@gasfuny: በክልሉ የመንገድ፣ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ዘርፎች የተመዘገቡት ውጤቶች፣ የማንሠራራት ጉዟችን እውነተኛ ማሳያዎች ናቸው። የማንሠራራት ቀን ያለፉትን ስኬቶች የምንገመግምበት ብቻ ሳይሆን፣ ከተገኙት ውጤቶች ትምህርት በመውሰድ፣ ለነገ ጉዟችን አዲስ የቁርጠኝነት፣ የትጋትና የላቀ አፈጻጸም መንፈስ የምናድስበት እሳቤ ነው። #የሠራነውን_እናስቀጥላለን!

የየጁ ልጅ
የየጁ ልጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 14:37:50 GMT
48
4
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @gasfuny, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About