@asne_go_tnges: ዞብል ነው ፈረሱ የፋሲል ንጉሡ

አስኔ ጎ  ትንገሥ
አስኔ ጎ ትንገሥ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 16:00:00 GMT
5978
770
16
51

Music

Download

Comments

yonizfasilkenema7
እናትዋ ጎንደር f.ķ 4️⃣4️⃣ :
በመጀመርያ አንተ ነህ ድምፃችን! ስለዚህ ለምንደን ነዉ የፋሲል ከነማ ስታድየም እንዲስታደስ እማትጠይቁት?ነገ እኮ ክለባችን ወደ ጎንደር ሲመጣ ከተማችን ነዉ የሚጠቀመዉ????
2026-09-07 16:27:01
7
yonasmuluken
Yonas Muluken :
አያቴ የነገረችን ከየትኛውም የታሪክ መፅሐፍ ያላገኘሁት አንድ ታሪክ አለ እሱም ንጉሱ አፄ ፋሲል ከከሰላ ሱዳን ያስመጡትን በሰውነቱም ሆነ በንቃቱ ለየት ያለውን ፈረስ ዞብል ብለው ሰየሙት። ይህ ቀልጣፋና ፈርጣማ ፈረስ ከዕለታት አንድ ቀን ንጉሱን ተሸክሞ ሲሄድ አንድ ወንዝ ገጠመው ይህንን ወንዝ ለማቋረጥ ጥቂት ከተንቆራጠጠ በኃላ በአንዴ ዘሎ ለመሻገር ሲሞክር የፈረሱ የመራቢያ ብልት (ቆ*ጥ) ወልቆ ወንዙ ውስጥ ወደቀ፤ ፈረሱም ንጉሱን አሻግሮ ተዝለፍልፎ በመውደቅ ሞተ፤ ይህን ልብ የሚነካ ነገር የተመለከቱት ንጉሱ ስለ ታማኝነቱ የመታሰቢያ መቃብር ሰሩለት ይባላል። ይህንን ታሪክ ለእውነት የቀረበ የሚያደርገው ነገር ያለ ይመስለኛል ምክንያቱም መቼም አፄ ፋሲል ብዙ ዓመት ኢትዮጵያን በንግስና ሲመሩ አንድ ፈረስ ብቻ እንዳልነበራቸው ይታወቃል ስለዚህ ካላቸው ፈረሶች ውስጥ ይህ ብቻ ለምን ተለዬ ብለን ስንል የታሪኩን እውነታ ግልፅ ያደርገዋል!! "ዞብል ፈረሱ ቀለቡ ገብስ፣ ታማኝ ለጌታው የልብ አድርስ፣ እንደ ሰው ቢሆን ጊዜ አይቶ ከጂ፣ ባልተቀበረ በፋሲል ደጂ።" ተብሎም ተገጥሞለታል!!🙏🙏🙏
2026-09-08 07:31:13
0
jangondar_official
ጃን ጎንደር ሌንስ | Jan Gondar Lens :
ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን አስኔ ጎ ትንገስ 🙏🙏🙏
2026-09-07 17:09:16
0
user2323gatshhailemariam
gech :
ይመችህ አሴኔ ትችላለህ
2026-09-07 16:57:26
0
bridgewwwtiktok.com
bridge :
ዋው
2026-09-07 16:16:43
0
.0946089766
አዲስ መኪና ኪራይ ጎንደር🚘0946089766🚘 :
ቢኒ ይቻላል 💪💪💪💪
2026-09-07 16:25:05
0
tovrach12212
tovrach1221 :
አስንዬ real🔥🔥🔥💪💪💪
2026-09-07 16:18:00
0
sis.blake4
sis blake :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-07 17:29:57
1
fasilthebest
Fasil The Best :
❤️❤️❤️
2026-09-07 23:20:47
0
alexs.dagnewu
𝕓𝕚𝕟𝕚𝕚 :
💪💪
2026-09-07 16:13:17
0
getamesiy1
GETA MESIY :
👍👍👍👍
2026-09-07 16:40:58
0
talaku0856
CHA CLASSIC 24 𖣂 :
🔥🔥🔥
2026-09-07 16:38:02
0
amari2112
amari :
🥰🥰💪💪
2026-09-07 16:23:20
0
gech_napi
𝐆𝐞𝐜𝐡•🫆•𝟐𝟕 :
🥰🙏🥰
2026-09-07 16:47:24
0
haymi.2195
Haymi 21 :
💪💪
2026-09-07 16:11:35
0
teda7371
teda ✴️city boy✴️ :
🥰🥰🥰
2026-09-07 16:06:46
0
goneserew
Misganaw አዳ 21 እናቴ 💚💛❤ :
👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰
2026-09-08 06:05:50
0
To see more videos from user @asne_go_tnges, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About