@janomedia11: አዲስ አበባ ፖሊስ #ጃኖሚዲያ እና ኤቨንትስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጃኖሚዲያ እና ኤቨንትስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጃኖሚዲያ እና ኤቨንትስ

ጃኖ ሚዲያ እና ኤቨንትስ🎙️
ጃኖ ሚዲያ እና ኤቨንትስ🎙️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 03:08:59 GMT
291737
30852
543
3973

Music

Download

Comments

garaad257
Garaad tize 💫 :
ፖሊስ የህግ እውቀትም ይጎድላቸዋል በብዙ ።
2026-09-07 05:50:06
826
abduali923
abedi :
ፖሊስ እዳሀሳብ ቢቀርስ አይጠቅሙም
2026-09-07 11:23:37
219
wasihun14
wasi wasi :
ጀግና ጋዜጠኛ መልስ የለም እንጂ
2026-09-07 04:54:08
669
ojlion7
ንስር 🦅 :
አንዳንድ ሳይሆን 75%
2026-09-07 10:19:26
606
mamewektawi
Mame the wello :
ሲጀመር ዲሲፕሊን ሳያስተምሩ ነው የሚያስመርቋቸው
2026-09-07 08:48:25
220
temu935466799
temu :
ፖሊስ እኮ አሁን ወንበዴ ነው
2026-09-07 17:38:01
146
mormodeno
SEYOUM✍️🍋💫 :
ፖሊስ ስነ ምግባር ይጎድላቸዋል
2026-09-07 06:14:01
284
weneedfredom100sz0
መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው :
በህይወቴ አንድም ጥሩ የሚባል ፖሊስ አይቸ አላውቅም ።
2026-09-08 16:27:24
37
.50402424
አች አለም ለካስ ከቱ ነሽ :
አፋጥልን እያሠቃዩን ነው
2026-09-07 06:04:28
68
yismakaman
🙏AMAN🙏 :
ኮሚሽነሩም ምርጥ አድማጭ ነዉ🥰🥰
2026-09-07 05:58:41
72
user7277584534484
yakob yakob :
ኮሌጅ ገብተው 3 አመት እደማንኛውም የት / ም ፍልድ መውስድ አለባቸው
2026-09-07 16:58:39
38
ayalew121921
ayalew :
አፋጥጠው ፡ የሚሰጠው መልስ ትክክል አይደለም።
2026-09-07 14:48:29
13
getu.abebe37
ጌታሁን 🥋🥊🥋 :
ፖሊሰም ሰው ነው ጠፋት ያጠፋል ግን ጠፋታቸውን በሚዲያ ማነፀባረቅ ተገቢነቱ አለታየኝም ኩማንደር 🇪🇹🇪🇹👍
2026-09-08 18:18:28
5
lema.tefera1
Lema Tefera :
በፖሊስ ትራፊክ ማኔጅመንት ትራንስፖርት ቢሮ ሪፎርም ያስፈልጋቸዋል በመንግስት
2026-09-07 08:44:11
9
mkuuuuuuuiii
MK :
ሁሉም ናቸው
2026-09-07 13:30:05
11
teferitesfaye830
teferitesfaye830 :
ጀግና ጠያቂ ጀግና መልስ ሰጪ
2026-09-07 05:46:27
11
ashu63122
አቢሲኒያ :
ጀግና ጋዜጠኛ መልስ የለም እንጂ
2026-09-07 05:19:51
8
teddy.kebero
Teddy Kebero :
ትክክል
2026-09-07 05:28:43
7
user42882756818197
Hello :
Sorry whenever Am not trust police department,b/s police is disturb my life, whenever Am not forget.
2026-09-07 05:59:52
6
samidan.30
sami@ :
ተጠያቂው ፖሊስ ግን ጥሩ እና ትሁት ነው ሀቀኛም የመስላል መልሱም ጥሩ ነው
2026-09-07 17:25:52
6
user8326324312213
Wondu Tezera :
ኮሚሽነር ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ምላሽ ስጥ እንጂ ለምን እንደዚህ ዓይነት ፖሊሶች በዙ ለምን ፖሊስ መሆን አልቻሉም ወይስ ከእናንተ ጋር የፖሊስ ሙያን ያልሰለጠን ሕግ ወጥ ሰዉ ተቀላቅለዋል ማለት ነዉ? ስለዚህ ምክንያቱን ማስረዳት አለበህ ሁለተኛ አንድ ፖሊስ የብርበራ ትዕዛዝ ለአንደ ለተጠረጠዉ ነገር ካስወጣ በተጨማር ህግወጥ ነገር ቤቱ ቢገኝ እንደገና ለዛ ለተገኘው ዕቃ ትዕዛዝ በመጠየቅ መያዝ ይችላል ዝም ቢለህ አታወሳስብ ኮሚሽነር
2026-09-07 06:13:43
7
melesye3282
ሰው ሁን.. :
ባለፈው የኢሪቻ በአል አካባቢ ተሰብስበን ታክሲ በምንጠብቅበት ምጥተው መታወቂ ጠየቁ መጀመሪያ ፖሊስ መሆናቹህ አሳዩን አልናቸው ምክንያቱም ሲቢል ነው የለበሱት መጨረሻው ግን መታፈስ ነው የሚገርመው ለማፈስ በእቅድ እንደሚሰራ ያወቁት ድንኳን በፖሊስ ጣቢያው ሲተከል ነው
2026-09-07 05:40:11
7
ashenafi82
ሃይለ ኢየሱስ !!! :
2026-09-07 08:56:41
8
ashebir.demissie7
Ashebir demissie furniture :
ወይኔ ሁሉም ፖሊስ እንደሱ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጲያ የት በደረሰች ???????????
2026-09-10 16:10:57
2
zele383
Zelalem Abera :
ጠያቂውም ተጠያቂውም ምርጥ ናችሁ
2026-09-08 12:17:54
1
To see more videos from user @janomedia11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About