@sampulkeren.id: VIT BOOSTER JAGUNG 1 LITER - P

wajib punya
wajib punya
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 07 September 2026 11:37:46 GMT
429
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @sampulkeren.id, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

📣የስማርት ኤስ.ቲ.ኤስ (STS) ኤሌክትሪክ ቆጣሪ አጠቃቀም መመሪያ📍 ውድ የስማርት ኤስ.ቲ.ኤስ (STS) ኤሌክትሪክ ቆጣሪ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን፤ የኤሌክትሪክ ፍጆታ በኪሎዋት ሰዓት (kWh) እንዴት እንደሚገዙስ ያውቃሉ? እንግዲያውስ እንንገርዎ! ✅ የኤሌክትሪክ ፍጆታ (ኪሎዋት ሰዓት) ግዢ   👉 ዘመናዊ የዲጂታል ክፍያ አማራጮችን ማለትም በሲ.ቢ.ኢ፣ በቴሌብር፣ አዋሽ፣ ኤም-ፔሳ እና በኢብር በመጠቀም የሚፈልጉትን የኪሎዋት  መጠን መግዛት ይችላ፡፡ ግዢውን ሲያደርጉ በአጭር የጽሁፍ መልእክት 20 ቁጥሮች ይላክልዎታል። ✅ቁጥሮችን ወደ CIU የማስገባት ሂደት ቅደም ተከተል:- 👉ማብራት:- ሲ.አይ.ዩን (CIU) መጀመሪያ ማብራት፣ 👉ቁጥር ማስገባት:- የተላከውን የ 20 ቁጥር ኮድ ማስገባት፣ 👉ማጠናቀቅ:- ቁጥሮቹን አስገብተው ሲጨርሱ የሰማያዊውን በተን (ቁልፍ) መጫን፣ ✅ የሂሳብ እና የፍጆታ ማረጋገጫ ኮዶች (Short codes) ቀሪ ሂሳብን ለማወቅ:- 👉በ170 ላይ በመጫን ቀሪ ሳንቲም/ብር ማወቅ ይቻላል፣ ✅የገባውን ብር ትክክለኛነት ለማረጋገጥ:- 👉501 ላይ ኮድ በማድረግ ወደ መቆጣሪው በትክክል መገለበጡን ማወቅ ይቻላል፣ ✅የቮልቴጅ መጠንን ለማወቅ:- 👉031ን በመጫን በአካባቢው ያለውን የቮልቴጅ ሌቭል ማየት ይቻላል፣ ✅የሎድ (Load) መጠንን ለማወቅ:- 👉እንደ ምድጃ እና ስቶቭ ያሉ እቃዎች ሲጠቀሙ 034 ብሎ የአምፔር ወይም የሎድ መጠኑን ማወቅ ይቻላል፣ ✅አጠቃላይ ፍጆታን ለማወቅ:- ➡️እስከዛሬ የተጠቀሙትን ኤሌክትሪክ ፍጆታ ኪሎዋት ሰዓት ለማወቅ ሶስት ጊዜ 000 ብሎ መረጃውን ማግኘት ይቻላል፣   ስማርት መቆጣሪዎች ለዘመናዊ ኑሮ! #ስማርትቆጣሪለዘመናዊሕይወት!    #ስማርትቆጣሪ   #ውጤታማየኃይልአጠቃቀም   #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

About