@mareyu143: እማዬ ናፈቅሽኝ❤️

Mareyu143
Mareyu143
Open In TikTok:
Region: US
Monday 07 September 2026 04:22:01 GMT
532945
88192
6470
1537

Music

Download

Comments

betayooo17
Beta yoo መብረቅ ⚡️ :
የሚያፅናና ቃል ባይኖረኝም ፈጣሪ ያበርታሽ ነብሳቸውን ከደጋጎቹ ጎን ያርገው ነብስ ይማር🥹💔
2026-09-07 05:17:15
5283
susumua2
susu :
Ufff yene Enat ayzosh haniye nefs yemar 🥹 Allah metsnanatun yestesh 🙏🥹
2026-09-07 06:27:41
991
mahlet1515
mahii✨sha✨ :
🥺🥺🥺🥺 ምናለ እናት የማትሞት ቢሆን
2026-09-07 05:31:06
2093
memar.a
Memar መማር☀️ :
በምን ቃል ላፅናናሽ ሀንዬ 😭😭😭
2026-09-07 09:27:30
923
user7043831505702
ዘ ዑራኤል :
የምፈራው ቀን😭
2026-09-07 06:10:39
1555
nahom_n21
Nahom ባለማህተብ :
የእናት ሞት የእግር እሳት💔 የማይድን ቁስል💔💔
2026-09-07 04:45:21
1331
dubaifree
ሠብለ ወንጌል ዬእናቷ ወዳጅ🥺💝 :
😢ምን አለ እናት ባትሞት😢😢
2026-09-07 09:00:03
171
2324simret
simret Yona :
የሁላችንም ልብ የሰበረ ሀዘን ነው እህቴ ጠንክረሽ በርትተሽ ልጆዎችሽ አበርትተሽ እንደ ምትመለሺ ተስፋ አረጋለሁ 💔💔😭😭
2026-09-07 04:24:01
408
hana7475
Hani :
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናሽ!
2026-09-07 04:25:08
257
saronsemahegn
@ሚሚ :
አይ ጉድሽ እግዛብሄር ካልሆነ ማን ያፅናናሻል የኔ እህት ብርታት አቅም ይሁንሽ🥺
2026-09-07 06:13:55
126
tesfareview
TESFA REVIEW :
እግዚአብሔር ያፅናሽ
2026-09-07 05:19:55
302
fit_awrari_miky
ፊት አውራሪ ሚኪ 🏹👑🏹 :
ፈጣሪ ያፅናሽ🙏
2026-09-07 13:08:59
25
michel_soliyana
Soli soliyana :
ምን እንደ ሚያበረታሽ አላቅ እግዚአቡሄር ከአንቺ ጋር ይሁን
2026-09-07 05:18:09
168
geraethio_
Gerawork :
sorry for your loss beautiful mom rest her soul in peace
2026-09-07 15:39:03
0
birsh331
Birsh Bi :
fetari yastnash
2026-09-07 15:34:43
0
frehiwotteklu1
Frehiwot Teklu :
Rest in peace 🥹🥲
2026-09-07 15:19:05
0
loba.loba03
Buze❤️🇨🇦 :
uuuuuufffff [Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-09-07 15:27:56
0
my.love.mom211
💝ሀዩቲ💝 :
እዳትፈትነኝ አልችልም🥺
2026-09-07 10:27:34
38
lifeisshortyouno
Chu &Am🫂🎁💞🥹🌎 :
በህይወቴ ምንም ነገር አያስፈራኝም ግን እቺ ቀን ነው መፈራው🥹 አምላኬ ሆይ እናቴን ክፉ አታሳየኝ 😔 ጌታ ያጽናናሽ 😭
2026-09-07 08:45:47
60
ziradememewe
ዜድ ነኝ የቀድሞ ሰራዊት 🇪🇹🇧🇭 :
አይቆጭሽም ከልጅ የሚጠበቀውን ሁሉ አድረገሻል እኔም አለው ምንም ሳልሰራላት ያመለጠችኝ እና እባክሽ ጠንካራ ልጅ ሆኚ እግዛብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
2026-09-07 04:48:29
114
teme_man_
teme man :
እግዚአብሔር ነብሳቸዉን ይማር!
2026-09-07 04:39:27
101
aga9083
Betelhem Dagnachew :
ሳላስበው በጣም አለቀስኩ ውይይ ከባድ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ የእናታችን ነፍስ እግዚአብሔር በዓፀደ ገነት ያኑርልን በርች አይዞሽ😭💔💔
2026-09-07 11:58:55
16
To see more videos from user @mareyu143, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About