@fre_712: #👂❤️

fre ዘ tewahdo
fre ዘ tewahdo
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 05:30:44 GMT
61681
11645
73
1710

Music

Download

Comments

www.titok.co26selam
selam :
this is my thoughts thankyou
2026-09-09 17:22:55
0
dexleralwtici
drexler :
ወጣቱ እየቆረበልን ነው ብለን ሳንጨርስ ሌላ ፈተና መጣብን የቁርባን vlog 😭
2026-09-07 12:15:55
270
jc.genene
የድንግል ማርያም ነኝ :
እኔ ተቀብዬ እንኳን ካሜራ ፊት ልቆም ላሳይ በደብሬ ተቀብዬ መምጣት ራሱ ይደብረኛል 😢
2026-09-07 15:26:16
216
haymi.et23
Haymi ገነተ ጽጌ 23 ☦ :
betam eyedeberegn yalegn content neber ewnet
2026-09-09 08:10:57
0
drunkdadru
🪡 υׁׅꫀׁׅܻ 🌿 :
To be honest if we lived it through our life ይሄን ያህል ብርቅ ባልሆነብን። I agree 🙏🏽
2026-09-07 14:53:03
98
elshaday.yabkal
Elshaday Yabkal :
የልቤን ነው የተናገረለኝ ማርያምን
2026-09-07 12:34:19
87
bettyberihun1
betty :
Technology should serve worship not replace genuine christian community.🙌
2026-09-07 11:49:44
48
yobager
Yoba Ger :
ትክክለኛ ሀሳብ🙏
2026-09-07 09:21:06
39
hannah66303
Hannah :
thanks finally someone say it 😳
2026-09-07 16:46:28
18
itzmeyoni
yoni 💥 :
ግን እኮ እነሱ ያንን የ እውነት ባያረጉትም ምናልባት እነሱን አይቶ ከ ልቡ የሚለወጥ ወጣት ሊኖር ይችላል
2026-09-08 05:05:15
10
ethiopiawedefit1
Earth :
የኔ ንስሀ አባት የፈለገ ነገር ቢመጣ ካለቤተክርስቲያን ንስሀ አይቀበሉም ቀኖና ጨርሰን ይፍቱ ለመባልም ቤተክርስቲያን ነው
2026-09-07 07:13:03
27
nolawi9672
Nolawi :
እድሜ ላንተ አንተ ነጋዴ show አስተማርክው ወጣቱን
2026-09-07 15:58:00
9
amde.girma
Amde :
ትክክለኛ ሀሳብ 👏👏👏Vlog ሆነ እኮ
2026-09-07 15:44:18
11
jon27212
jo2721 :
በስውር የሚያይሕ አባት በግልፅ ይሰጥካል ነው የሚለው
2026-09-07 16:11:02
13
mikyasawoke651
Mikulski :
መነሻውም good intention አይደለም ከክፉው ለመታበይ ነው
2026-09-07 09:09:07
10
addismiki
ድንግል እናቴ :
የልቤን ተናገርክ
2026-09-07 14:48:10
5
osiiiii11
እኔ የምለው...⌨️📩📥📒 :
የእላፍት ዝማሬም ከዚህ ሀሳቦ የተለየ ስላልሆነ ቢቀር
2026-09-08 06:40:20
0
emmeyusbrand2
Emmey@@ :
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ መምህራችን🙏🙏 የልቤን ነው የተናገርከው ኡፍፍፍ
2026-09-09 14:00:48
1
tsiwutsionawit
ፅዮናዊት 🦋 :
እውነት ነው ሲጀመር እኮ ግዴታችን ነው እንደ ክርስትያን ህዝብን ሊያስገርምና ማስተማሪያ ምናምን እያልን content ልናረገው ሚገባ ነገር አይደለም ድህነትን ለማግኘት ማድረግ ያለብን ነገር ነው
2026-09-07 16:31:52
5
miyalububu
Mita :
ትክክል
2026-09-07 14:13:49
4
mikiyas_m
Mikiyas :
መምህር🥰🙏
2026-09-07 14:23:43
2
sableberhanu8
Sable birhanu :
የኔ መምህር 🙏🙏🙏🏽ትክክለኛ
2026-09-07 14:27:04
1
yabamp4
ገብረአብ :
ተባረክ መምህር
2026-09-07 12:25:51
1
temeyetewahdo
Teme Yetewahdo :
እግዜር ይስጥህ የኔ አባት🙏❤🙏
2026-09-09 17:45:43
0
yohanesdemelash7
DTG :
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
2026-09-09 13:43:13
0
To see more videos from user @fre_712, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About