Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yheyasi: ቅድስና የሌላቸው ቅዱሳን....👂👂 #creatorsearchinsights #fyppppppppppppppppppppppp #ኦርቶዶክስ #ethiopian_tik_tok #ኢስላም
"ጅብ በልቶህ ከምትረክስ በልተከው ተቀደስ"🫵
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 15:30:17 GMT
17912
678
34
457
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.43MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
10.43MB
)
Watermark .mp4 (
24MB
)
Music .mp3
Comments
Haile 1509 :
ማህበረ ቅዱሳን የፖለቲከኛ ስብስብ ነው
2026-09-12 23:55:52
15
tede :
ወንጌል ብቻ አስተምሩ
2026-09-08 05:41:45
3
Meki :
ምን አይነት ዘመን ነው እግዞዎ መሓረነ ክርስቶስ
2026-09-08 18:11:34
1
kasuu best :
እነሱና እኛ የሚል ሀሳብ በአንድ እምነት ተከታዮች ውስጥ እንዴት ልነሳ ቻለ ? ማህበረ ቅዱሳን ችግር የሚፈጥር ከሆነ ፈቃድ የሰጠው ሲኖዶሱ ከሆነ ለምን ፈቃዳቸው አይሰረዝም
2026-09-17 12:21:06
2
belak :
እኚ አባት ተሰቃዩ እኮ🥺🥺🥺
2026-09-14 17:07:53
1
AYELE TEFERA :
ጳጳስና አባቶች ይከበሩ
2026-09-25 13:25:26
1
Genene Oda :
🥰😍❤️እግዚአብሔር ህዝቡን እያሰበ ይሆን❤️😍🥰
2026-09-08 09:16:37
1
titi ye astu :
ጳጉሜ ይፆማል ያለዉ ማህበረ ቅዱሳን ነዉ?🤔🤔🤔 አባቴ በየአመቱ ይፆመዋል እኮ።
2026-09-17 01:26:38
0
ሳሚ ቴክኖ ግሉ :
አይ ጊዜ
2026-09-16 05:59:09
1
G+Best :
Atedengetu Eyesus Geta Nw
2026-09-17 18:06:58
0
Toz :
wow ማህበሬ ❤️🫂
2026-09-17 20:27:01
0
በላታስፋው :
ዲድስቅሊያ መፅሀፍ ወህድ አድርሱልኝ
2026-09-15 22:33:20
0
AYELE TEFERA :
አቤት ክርስትና
2026-09-25 13:24:57
0
Gez :
ማህበረ ቅዱሳን ፓርቲ😁😁
2026-09-27 20:14:15
1
Forgiveness :
ተወደደም ተጠላ ማሕበረ ቅዱሳን ለተዋሕዶ ምሰሶ ነው። ገና ይጠናከራል!☺️☺️☺️
2026-09-08 20:24:37
6
Tesfaye Desalegn :
ይሄንን 2005 አካባቢ የተባለ ነገር አሁን አምጥቶ ማስተጋባት የተፈለገው ህዝብን ከፋፍሎ የፓትርያርኩን ህዝባዊ ድጋፍ ለማሳነስ ዓላማ ነው። እነ ሳዊሮስን ሰው አስጨፍጭፎ ያስመጣው ኃይል ከፍተኛ የኦርቶዶክስ ህዝብ ቁጥር ወዳለበት ሰሜን ከመዝመቱ በፊት ይህንን ዓላማውን ለማጠናቀቅ የሚችለውን ሁሉ ይሞክራል።ባይሆንማ ኖሮ ከአርሲ እስከ ዝቋላ እስከ ዛሬ ቀን ድረስ እየተገደለ ካለው ኦርቶዶክስ ጉዳይ የበለጠ አሁን በተፈታ አለመግባባት ላይ አተኩሮ የከረመ ቪዲዮ እያመጣ ባላጯጯኸ ነበር።
2026-09-14 12:42:18
2
Tesfaye Desalegn :
የ2005 ዓ.ም አካባቢ ቪዲዮ! ያኔውኑ የተፈታ ጉዳይን አሁን ስንት የህልውና ችግር ያለባት ቤተክርስቲያን ጉዳይ አድርገው የሚያቀርቡት ጠላቶቻችን ገዳዮቻችን ናቸው።
2026-09-14 12:45:00
1
ኢትዪ ካዛ :
አሁንስ ማህበረ ቅዱሳን የሚተቸው ይኖር ???
2026-09-14 07:44:28
1
Hurya Yassin :
ለምድነው ደሀ እናሀፍታም አቀባበሩየሚለየው የማቅ ያስረዳኘ
2026-09-09 21:29:14
2
raengo :
alehameduliyla muslim arege lefeterkeny alah
2026-09-08 07:33:42
1
HABESHA :
ማሀበረ ቁዱሳን ቦለቲከኞች ናቸዉ
2026-09-08 18:33:56
1
witness :
1gna korontos 3,17 & 2d.korontos 3,3 tekebeluna kibir lemigebawu kibir situ...kibirachuhn ende poulos le EYESUS ASGEZU.
2026-09-23 09:36:24
0
@$ :
ቅድስት ማርያም ውስጥ የሚሰራ የድጓ መምርና ኮምፒተር ዲግሪ ያለው እና ዲያቆን ጓደኛው ይመርመሩ
2026-09-28 10:16:14
0
dagi :
mndn newu yemtawerut keenate 100 percent belay enesu yshalalu
2026-09-29 06:12:59
0
ታደሰ ረጋሳ :
ቀድሞ ነበር መጥኖ መደቆስ አሁን ላለንበት ዳረገን ለትርምስ
2026-09-13 18:18:01
0
To see more videos from user @yheyasi, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Phông xanh giả livestream để làm video giả live theo hướng dẫn của @Cô Ba Edit 👵 @Cô Ba Xây Kênh 👵 #cobaedit #cobareview #livestream #phongxanh #greenscreen
Test HD 🤩🌅.DM aja kalau tutor HD anti drop FPS support IOS.#highquality #4K #fypシ゚viral #60fps #sunsetvibes
#creatorsearchinsights #فيديوهاتمضحكة #متابعه_ولايك_واكسبلور_فضلا_ليس_امر #اكسبلورexplore_اكيبلور_explore #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂
#يا دنياء كفايه كـــــــــفاء كم ياحزان كم يابـــــــكاء#اداء الشاعر ايمن هيسان#المصمم ابو معتز#اكسبلورexplore #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬
My personal maid 🧼🫧 #ecovacs #deebott30scombo #ecovacspartner #amazonfinds #mopvacuumcleaner #robotmop #cleaningasmr #cleaningasmrvideo #amazoncleaning #amazonhomefinds #amazonfinds2024 #amazonnewreleases use code : 60DEEBOTT3S
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy