@yadeshi: የኔ ውድ እንኳን ደስ አለህ 👨‍🎓 አለምን ችዬ ብሰጥህ ሲያንስህ ነው ግን ምችለው ይሄን ነው የኔ ኩራት የኔ ጀግና ባል ያኔ ለአራት አመታት ስራም መሄጃም አጥቼ ቤት ስቀመጥ አባብለህ ከድብርት አውጥተህ ከፍጣሪ ቀጥሎ እንድቆም አርገኃኛል ዛሬ ያለችው ያዳ እንደምትጣ ስትነግረኝ እኔ እራሱ ስቄብሀለው ከእኔ በላይ በእኔ ላይ እምነት ነበረህ እዛ በረሀ ተንከራተህ ሰርተህ መኪና ስትገዛ እንኳን ሚስቴ ወገቧን ያማታል ብለህ ለኔ ሰተህ አንተ በ ታክሲ ነበር ምትሄደው ለዛውም ምንም ስራ ሳይኖረኝ ምሄድበት እንኳን ሳይኖር አንተ የኔ ሲሳይ የኔ በረከት የኔ አበርቺ ነህ 10 አመት ማይለወጥ ፍቅር ❤️ እንደወደድኩህ እንዳከበርኩህ ኑርልን Congratulations Dr sisay temesgen እወዶታለው 😘 @sisay

Yadeshi Demisse
Yadeshi Demisse
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 13:33:26 GMT
357932
102214
2816
10946

Music

Download

Comments

abela.et
Abel :
እንደዚሀ አይነት ትዳር ስጠኝ አሜን!🙏
2026-09-07 16:43:20
1107
_mekdi1219
@Mekdi :
እውይ የኔ አባት🥹💓 ያዳዬ ያልተሰባበረ፣ ያልደከመ እልፍ ደስታ ፍቅር ይስጥሽ🥰🥰 luv you
2026-09-07 13:54:01
2168
abumesi
abu mesi :
አሁን የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል🥹🥰
2026-09-07 13:52:42
2022
liyuandkidus
Liyu🌸 :
መድኃኔአለም ሁሌ አዲስ ፍቅር ይስጣችሁ ❤️እወዳቹሀለው❤️
2026-09-07 13:53:22
5220
missleyu
missleyu :
Eweyyyyyyyyy😭😭😭
2026-09-07 14:18:31
3643
sebaah03
𝓼𝓮𝓫𝓪𝓪𝓱✨️ :
balachinin endezih lamasdeset yabkan🥹🫶
2026-09-07 14:09:27
527
liduana19
liduana :
ስታስቀኑ አብራችሁ አርጁ🥺😍
2026-09-07 13:46:34
1009
meri_skin_care
Meri_skin_care የ ሐረሯ 👸 ንግስት :
እስከዛሬ ካየሁት ነገር ለምንድነው ያንቺ የእውነት የመሰለኝ you make me cry ያዳ🥺🥺🥰🥰🥰
2026-09-07 13:58:59
504
betty_sherefedin
betty_sherefedin :
Ewey🥹🥰🥰
2026-09-07 14:57:36
267
fikertadele
FIker Tadele :
Awww🥹 this is the dream besimeab ❤️❤️😭😭😭😭
2026-09-07 15:00:54
61
alem12a0
✌️Peace :
አልዋሽም ቀንቻለሁ 😥😥ታድላችሁ 🥰
2026-09-07 13:48:50
610
fregezae
Fre & yostina👩‍👧 :
This is so cute 🥰🥹🥹❤️
2026-09-07 13:45:27
100
mehalte.arage
mahi😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 :
endate endamiyate eko 🥹🥹🥹🥹 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-07 15:35:04
3
mena.niguse
Mena :
eweyyy besmam 🥹
2026-09-07 15:10:25
5
bitanya_alazar
✨ቢታንያ_አላዛር✨ :
Ewiyyyy this is so beautiful 💕💕💕
2026-09-07 15:33:18
4
jani.hug
🦋🅙🅐🪄🅼🅰🅼🅰🆃🅸🫂 :
ባል መልካም ሲሆን እና ሚስቱን ሲወድ,ሲያፈቅር, ሲያከብራት ,ከህልምዋ ጎን ሲሆን ሚስት ደሞ በእጥፍ ፍቅርን ትሰጣለች, በእጥፍ አክብራ ታስከብረዋለች. እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትዳራቹን ይባርክ🙏🥰❤
2026-09-07 14:05:11
1075
with_sasu
SASU :
this is so beautiful [Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes]
2026-09-07 14:10:08
193
dr_zeli_da
Doctor Zelida :
Ebakesh ataslekeshen yada
2026-09-07 13:49:39
171
bemnetdesta9
Bemnet Desta :
አስለቀሳቹኝ 🥹 በተለይ የ አባቱ እንባ i notice that በቃ ልብ መረቃቹ ❤️this is the sweetest video i’ve seen today ❤️
2026-09-07 13:49:16
292
hanuredi5
ℎ𝑎𝑛𝑢 𝑟𝑒𝑑𝑖🧕 :
ለካ እንደዚህ አይነት ፍቅር አለ😥
2026-09-07 13:54:08
19
usermkmesi
mesay.k21🎀 :
አይ ሚጢ
2026-09-07 15:35:07
132
rekikyirgaye
rek🌸 :
በእየሱስ ስም በረከትሽ ይደርብን
2026-09-07 13:44:28
147
To see more videos from user @yadeshi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About