@chernetfikadu: @Lucy Tv

chernet_fikadu
chernet_fikadu
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 09:42:14 GMT
85443
11881
493
393

Music

Download

Comments

temutemu2
temutemu :
ያማርኛ ፊልም ችግሩ 5 ደቂቃ ታይቶ መጨረሻው ይታወቃል ያማለት ሁሉም ፊልም ተመሳሳይ ባህሪ ነው
2026-09-07 17:54:50
85
john_19_27
ዮሐ ፩፱÷፳፯ :
Driving and Making Video Not Good bruh
2026-09-08 04:06:21
0
user7332765928515
ቁምላቸው የሰፈራው :
50% አላደገም
2026-09-07 11:02:02
28
walyasmusic0
ዋልያስ Music :
Cinema is all about the soul, and the soul of a movie is its story. በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ፊልሞች አካላቸው (Visual quality/Cinematography) አድጓል፤ ነፍሳቸው (Storytelling) ግን ገና ነው። Until we invest in great writers as much as we invest in 4K cameras, ኢንዱስትሪው አንድ ቦታ ላይ ነው የሚረግጠው። Story is king, everything else is just decoration !!!
2026-09-07 18:39:17
44
itssolomondemeke
close up :
የሚታይ አስገራሚ ዕድገት አለው This fact
2026-09-07 13:32:21
40
arsenal14lll
Tige_cr7 :
ያለጥራት የድሮ ይሻላል 😎
2026-09-08 04:14:59
19
usei464392059585
bil :
ታሪኩ ላይ አተኩሩ በካሜራ ቢሆን የድሮ ፊልሞች አይመስጡንም ነበር አሁንም ድረስ ምናያቸው በታሪካቸው ምክኒያት ነው
2026-09-07 17:39:47
22
hilenaetsub3
Hilena Etsub :
story lay gin yekeral
2026-09-07 15:34:29
0
bereket.alemu04
beki lyrics :
egna instrument alalnm film new yalnew
2026-09-07 19:31:50
1
ethiofilm02
@Ethiofilm02 :
የ አማርኛ ፊልም ለምን አላደገም እንደሚሉ በ video እገልፅልሀለዉ🙏
2026-09-07 11:38:42
17
abel_101010
Abel :
ችግሩ Sound እና ምስል ሳይሆን Content+Directing+Promotion ነው።
2026-09-08 02:06:51
13
sherif13fev
Sherif & Fev acting :
🔥ሳያዩ ሚያወሩት ነገር እንዴት እንደሚያበሳጭ
2026-09-07 12:47:20
19
desalegn__
desalegn :
egna sele sound system alaweranem
2026-09-07 14:31:32
7
badboy22g.d
̧ĥě all ťímė :
kiYa 2 endiet enxebikew
2026-09-07 11:10:12
1
esuba___674
єѕ-υ-вє⚡️🇨🇭🎮 :
endene amharic movie emimechew eski embeten🙏🩷
2026-09-07 23:07:33
2
ruthmesfin121
Ruth :
በጣም አድጉዋል ቆንጆ ነገር እያየን ነው ግን አድገዋል ወይም በጣም አሪፍ ናቸው የምንላቸው ፊልሞች ጥቂት ሆኑና አሪፍ ነገር በጉጉት ሆነ የምንጠብቀው ያው ምክንያቱ film industry investmentu አነስተኛ ነው እንጂማ በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
2026-09-07 14:41:54
7
user691114617622
fikiru :
ቀንጃ ፊልም ይለቀቅልን
2026-09-07 10:04:18
6
adane909
dani :
እኔ በጣም አደንቅሀለሁ ነገር ግን ማደግ ማለት የተሻለ ነገር ይዞ መምጣት እንጂ ገና ፊልሙ ሲጀምር መጨረሻው ይታወቃል
2026-09-07 14:32:10
6
motembi01
አውግስጢኖስ ዘ-ተስፋ :
ኢንዱስትሪው የሚጎድለው professionalism ነው። Creativity, dedication የሌላቸው ሰዎች በዳይሬክተርነት እየሰሩበት የሚያሳትፏቸው ተዋናዬች ፊልሙ ከፍ እንዳይል አድርጓል።
2026-09-07 16:01:01
6
dadapoem
ዳዳ ግጥም :
በ2 ወር እና በ3 ወር እኮ የሚያልቁ ፊልሞች ናቸው YouTube ላይ እየተለቀቁ እኮ ነው ያስወቀሰን ….
2026-09-07 13:12:49
8
ame83ame
cris@83 nat :
አድጎል ግን ፌልሙን እያየን ከጀርባ ያለው ክላሲክ ነው የሚረብሸን መስማት እስከሚያስቸግረን
2026-09-07 17:16:02
5
naod928
naod :
ትክክል ነህ እኔ ተረድቸሃለው ነገር ግን የተለየ ርእስ የለም በዛም ሆነ በዚ የሁሉም ፊልም ይዘቱ ኣንድ ነው ከፍላቹ የማታዩት እምትለው ነገር ግን ከንሮዋችን ጋር ስለማይመጣጠንብን 😥
2026-09-07 18:18:01
7
emnet..345
@Emnet_Gebryes :
በጣም ለውጥ አለ:: ነገር ግን ከ YouTube ውጡ ስትል::አነሱ ከአማርኛ film wuste ayemdebume est ngregn gera selgbagn new..bene asetsasebi esume አማርኛ ፊልም ነው
2026-09-08 05:28:30
0
eyu8985
Eyuel_Hibretu :
እኛ ፊልም ከሙዚቃ ጋርና ከኳስ ጋር አወዳድረን አይደለም ከዉጪ ፊልሞች ጋር እንጂ ያነን ካየን ደግሞ ጭራሽ አላደገም!
2026-09-08 04:03:36
0
To see more videos from user @chernetfikadu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About