቶ በሬዱ ኢንተላ ሙጫ ቢያ ኮ ሲፉዴን ገላ ኮቱ ገረ ኮ ይህ አዝማች በቀላል አማርኛ እንዲህ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡ እንደ አባይ ውሃ ንጹህ የሆንሽው አንቺ ቆንጂቷ የሀገሬ ልጅ የሆንሽው ነይልኝ ወደኔ ወስጄሽ ልብረረው፡፡ ---- (አፈንዲ ሙተቂ፡ “ቦረና እና በሬንቱ”፣ ከተሰኘው መጽሐፌ የተቀነጨበ: 2013፣ ገጽ 56-58) ፎቶ: ውቢት ኢትዮጵያ (ውቢት አመንሲሳ)

About