@wasumohammed: ደብረ ማርቆስ - ዛሬ መንቆረር ነኝ‼ "የታሪክ ማህደር፣ የጀግኖች ምድር... የጎጃም ዕንቁዋ ደብረ ማርቆስ! ጥንት በ1840ዎቹ በደጃዝማች ተደላ ጓሉ ዘመን 'መንቆረር' ተብላ የተቆረቆረችው ይህች ድንቅ ከተማ፤ የወርቅ ዘመኗ የጀመረው በንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ነው! ንጉሡ በ1870ዎቹ ታሪካዊውን የቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን አንፀው፣ ግርማ ሞገስ ያለው ቤተ መንግሥታቸውን ሲገነቡ፣ መንቆረር ስሟ ተለውጦ 'ደብረ ማርቆስ' በመባል የሙሉ ጎጃም የፖለቲካ፣ የሃይማኖትና የባህል መዲና ሆነች። ደብረ ማርቆስ የነፃነትም ተምሳሌት ናት! ጣሊያኖች የጦር ማዕከልቢያደርጓትም፣ እንደ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ያሉ የጎጃም ደግኖች ተጋድሎ አድርገውላት፣ አዲስ አበባ ነፃ ከመውጣቷ ቀደም ብሎ፣ በ1933 ዓ.ም የነፃነት አየርን ተንፍሳለች። ከነፃነት በኋላ የጎጃም ጠቅላይ ግዛት መዲና ሆና የቀጠለችው የጎዛምን እምብርት ደብረ ማርቆስ፤ ዛሬ የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና ከተማ ነች። በታሪካዊ ቅርሶቿ እየተደነቀች፤ በታታሪ ልጆቿ እየተዋበች በዩኒቨርሲቲዋ: የትውልድ ሽግግርን :በኤርፖርቷ የአየር ትራንስፖርቱን በገፍ በሚቀርብ ምርት ነግዱ እያሳለጠች አሁንም በግርማ ሞገስ ታበራለች! ደብረማርቆስ‼ ማርቆሶች የት ሰፈር ናችሁ? ካህን ሰፈር ወይንስ አቡን ሰፈር :ባሶበር ወይንስ ሞጣ ሰፈር: ቅዳምን ናችሁ ውሰታ ሰፈር :- አባይ ኩኑ ወይንስ ሥላሴ ሰፈር አልያም መንቆረር :ሌላ የት ሰፈር ናችሁ? #WasuMohammed #breakingnews #foryou #tiktok #foryorpage @Suzan Ayele @የቅን ልቦች/yekin Liboch @Waስ @Temuniguse
Wasu Mohammed 📌
Region: ET
Monday 07 September 2026 17:06:04 GMT
Music
Download
Comments
Sebli🦋 :
my markos🥺🥰🥰🥰
2026-09-08 03:30:15
0
🛫የጅማው _🇷🇺 🅰️ :
ጂማ brother 🫂
2026-09-07 21:41:06
0
BEHAJA NEWS :
እጅግ የሚደንቅ አቀራረብ ነው🥰🥰🥰
2026-09-07 17:25:50
18
gach sanitary warker :
ዋናውን አብማ ማርያምን ረስተሀል ላስታውስህ ብየ ነው
2026-09-07 22:33:21
3
@ በሱፍቃድ 🎷🎷🎷🇪🇹🇪🇹 :
ውሰታ
2026-09-07 17:51:46
2
mesfin molla :
well come
2026-09-07 18:24:44
0
Juhar :
ምእራብ ወሎ እና ምስራቅ ጎጃም ብዙ የሚያመሳስል cultre ሁሉ አለ
2026-09-07 20:11:53
4
Zelalem/𝑧𝑜𝑙𝑎/ :
wuseta❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-07 17:54:31
0
Fikrte :
አቡን ሰፈር ❤️❤️❤️
2026-09-07 18:17:03
1
TOMAS NEWS✅ :
welcome
2026-09-07 17:54:52
0
የቅሪንጮ ባል :
ጥሩ አቀራረብ ነው።ነገር ግን ምን ልትሰራ ልትሄድ ቻልክ?
2026-09-07 19:07:33
1
Grown Up :
አዲስናጉሊት እኔ
2026-09-07 23:43:33
0
Nibret Tegoda :
አብማ
2026-09-08 04:30:27
0
7WH Question :
ዋሱ ምርጥ ሰዉ🥰🥰👌
2026-09-07 18:14:52
1
𝐊𝐄𝐃𝐈𝐑 𝐌𝐄𝐊𝐎𝐍𝐍𝐄𝐍 ✅ :
ማሽአላህ ከክፉ አይን ይጠብቅህ
2026-09-07 17:42:13
1
ሁሉን አቀፍ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዋውውውው
2026-09-07 19:20:02
1
ወሎየዉነኝ ቀብራራዉ :
ዋሡ የኛዉድድድ
2026-09-07 17:26:57
1
mohammed ali :
ዋው ማሻአላህ ብያለሁ ወንድም አላህ ይብቅህ
2026-09-07 17:27:26
1
Zab :
ማን እንደ ወሎ
2026-09-07 18:49:16
1
Ashenafi fantahun :
ሞጣ ሰፈር
2026-09-08 04:37:32
1
ትንኩሽቱ :
አብማ
2026-09-08 05:01:05
0
AT :
ሀገሬ
2026-09-08 04:51:07
0
ሚሚ የገብርኤል 19 :
ሞጣ ሰፈር
2026-09-08 04:54:05
0
HENOK 🇨🇦 :
እናመሰግናለን ለዚህ አቀራረብ 🙏🙏🙏
2026-09-08 04:47:10
0
mizan :
አብማ❤️❤️❤️
2026-09-08 05:09:17
0
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm
homepage.