Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@seli.amharawit: #ከባልና_ከአባት #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኩራቴ😘ኢትዮጵያዊይነቴ #fyp #fypシ゚viral🖤tiktok☆♡🦋myvideo🤗foryou✨♥️
𝙨𝙚𝙡𝙞 ፴ 🌸☦️
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 07 September 2026 10:24:45 GMT
93448
10478
266
1453
Music
Download
No Watermark .mp4 (
14.32MB
)
Watermark .mp4 (
24.38MB
)
Music .mp3
Comments
rich 🦋🧡 :
ከአባቴ ጋር ማንንም አላወዳድርም አባቴ ማለት የኔ ሁሉ ነገሬ ነዉ
2026-09-08 22:08:13
57
ታማኙ😘ያ44ቱ🙏 :
ማርያምን ከትዳር ማንንም አይደርሥም
2026-09-08 14:51:33
38
ሒወት በደረጃ :
ኮሜንቶች ጤነኞች ናችሁ ባልን ከማንም አታወዳድሩ ትክክለኛ ባል ከሆነ
2026-09-09 10:42:44
12
Mulu derbie :
አግብቸ አይቸ ከአባቴ ከበለጠ መጥቸ እኮምታሉ አሁን ግን አባቴን ነው የምወደው❤️❤️❤️❤️
2026-09-08 23:13:32
13
ሸጋ ሴት :
ከባሌ እናቴን እወዳለሁ ካባቴ እና ከባሌ ባሌን እናቴ ግን በምንም አልቀይራትም[Heart eyes]
2026-09-07 17:43:20
20
➕ገብረ ኪዳን ⏪✤የተዋህዶ ልጅ⛪✅ :
ካባቴጋ ብኖር ደስ ይለኝ ነበር ግን የእግዚያብሔር ቃልኪዳን አለ ብዙ ተባዙ ምድርን ሙሉ ይላል ስለዚህ አግብተን እንድነወልድ ተፈቅዶልናል ለዛነዉ ከአባት ጋር የማንኖረዉ አባት ባል ይለያያል አባትም ያባቱነቱ ቦታ አለዉ ባልም የባልነቱ ቦታ አለዉ ግን ከአባትሽና ከባልሽ ብባል 100 ፕረሰንት አባቴን እመርጣለሁ እኔን ለማሳደግ ስንት መከራ አይቱ አሳድጎኝ አግብቸ ባል ተብየዉ አንድቀን ብጣላ አፈርዴጨ ነዉ የሚያስበላኝ ያባረርኛል መግቢያየ ኩራቴ መመኪያየ ግን የት ነዉ አባቴ ግን ሙቶብኛል 😭😭😭
2026-09-09 10:05:39
7
ላድ ሂወት ሽ ፈተና :
እመቤቴን አባቴን ነው የምመርጠው ከሱጋ ማንንም አላወዳድር
2026-09-09 10:32:32
2
🌸Mahi tedi 🍫🇹🇷 :
ጌታን ጴንጤ ነኝ
2026-09-09 09:40:58
2
ሐብለ ተሰፋዬ :
አባቴ ነዉ ምርጫዬ 👍👍👍👍👍
2026-09-07 17:21:00
25
እሙ 🎀🦋 :
ከአባቴ የሚበልጥ ነገር የለም ዋ 😳
2026-09-09 11:00:13
1
🦋 𝑒𝑙𝑑𝑢👸🌸 :
ኮሜንቱ ሁላ አባቴን አባቴን ነው እሳ ሚለው🙊🤭
2026-09-09 13:22:08
1
ትርንጎ ወሎየዋ💚💛❤️ :
እኔባሌኔን
2026-09-08 16:31:32
3
ህልም አለኝ ደሥ የሚል :
nooooooooooooo
2026-09-09 14:14:22
0
ስለሁሉም,ነገር,እግዚአብሄር,ይመስገን🙏 :
እዉነት ለመናገር አባቴን ከማንም አላወዳድረዉም የኔ ዉድ አባት ብወድቅም ብነሳም አባቴነዉ ሁሌም ከጎኔ የኔ ዉድ አባት ሽአመት ኑርል እወድሀለሁ❤❤❤
2026-09-07 12:24:39
2
ሰርክ አዲስ ደመቀ :
አባቴነዉ የምመርጠዉ ማርያምን🥺
2026-09-08 09:47:18
1
b,ነኝ።ትንሿያባቷናፋቂ :
እኔአባቴንምእናቴንምባልካለኝምባሌንምሁሉንምእወዳለሁባልምእናትአባትነውላደለው
2026-09-09 08:59:23
0
Amina :
ትክክል እናትእና አባቶቻችንም ወላጆቻቸውን ትተው ነው ትዳር የያዙት ስለዚህ ኮሚንቶች አትጫጭው
2026-09-09 06:56:53
0
የቃል ሸጋ እናት😘 :
አባ ይቅርታ ሺ ጊዜ አባቴን እወዳለዉ ባሌንም እንደባልነቱ እወደዋለዉ ግን መረጭ ብባል አባቴን🥰🥰🥰
2026-09-07 15:02:11
5
ግደለሿ💃👑😁 :
ይቅርታ ግን እናትና አባቴን ከማንም ጋር ማወዳደር አልፈልግም ባሌን በባልነቱ አከብራለሁ አለቀ😂
2026-09-08 18:05:14
1
አመፀኛው ራያ :
ኧረ አባ ተሳስተዋን ማን እንደናቴ ማን እዳባቴ❤️
2026-09-09 04:12:09
3
እንዳትመራመረኝ በጥቂት ነገር ማረኝ :
ይቅርታ ለኔ እንደ አባቴ የምወደውም የለም ከአባቴ ጋር ማንንም አላወዳድርም
2026-09-07 13:59:38
4
🌹Sወሎየዋ🌹 :
ኢረ ባክህ አባቴ ን ነዋ
2026-09-09 12:05:26
0
@beza :
በእውነት አባታችን ቃለሒወት ቃለበረከት ያሠማልን🙏🙏
2026-09-08 15:21:05
2
ፍቅር የእስቴዋ👑💋🦋 :
አረ ይተዉጂ አባቴ ባይኔ መጡብኚ አባቴን ከማንምጋ አላወዳድረዉም በርግጥ ባሌም ክብሬ ነዉ ግን አባቴን እመርጣለዉ
2026-09-09 08:58:08
1
To see more videos from user @seli.amharawit, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#CapCut #فخامة_الاسم_تكفي #عباراتكم_الفخمه📿📌 #اجمل_عبارة_راح_ثبتها📌
Hola chicos !!! Nuevo video :)) gracias a la modelo de este video @gali !! #asmr #ASMR #asmrcasero #asmrparadormir #asmrvisual
😜
اقوا تدريب في المكافحة #لايك_متابعه_اكسبلور #ابن_الداخليه #وزارة_الداخليه #جهاز_مكافحة_الارهاب_الفرقه_الذهبيه
Sorry if your face is in this and you didn’t want it to be @⋆. 𐙚˚࿔ addy𝜗𝜚˚⋆
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy