@mehru1610: 🤩የሚኖር ጉዞ! ለመስቀል አገርቤት🤴🏽🇪🇹✨ የተንቢ እንበል 1. የ5 ቀናት ምቹ ና ሰላማዊ ቆይታ 🌞😴 (ከመስከረም 14 - 18 / 2019) 2. የጎመን ክትፎ፣ የእርድ፣ የቁርጥ፣ የክትፎ፣ የደመራ፣ የሻኛ የበዓል አከባበር ስነ-ስርዓት 🫠🤗 3. የምግብ🍖፣ የውሀ💧፣ የቡናና ሻይ ሙሉ ወጪ 4. በእያንዳንዱ ምሽት ልዩ ካምፕፋየርና ⛺️የመዝናኛ ጊዜ 5. ተፈጥሮን ለመኖር በልዩ 💫የጊቤ ፓርክ ጉብኝት (ፏፏቴ፣ ሀይቅ፣ መልክዓምድር፣ ሀሳብ ሰጪ መዝናኛዎች፣) 6. ከተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር የጋራ መዝናኛ😋🎮 7. የአራት ቀን ማደሪያ🛌 8. የጋራ ትራንስፖርት የደርሶ መልስና ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴ🚉 9. ፎቶግራፍ እና ቪዲዮግራፊ📸🎞️🎥 10. ሀይቅ ዳር ሰንሴት🌅 ✨ከዞኑ ቱሪዝም መምሪያ ጋር በጋራ ስለሚሰራ በልዩ ትኩረት መልካም ጊዜ ያሳልፋሉ🥰 ☎️ +251 9 00 35 48 10 +251 9 57 04 98 56 #guragetiktok #visitgurage
Mehru
Region: ET
Monday 07 September 2026 14:54:43 GMT
Music
Download
Comments
YARED :
ሰበና ቀጣይ ዓመት መስቀልን በጉራጌ በዮኒስኮ ለማስመዝገብ እንስራ
2026-09-07 15:05:21
18
merima_🇺🇸🇺🇸 :
:በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ስልካቸው 09_34_24_38_23 በኢሞም በዋሳፕም ደውላችሁ አማክሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏🙏🙏
2026-09-07 20:19:31
1
ፅኑ ቃል❤ :
በምሩ አንድ በጣም የደበረኝ ነገር አለ በጣም🙏
2026-09-07 21:32:26
1
Zara🌿የጉራጌዋ🌿ቀብራራ💐📸 :
እንደኔ ግን በጉራጌነቱ ሚኮራ አለ
2026-09-07 21:09:35
3
habtmau fikadu :
ያምራብሻል
2026-09-08 07:57:52
0
muba arsenal :
ምሩ እንዴት እንደ ምወድሽ
2026-09-07 17:25:23
2
Faya J :
ምሩ ምርጥዋ🥰🥰 በርቱልን
2026-09-07 17:43:09
2
ያረብ 🤲 :
2026-09-07 20:13:48
1
Beza B :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ
2026-09-08 08:21:19
0
@M R❤❤❤❤☪️ :
ሰፈራችን ከባች የምወዳት ልጅ
2026-09-08 05:03:58
0
mihret :
mihruye siwedsh iko
2026-09-07 20:05:43
0
Yªŗub :
የተንቢ ወርደነ ፏፏቴ
2026-09-07 21:46:23
0
ገብርኤል አባቴ :
የተንቢ 🤝
2026-09-07 23:35:49
0
ዳግም ለናቱ :
እኔ ውሰዱኝ ሰንት ነው
2026-09-07 19:36:08
0
muler yenatu🙏✍️ :
🥰🥰
2026-09-07 19:00:29
0
HBⒽ :
ዘድረ መስቀር ኤነ መረካቶ በሳት ተቃጠለብን ፈረሰብን
2026-09-07 20:46:44
0
Esubalew ዘደብረ ምህረት :
ጉራጌ ኩሩ ነዉ
2026-09-07 14:56:34
0
fila :
ዋጋው
2026-09-07 17:14:36
0
nafekot ye gebreal :
ጉራጌ ኩሩ ነው ኢትዮጵያ ይወዳል
2026-09-07 18:45:43
0
shukur :
ወርደነ 🥰🥰🥰
2026-09-07 19:56:36
0
tse :
መስቀል በጉራጌ ይሸር
2026-09-07 18:20:50
0
የጉራጌዉ :
2026-09-07 18:30:26
0
የኔታ ነፀብራቅ :
ምሩዬ🥰
2026-09-07 14:58:45
0
To see more videos from user @mehru1610, please go to the Tikwm
homepage.