@gashdere: Astarkulgn#gashdere #zenabeturuba #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral

ጋሽ ደሬ(ዜና በጡሩባ)
ጋሽ ደሬ(ዜና በጡሩባ)
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 15:11:01 GMT
214127
19794
314
2277

Music

Download

Comments

sentuderese1
Sentu Derese :
ወይ አንተ ስውዬ የእኔን ጉድ እኮ ነው የምታወራው
2026-09-17 08:43:42
82
wiz.man84
ሹሉቃ👳‍♂👳‍♂ :
እመነኝ አተ ልጅ ትልቅ ቦታ ፣አይሀለው ምርጥ ብቃት አለህ ብቻ ጠክረህ ተስፋ ሳትቆርጥ 🕺🕺🕺🕺
2026-09-18 19:31:56
30
shewa0433
liya eshetu :
እያዋዛህ ትልቅ ትምህርት ሰጪነው🙏🙏🙏
2026-09-18 06:29:21
26
biruk.tadege
biruk tadege :
ሰላም! ይህ አይነት ስሜት በጣም የተለመደ እና የሰው ልጅ ተፈጥሮ አካል ነው። በሳይንሱ (በስነ-ልቦና እና በነርቭ ሳይንስ) ይህ ሁኔታ "አምቢቫለንስ" (Ambivalence) ወይም "አእምሯዊ ግጭት" (Cognitive Dissonance) ይበላል። አእምሮህ በአንድ ጉዳይ ላይ ሁለት ተቃራኒ ሀሳቦችን፣ ፍላጎቶችን ወይም ስሜቶችን እኩል አስተናግዶ ውሳኔ ለመስጠት ሲቸገር የሚፈጠር የስነ-ልቦና ሁነታ ነው። በሳይንሱ ምክንያቱ ምንድን ነው? የስሜት እና የምክንያት ግጭት፡ የአእምሮህ የስሜት ክፍል (Limbic System) "አድርገው" የሚል ከፍተኛ ፍላጎት ሲያመጣ፣ የሎጂክ እና የትንተና ክፍሉ (Prefrontal Cortex) ደግሞ ሊከተል የሚችለውን አደጋ ወይም ጉዳት በማሰብ "አታድርገው" ይልሃል። አደጋን የመፍራት ተፈጥሮ (Loss Aversion)፡ አእምሮአችን ሁልጊዜ ከምናገኘው ጥቅም ይልቅ ሊደርስብን የሚችለውን ጉዳት ወይም ማጣት አግዝፎ የማየት ተፈጥሮ አለው። የውሳኔ ድካም (Decision Fatigue)፡ ስለ ጉዳዩ አብዝተህ በቅድሚያ ሲያሰላስል አእምሮህ ስለሚደክም ግልጽ ውሳኔ ላይ መድረስ ይሳነዋል።
2026-09-16 16:52:13
6
richhomedecor1
Rich Home Decor :
@ጋሽ ደሬ(ዜና በጡሩባ):Thenkew👍 እንዲህ ሆነ ሲፃፍ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-19 04:19:08
1
gonder819
@ :
እኔ አለው አይደል ከግሮቼ ጋር ምጣላው ቀኝ እግሬ ፀሎት ቤት ግራው እግሬ ጨብሲ ቤት
2026-09-17 06:09:16
9
aman.gonderiw3
aman gonderiw :
ሁለቱንም አትስማቸው ዝም በል ዝብለህ
2026-09-16 11:47:22
7
user84384613974857
እናቴ አለሜ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 :
በርሄ የራያው ተክቶልናል😁😁😁😁
2026-09-23 06:10:02
1
.hameid.zekereya
ሁሉ ስላም :
ይሂኩፎያግን ሀሳብ ያመጣን ግ
2026-09-21 12:41:43
1
nabutewsatenaw
Alemneh :
ምርጥ አስተሳሰብ
2026-09-18 10:59:16
1
hunie.magna
በትረ~ ሙሤ :
-ዘላለም እደሚኖር ሆነህ ሥራ! -አሁን እደምትሞት ሆነህ ኑር!
2026-09-20 18:50:10
1
wondiyebarich3
wondiyeBarich3 :
😂😂😂ምርጥና በሳል ሀሳብ ነው ብሮ!!!!😂😂😂
2026-09-20 11:37:45
3
wosenie.fisha
እግዚአብሔር እረኛዬነዉ። :
እኔ ያለሁበት ሁኔታ🥰🥰🥰😁😁😁።
2026-09-09 13:29:42
2
jemal.ahmed683
jemal ahmed :
ውይአንተብቻነህየልብአዋቂበእውነት
2026-09-17 11:06:13
1
user8206873374836
Wubet :
ውይይይ የኔ ወንድም ልብ እኮ አንድ ብቻ ነው። ኩላሊት ነው ሁለት
2026-09-18 07:31:41
2
aedss.demss
Abeyeነኝ ከሸዋ👌 :
ዬኔም እንዳተ ነዉ
2026-09-14 05:23:33
3
blood7272729
እሙ ለፀሐይ ፅድቅ!!! :
ታድለህ ሁለት ልብ አለህ
2026-09-16 11:21:29
2
tisase.aklilu
@tisase aklilu :
2026-09-07 16:10:16
0
user61430476192812
ወንድ2115 :
እውነት ነው
2026-09-07 16:42:11
1
user7586156877907
Deju :
እኔ አዱን ልሸጠዉ ነዉ ብሮ 😢😢
2026-09-17 17:25:53
1
user3514246006951
Habte Fkr :
የኔም እንዳንተ ነው😅😂🤣
2026-09-17 07:34:09
1
seya00190
seya :
እኔ ራሱ አሁን ይሄን video አሳልፈው ይለኛል አንዱ ደሞ ታገስ እያለኝ ነው 😂😂
2026-09-19 07:40:32
1
useryohans1
yohans :
አትሣሣ አትድፋ
2026-09-07 17:13:06
1
user12483797025
ብርሃን አሳዬ :
እዴ ልብ ያስባል እዴ ነው ምንድን ነው😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2026-09-17 19:09:58
2
handsomedagi
dagi.D💗🥰 :
😁
2026-09-07 16:25:40
0
To see more videos from user @gashdere, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About