@a5416948: #አልሀምዱሊላህ_ሙስሊም_ላደረከኝ_ጌታ

ኡሙ ረሂማ ከባቦ
ኡሙ ረሂማ ከባቦ
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 07 September 2026 09:56:52 GMT
337991
16766
844
2363

Music

Download

Comments

gonder702
ዜድ🥰 :
አባታችሁን ጥሩት ቡናዉ ፈልቷል🥰😁የሚሉት ነገርስ
2026-09-07 16:15:53
690
neima.neima92
ኤንቾ 🦋🦋 :
እናቴ ኮ አሁንም አባትሽን ጥሪው ነው የምትለኝ🤣
2026-09-07 12:41:05
268
gdn9562
[lji<> rich ]🍫💫👄 :
አንድ ሰው ላይክ እዳያረገኝ
2026-09-07 18:56:30
36
semira.semira5516
[SEMIRA] ☆♧ :
የኔ እናት ደሞ አባትሺን ጥሪው ነው የምትለኚ 😂😂😂
2026-09-07 12:23:46
60
1fafi19
Fafi የደሙ ፍሬ ✝️🥰🙏🦋 :
ለዚህ ነው እኮ የድሮ ፍቅር ትዳር እሚቆየው😁😁🥰🥰
2026-09-07 13:14:09
36
srk.wello
s𝓮𝓻𝓴𝓪𝓵𝓮𝓶 𝓫𝓲𝓼𝓮𝓽 🕊 :
የኔ እናት ቡናዋን አፍልታ ቁርሷን ቀረብረብ አርጋ በወንድሞቸ ስም ነው ምትጠራው አባቴም ሙድ የገባው ነው ከተፍ ይላል 😂 የኔ ኩሩ አባት 🥰
2026-09-07 16:14:43
24
ekram3y
Ekram :
እኔየታየኝ ዉበቷ🥰
2026-09-07 11:46:47
84
nesredinnesru8
💫ኢሙቲነኝ😥የቲሟ🥺የረሡልአደራ☝️🔐 :
እኔ የታየኝ እምሠሪዉ ወጥ እማ😥
2026-09-07 12:03:00
35
kiya.nege3
kiya :
የኔም እናት አትጣራም ወላሂ አባታችሁን ጥሩት ነው የምትለው የኔ ልእልት እናት🥺🥺🥺🥺😍😍😍
2026-09-07 12:51:05
34
jemila.mohammd
جميله :
ወላሂ የኔምእናት ጠርታው አታቅ
2026-09-07 12:01:58
6
user1825912990578
ኢተቂላህ ነብሴ☝😥 :
የኔስ አቆላምጣ ነዉ የምጠራዉ እሱም እንደዛዉ🥰🥰🥰
2026-09-07 20:48:20
8
yesminshilije42
ድንግል ናት የልቤ ማረፌያ :
የኔም እናት አባትሽን ጥሪው ነው የምትለኝ
2026-09-07 12:30:55
10
seada4514
SUSUያአልብኮዋ 🫶የኢዙ ሽጋsis🩷 :
😂😂😂የሁላቺንም እናቶች ስራ😂
2026-09-07 11:11:44
30
user3814508796845
ነኝ አተራማሻ የወንዶች እራስ ምታት🔊 :
ሴጀመር እኔ አባቴን አላቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-07 17:14:55
6
batishayerasa
ክብር✌️ለወንዲ💋ልጂ🤫 💪💞🙅‍♀️ :
እኛቤትማ አባትየው የለም እንዴ ነው የምትለው እሱ ደሞ እናታችሁ የት ሄዳ ነው ከዛ ደሞ አሠማም እንዴ አንተን እኮ ነው አንዲቀን በስሙ አጠራውም ከዛ የሆነ ጊዜ ከህቷጋ ሆኗ እንዲህ ብሎ ብላ በስሙ ጥርት አቤት እናቴ ቆይ ላባቴ ብየ _💃💃❤️
2026-09-07 15:41:46
10
aniasha.123
hayat :
እናቴም አጠራው ወላሂ ኑቶሉ ቁርስ ደርሷል ትለዋለይ እሱም አይጠራት
2026-09-07 11:19:11
5
.w7196
[የአባቷ ንግስት 👑💞✌] :
ወላሂ እናቴም አባቴን በሥሙ ስጠራዉ ሰምቸ አላቅም አተ ብላእራሱ አታወራም አቱ ነዉ የምትለዉ ግን ቃልቻ ሥለሆነ ነዉ አቱ የምትለዉ🥰🥰🥰🥰
2026-09-07 11:15:44
7
henamariyam905
ፈርሀን 💊 👑🎧 :
እናቴ እኮ በእግራ እረግጣብሰጠኝ ይጣፋጠኛል ❤❤❤
2026-09-07 12:25:32
5
user6184861087429
ቲቲ💌 :
አረ የኔወቹስ እጠራሩታል ለጉዲ🤭🤣🤣የኔፍቅሮች በተለይአዲላይ ሁነዉእኛን ሲሳደቡ😂😂😂
2026-09-07 11:53:50
5
ergibuwa1
@𝙚𝙧𝙜𝙞𝙗 𝙪𝙬𝙖🕊🎧 :
ግን ለምድነዉ የድሮ ሰወች ባላቸዉን በስማቸዉ አይጠሩም😅😅😅 ያሁኑማ። አባ እማ ይባላሉ😅😅
2026-09-07 21:40:05
10
ttt185461
👉ዩስራ👌 :
ወላሂ የእኔ እናት ባሏ ሂወቷ ነዉ ሲጀመር አባታችሁ አትለንም ባሌ ነዉ የምትለዉ አባቴም እንደዛም አቀማጥሎ ነዉ የሚተራት🥰🥰አለሞቼ 👉🌏
2026-09-07 11:35:40
8
erym.22
ቀብራራዋ የናስር ሸጋ እህት👑 :
የኔወቹ ይጠራራሉ ሀታ ተደባብረውም ቢሆን ይጠራራሉ😍
2026-09-07 21:02:18
5
yusepbxhdjxdhjdjx
መኑ ከመ ለእግዛብሄር :
የናቴ ብጤ🤣🤣🥰🥰🥰🥰
2026-09-08 15:01:15
0
m2451498
lij🍫مريم✍️ :
ዛሬእኔ🤣እናቴንናባሌን በግሩብሳወራ ባሌዊየ አልኩት🤣ምንያሞላፍጥሻልአለችኝ🤭🤭
2026-09-07 12:33:46
4
To see more videos from user @a5416948, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About