@samusilte:

samu
samu
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 14:49:30 GMT
229388
3184
633
433

Music

Download

Comments

yegonderewakebet
✝️🇪🇹🇮🇱 :
አደኛ ምድነው የሚለው ወገን🤣
2026-09-08 08:41:38
125
user366375369867
ቅ🌷ዱ🌹ስ🌹 :
አንደኛው ላይ የገባው ካለ ወዬ በሉኝ
2026-09-08 11:51:16
37
anewer.abdu
Anewer Abdu :
ወላሂ እኔንአቺ አዲአይንትን አይዞሺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-15 18:06:10
0
eliyana_umm
Eliyana_2 :
አለመማሬን አመሠገንኩት🧐😂
2026-09-08 14:48:33
8
muhewayma585
muhewayma❤❤ⓜⓜ✈️✈️ :
በሌላ ነገር እንዳታስቡት 1ኛ ያበደ ነው የሚለው🥰🥰🥰
2026-09-08 20:28:00
2
nikodimos7t
ዲ ,ኒቆዲሞስ ተክለሃይማኖት🇪🇹 :
ምንድነው የማንበብ ችግር አለብኝ አስረዱኝ ያበደ ነው አይደለም ?
2026-09-08 16:27:20
1
user5274840978259
አይሠው🤔 :
1ኛው እደኔያልገባው አለግን?🤔
2026-09-08 15:19:09
1
s7123140
S ነኝ የአላህ ባሪያ ☪️☪️☪️ :
የኔቆጆ እኔን አይዞሸ ሁሉንም ለአላህተይዉ
2026-09-09 17:24:06
0
553f6875ef7888
Ye Aselaw :
አንዱም አልገባኝ ??? አስረዱኝ እንደገና 😁😁😁
2026-09-09 12:48:18
2
abdi.man.cco
Abdi man cco :
አይዞሽ የኔ እህት
2026-09-08 20:25:06
0
biluhabesha1
Bilu Habesha :
ትተሽ መርሳት ሂወት ይቀጥላል የተሻለ አላህ አዘጋጅተልሻል አየይዞሽ🥰🥰🥰
2026-09-08 14:31:52
0
kadir..kufa
islam :
የኔ ዉድ አይዞሽ የልፈል የንች አላለዉም እንዱ ቢሄድ አንድ ሺህ ይማጠል አተስብ ሞትም አል የኔ ዉድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-10 19:33:22
0
samri6530
Samri 💫💫 og :
yasdestal😜 gn afkre alawkm
2026-09-08 14:48:22
1
hayla4462
Hayla :
ሙሉ,ልብ,ለሠዉ,አይሰጥም,
2026-09-09 12:51:34
1
ebrahimdino34
Ebro Man522 :
ምንኛ ነው የገባው ካለ 🥺🥺🥺
2026-09-10 11:06:05
1
yemewlidu.dmket7neshida
መንገደኛው🇬🇭🇬🇭🇬🇭❤❤🚘🚘🚘🚘 :
ስልጤ መሆን አለባት😁😁
2026-09-09 11:02:27
1
hayile.gebre
H 3797 :
እኔን ግን ለምድነው ፍቅር የማይዘኝ
2026-09-08 15:56:20
0
user91497449032151
ጌች ነኝ የማርያም ልጅ♥️ :
ያፈቀረ እይኑ ቀይ ይሆናል 😳
2026-09-09 16:56:43
1
messi.2651
CR7 !Me :
ይሔ ፍቅር የሚባል ነገር አሁንም አለ እንዴ
2026-09-08 14:29:57
0
anwarkebede8
Anwar :
አይዞሺ ይዘሺ ተገኝ ያጣሺው ሣይሆን የተሻለ ይመጣል በዛ ላይ መሥገጃሺ ላይ ታገሺ እህቴ
2026-09-08 15:03:47
2
abdulsemed916
Abdulsemed :
አብሽሪ ነገም ሌላ ቀን ነው እና አለህ የወደዳቸውን ራሱላችንን ሸፈዓችንን ከራስሽ በለይ መውደድን መፍቃርን ይወፍቅሽ 🤲
2026-09-09 15:26:37
0
nuredinkassaye
Nuredin :
አይዞሽ ለኤሊ ያለውን አሞራ አይበላውም ለአንች ያለው አንድ ቀን ይመጣል! ፍቅርና ሞት የተፈጥሮ ህግ ነው መች እንደምንሞትና በማን እንደምንፈተን የሚወሰነው በፈጣሪነው ለዛም ነው የአንዳችን ልብ ሌላችንጋ የሌላችን ልብ ደግሞ አንዳችን ጋር ሆኖ ሳይገጣጠም የምንጎዳዳው !! አይዞሽ ታገሽ የተሻለ ፍቅር ተመኝ
2026-09-08 16:58:51
1
To see more videos from user @samusilte, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About