@zeman621: # ጥላሁን ገሠሠ - የ13 ወር ፀጋ (1980 E.C./1988 G.C.) ግጥም: ታምራት አበበ እና ክፍለ እየሱስ አበበ ፨ ዜማ: ታምራት አበበ ተቀባዮች (Backup Singers): ቴዎድሮስ ታደሰ: ራሄል ዮሐንስ: ታምራት አበበ፣ አመልማል አባተ) *** አጃቢ: ሮሃ ባንድ

ዘማን
ዘማን
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 04:02:56 GMT
40276
3573
84
497

Music

Download

Comments

tsega.bogale
Tsega Bogale :
Des yilegnal, Yikefagnal, bicha yehone yetedebelaleke simet new yemisemagn. I don't know why?
2026-09-08 13:38:01
0
user8817033023215
user8817033023215 :
ባር ባር[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-07 19:59:58
4
samri4892
samri :
አባቴ 🥰🥰🥰
2026-09-07 18:27:22
13
kirukal1
kalkidan mosisa 🧚‍♀️ :
አባቴን እያስታወስኩኝ አለቅሳለው 😭😭😭
2026-09-07 20:07:37
20
birukchelsea336
Biruk Chelsea :
nothing
2026-09-08 08:29:44
0
usermule8021
ሙሌ ዲኮር 💍 :
እንኳን ለ2019አመተ ምህረት አደረሳቹ 🙏
2026-09-08 11:01:24
6
habetleul
Habetu :
የጠፋችው ሀገሬ
2026-09-08 07:50:42
14
etmanbrave
1234567890 :
የ ልጅነቴን ግዜ እያስታወስኩ በጣም ሀሴት አደርጋለሁ መለስ ብዬ በትዝታ እነጉዳለሁ🥰
2026-09-07 20:58:15
17
kulich.tadesse
Kulich Tadesse :
eeeeee
2026-09-08 05:33:29
1
blruktesfaye
ሸገርን በስልኬ :
የ አዳል ሞቴ መንፈስ አለበት ይረብሻል ካልሰማህው በዓል የደረሰ አይመስልህም የሆነ ልብ የሚጎትት ነገር አለው
2026-09-08 00:44:47
2
livelong.com5
uffff :
ያ ዘመን ይዳሰስ ነበር
2026-09-07 15:50:16
6
loveismyreligionethio
Love is my religion 💞🇪🇹 :
በልጅነቴ ያጣዋትን እናቴን😢
2026-09-08 06:08:56
3
yeabatuliji12
ⒼⒺⓒⒽ☦️❶❷➢ :
ከቤተሰቦቻችን ጋር ሰብሰብ ብለን ከዛች የምታምር የጠዋት ፀሀይ እና ከሚያምረው መልከአ ምድር ላይ አደይ አበቦች ፈንድቀው.....በዛች በድሮዋ philps radio ስንሰማው አቤት ስሜቱ
2026-09-08 09:38:52
4
henok.aresnal
bez :
ደጉ አባቴ ሁሉም ትዝታ ሆነ
2026-09-07 18:38:10
5
user4979058741850
ለልጆቼ እናት እመቤቴ 🙏❤ :
አመት በዓላችን የሆነውን አባቴን እያስታወስኩ ያስለቅሰኛል😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-08 12:29:17
1
seudanwar640
Anu :
አቤት የበአል የልጅነት የፍቅር የአንድነት የመከባበር ያ ደግ ጊዜ ትዉሰታ 🥰🥰🥰
2026-09-07 22:09:12
3
user5841910785681
ከድር ጀ የሳኡዱ :
እኛ ኢትዮያውይ በአል ሲመጣ ሙሰሊሙ &ክርሰቲያኑ ተከባብሮ በአልን ሲያከብር ነበር አሁን አገራችን ኢትዮ የዚህ የሙዚቃ ድምፀ ጠፍቱ የጥይት ድምፀ ሆነ የምንሰማው ያርብ የድሮውን ቀን መልሠልን
2026-09-08 08:12:08
2
www.nitsuh.com
እንዴት ብየ ልቻል :
ዲፎ ዳቦ ትዝ ይለኛል
2026-09-08 04:29:41
2
wesene.teklebrhan
Wesene Teklebrhan :
ደስየሚል ዐውዳመት ከነመአዛው ቄጠማው አሪቲው ምኑ ቅጡ
2026-09-07 13:31:55
8
tenawtsegaye1
Tenaw Tsegaye. :
አያቶቼ👑❤️👑
2026-09-08 10:15:15
1
jaooooo24
Jaye :
ያ ጥሩ ዘመን ሰዉ በሰው ያልጨከነበት
2026-09-07 13:28:31
3
editerforneymar
e foot ball :
ተውኝ አቀሥቀሱኝ በጣም ነው የምረበሸው ግንየድሮው ቴንሽ የሚቀራረብ አለ??ምንም አይመሣሠልም።
2026-09-07 13:31:29
3
makleu2
ወገየሁ :
የመሥኩ አረንጓዴው ልምላሜ፡እናቶች ጥበብ ቀሚስ ለብሰው ሽርጉድ ሲሉ ልጆች በመስኩ ላይ ሲቦርቁ እረ ስንቱ👌👌❤️❤️
2026-09-07 12:58:16
2
kikas600
kas21 :
አባቴ💔 😭
2026-09-07 18:11:55
1
fasomak
አቢሰው :
ቤተሰቦቼ ጋር ኾነን ከወንድሜ ጋር በግ አርደን በዓል ስናሳልፍ ያ ኹሉ አለፈ😏😏😏😏
2026-09-07 17:15:28
2
To see more videos from user @zeman621, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About