@susu58879: አሰም በልታችሁ ኑ ነው ነገሩ🤣🙌

🦋صفي🦋
🦋صفي🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 07 September 2026 13:46:13 GMT
20082
281
315
67

Music

Download

Comments

madinayedirewa0
seada :
እኔማ ሳኡድ ከመጣሁ እማልባላዉን ሁሉ ግደታ መብላት ጀምሪለሁ ኢቶዮ በሂድ አባቴን አላደክምውም አረም እበላለሁ😁 ኑሮ በዘደ
2026-09-07 17:05:31
4
amu.abdu.rehman
አብደላ ሸጋ እናት :
በርቢል በኛ አገር የበሬ ማገጥ
2026-09-07 19:07:28
12
user6937798030948
💋Ⓐ አማን የፍቅር ሠው ከከፍሽ ስሜ ላስደስትሽ :
ርጂላ ይባላን ባረብኛ በኛኳን አላቅም
2026-09-07 19:16:50
9
user4363874182211
𝑓𝑜𝑧𝑖 𝑏𝑖𝑛𝑡 𝑗𝑢ℎ𝑎𝑟 :
አጣሪያ😄በሸዋ[Tears of joy]
2026-09-07 20:25:59
15
user30w40ay0q8
የልቤ🥀ጓደኛ🔐እራሡ🥀ልቤነዉⓏ :
አጣራ ነዉ የሚቫለዉ ቨኛአገር
2026-09-07 18:04:42
7
lubaba.sied21
እሙ አይመን😎 :
ወላሂ እህሉ ውስጥ እየበቀለ አረም ያስቸግረናል ስሙም አጣሪያ ነው 😅😅😅
2026-09-07 20:53:59
5
seada_bint_yimam2
🗞ሠአድ ነኝ ዬመርሳዋ🗞 :
በአረበኛ በርቢር በአማረኛ አንጣሪያ😁
2026-09-08 02:00:34
3
user738175084858
amina :
melkeya
2026-09-07 22:44:06
0
user803911271001a
የማዳም እስረኛ 🔐የፍሉዝ💴👈 ሞርኮኛ 🫣❤ :
በኛ ሀገር ጡጅት ነው ሚባል
2026-09-07 22:14:07
0
amriya.mustafa
amriya☪️💫 :
😂ሪጅላ እኛ ቤት ባባ ይወደወል ኢዳም ሪጅላ ስሪ ነው ሚለኝ 😂እኔ አንድ ቀን ሪቦኝ በልቼው ተቅማጥ አሲዞኝ 🤕ተውኩት
2026-09-07 15:04:09
0
rich51366
𝐑𝐢𝐜𝐡የገጠሯ❤️‍🩹 :
ወላሂዛሬእራትየሠራሁትእሱንነዉደሞኮስወደዉ😁
2026-09-07 21:38:15
0
tigest3950
እማዬ ምን ተክቸ ልርሳሽ? :
አሉማ ይላት ነበር አባቴ እዚህ ግን ሲጣፍጥ[Tears of joy]
2026-09-08 07:08:47
0
zuzulove76
🌹አስሊ🍬ሰይድ💗 :
ቡስቄ ለካ ስረባት ጋገርኳት 🥰🥰
2026-09-07 20:14:22
0
zinet.kase
z ሳይቴዋ የተናፈቀ ሁሉ አይገኚም❤ :
ወላሂ አልበላም ብየ አቃትኮት እሶ ሌሺ ትላለይ እኔበሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣
2026-09-08 00:29:22
0
hayuti0955
💞ቅመሟነኝ💞 የፈድሻዋ💞 Sis💞 :
ካልተሳሳትኩ ባኤላ 😁
2026-09-07 22:02:56
1
nibret.nituh
nibret.nituh :
ኢትዮ አለወይእሚሉትስነገር😁😁😁
2026-09-07 20:12:06
1
user3920249941782
Jemila hassen :
አጣሪያ ይባላል ድሮ በ77 ግዜ እበላዋለን ትልነበር አያቴ ይበላል ብላለች ወላሂ ❤️❤️❤️
2026-09-08 00:33:44
0
tesdenia
tsedeniya 💝🥰 :
ውዴ ምንድን ነው😳😳😳😳
2026-09-08 06:26:20
0
jemela71
➻𝑙𝑖𝑗◊ 𝑗𝑢𝑗𝑢👸አደበኝዋ🔐👸🦋 :
🥺አወ ወላሂ መጥፌ ኧረምነዉ እዚደሟ ምርጥ ሰላጣነዉ🤣🤣🤣
2026-09-07 14:47:10
2
user2236826568615
ማሪያም እናቴ :
አደራቹ ሙያይዛቹ ኑ እዚ እስፔሻል ምግብ ብለን እናቀርባለን😂😂😂
2026-09-07 20:11:54
2
subhash.kumar035
እሙ ካሊድ :
እኛ ኢትዮጵያን በፍቃዳችን ነው ድሀ የሆነው 😁😁
2026-09-07 21:58:33
1
k8027356
ሦብ🎼ረኛዋ🎧 :
አጣሪያ ወይም አቀጭራ ይባላል
2026-09-08 03:07:45
1
t.a20493
t a ወሎየዋ :
ትናንትና ወጥ ሰርቸ በሉት እነሱ😂😂😂
2026-09-07 20:29:24
0
To see more videos from user @susu58879, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About