@helen.ayalew19:

መዝ.²²✟🙏
መዝ.²²✟🙏
Open In TikTok:
Region: KW
Sunday 06 September 2026 21:48:14 GMT
165099
16068
223
5998

Music

Download

Comments

user6100404681352
ንኢ ማርያም❤ :
ይች ቀን ለእኔ ልዩ ቀን ነች ነፍሰጡር ሁኘ በ7ወሬ በድንገት ታምሜ ሆስፒታል ሔድኩ እኔ አተርፍም ስባል ሰርጀሪ ተሠርቸ በማግስቱ ጧት ልጅሽ ጡት ትፈልጋለች ስባል ማመን ያቅታል🙌 እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጅዬ ሴት ልጅ በረከት ሰጠኝ አሁን 6ኛ አመቷ መልካም ልደት የኔ ልዩ ልጅ❤❤
2026-09-07 18:18:29
12
truneshtegegn200
ጥሩየ የኪዳንምህርት ልጅ 🌍🙏 :
ቅድስ ሩፍኤልን ድርሳን የት እናገኛለን ማለት መፅሀፍ ለሊለን
2026-09-07 17:32:46
2
r37343818616
ኤልሻዳይ :
እኔ ግን አባታችን ሆይ ብቻ ብዬ ነው የተጥመኩት ችግር አለው እዴ በእግዚአብሔር ንግሩኝ 🙏
2026-09-07 11:23:38
18
racheltakala8
ማሂ :
ውጭ ሀገር ምንኖር በቤታችን ሻወር ነው ጻጉሚን ምንጠመቅ 5 ቀን በሙሉ እስከ መስከረም 1 ድረስ
2026-09-07 06:50:03
16
19my73
Etaferaw Moga :
እሺ አባታችን
2026-09-07 00:01:06
15
tktk7777777777
🥝𝓀𝒾𝓌𝒾🌺 :
መቸ ነው በግሜ 3 ሚጀምረዉ?
2026-09-07 10:20:44
0
banhifeke
hodye :
የወር አበባ ላይ ሲኮን መጠመቅ ባንችል መከእሩፋኤል መፀለይ እንችላለን ወይ
2026-09-07 07:40:39
2
user57438758181017
ሰናይ ወዲ ጋሽ :
እሺ ኣባታችን🥰🥰🥰
2026-09-07 07:04:19
4
jete.ab
Jete Ab :
አሺ አኛም በሰደት ያለነው ከሀን ነን
2026-09-07 07:36:47
3
ftaww_ft115
ፈታው በርሀ እግዚኣብሄርስናይእይእሞ💒🌹 :
❤️❤️amenamenamen
2026-09-07 19:25:16
0
user1000635089238
እመብርሃን 💖የልቤ 💖ብርሃን🙏 :
መቸነዉ
2026-09-07 15:30:55
0
wondimaap
ስንታዬዉ :
አሜን,አሜን,አሜን,ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-09-07 05:59:09
4
hayat.gashaw59
hayat Gashaw :
እውነት ነው ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀሎቴ በእግዚአብሔር ፊት ተሰሚ ይሁንልኝ
2026-09-07 09:21:40
0
jowdito.seyum
zewbtusyim :
Eshabatachn🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-07 10:16:31
0
user2159999404848
ፍትህ ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክስ 😭😭😭 :
እሺ አባታችን 🙏❤️❤️❤️
2026-09-07 06:07:13
1
brukgonderewfker
𝑏𝑟𝑢𝑘ከ44ቱ,ዘር ለገበሬው 🇨🇬👈 :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2026-09-07 13:21:03
1
banhifeke
hodye :
የወር አበባ ላይ ሆኖ መጠመቅ ይቻላል
2026-09-07 06:55:03
0
shara4585
shara :
❤️❤️እሽ አባቴ ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-07 03:09:44
9
adinaadinadem
Ezana@⛪44🇪🇹🇪🇷 :
እሺ አባታችን
2026-09-07 06:53:00
1
user2659234325423
፣. :
እሽ አባታችን
2026-09-07 06:40:18
2
sabrina66229320
sabrina66229320 :
Amen Amen Amen 🙏 enkuan Abro adrsin tmsgnlin Amlky kbiruin hulme Ente wsdu Amlky knte gair Abtachin Klute ysmlin yglglut zminachuin yrzmlin 🥰🥰🥰🥰
2026-09-07 14:23:43
2
user4534184482382
እስራኤል ትኑር ዘላላለም :
2026-09-07 05:39:09
1
aster29970
Never Give up :
እሺ አባታችን
2026-09-07 05:55:27
1
kidus.tesfay.gberm
የማዳምአህያ💘እጄንሰበረቺኝና ታመምኩእስኪፎሎ😜 :
እንደ ምህረቱ ይቅር ይበለን እንጂ ቅዱስ ኡሩፍኤል አሜን 🙏🙏🙏
2026-09-07 11:39:26
1
To see more videos from user @helen.ayalew19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About