@efi03407: #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹

slowly🤐
slowly🤐
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 07 September 2026 17:19:57 GMT
227732
8074
175
1280

Music

Download

Comments

nafkot249
suzi :
ስንቱ በመተት ሂወታቸዉን አጡ ማሚላ ለ5አመት 😭 በፀበል ነበረ 😭
2026-09-08 06:27:21
659
aiaiaia560
Ai 🍋🍋🍋 :
ማሚላን እኔ ብቻ ነኝ የተረዳሁት
2026-09-07 19:34:24
1319
aziza1841
🦋𝒁𝒖ዬ 🍒 :
ሁሉም ሰው ማሜላ ላይ ፈረዱበት የውስጡን ፈጣሪ ያውቃል የምር አትፍረዱ🥺
2026-09-07 19:51:36
768
hannanigu
hana :
ማሚላ እና ኪቺኒ ለይቼ እንኩዋን እማላቀው እኔ 🙄
2026-09-08 05:14:11
395
.live.record0
ወሬ Record✌👊 :
ማሚላ እውነተኛ ስሜቱን የልቡን ህመም ስለሚያውቅ ያለውን አለ። ኪቺኒ ግን የሰውን ትኩረት ለመሳብ ቆንጆ ቃላቶችን እየተናገረ የ ህዝቡን ሀሳብ መግዛት ቻለ አያቹ ጥሩ ያወራ ጥሩ ያስባል ማለት አይደለም
2026-09-08 08:26:48
211
lo..efh5hjk
dudu :
ሲጀመር ጎደኛ የሚባል ነገር አያስፈልግም ዝም ብሎ መኖር ነው እኔ በማሚላ አልፈርድም
2026-09-08 09:39:03
90
selinagemailcom
ክብር ለወንድልጅ ˚₊· ͟͟͞͞➳❥👱 :
ብርጭቆ ከተሰበረ በኋላ ልታፍሰው ትችላለህ እንጂ ልትጠግነው አትችልም አላቅፈውም ያለ መተቱን ፈርቶነው🥺🤭🤗
2026-09-08 05:23:16
83
rekik_ahmed3
ጧ ነኝ 🧕🏻 :
የወሬ ሱስ አለብኝ ምን ይሆን እያልኩኝ ነበር በነብስ ደረሳችሁልኝ
2026-09-07 20:21:47
130
user7717616877048
user7717616877048 :
who told him
2026-09-08 22:47:43
0
nahome_history
ናሆሜ 16💥 :
ማሚላን ተረድቼዋለው
2026-09-08 10:51:26
61
salimsaloom713
Asi ye zuzu :
ማሚላል በደንብ ነው የተረዳሁት እ🥺🥺🥺🥺
2026-09-08 03:15:16
123
ebel281
fertuna 24 28❤ :
እኔ ነኝ ማሚላን የተረዳውት[Heartwarming]
2026-09-08 13:54:27
32
heaven_788
EJ :
አልናቹ እኮ መፍረድ ቀላል ነው የደረሰበትን እምያውቀው እሱ ነው ለመፍረድ አትቸኩሉ
2026-09-08 03:20:40
68
aklicyasime
Aklicya Sime :
mamila ewenet bayenorew edi ayhonm
2026-09-08 07:27:15
7
spaceth
When🤝 :
ወዳጅህን ፍራው
2026-09-08 12:47:40
14
yabu4217
yab🌸 :
እሱ ነው የደረሰበትን የማውቀው ማሚላ ላይ ማን እንዳይፈርድ
2026-09-08 06:51:05
41
user6188190825325
sofi dh :
ጭራሽ አድናቂም አላቸው ? 😂😂😂
2026-09-08 09:08:28
11
user7957837027493
የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነኝ 👏 :
የደረሰበትን ማን ያውቃል
2026-09-08 09:00:34
21
marsk690
marsk :
መተት የሚያደረጉ ሰዋች ተመሳሳይ ጸባያቸው መጣላት አይፈልጉም ማሚላ እምቢ ሲል የሆነ የተበደለው ነገረ እንዳለ ነገረ ግን ለሚዲያ መናገረ የከበደው አለ ችግሩም ይሄ እንደሆነ ገብቶኛል እኔ ገጥሞነኛል ሰው ግን የአፈን ያያል ጌታ ግን የልብን ነው
2026-09-08 13:10:02
21
hanubarkote
hanu🌺 :
እግዚአብሔር እንኳን ማረው በርቀት ይሻላል ዘመኑ ያስፈራል የሚታመን የለም የፀሎት ህይወት ወሳኝ ነው
2026-09-08 05:07:54
27
everythingistemporary57
sani kebe2 :
ከባድ ነው ግን ምንም በያረግ kichin እኮ እግዚአብሔርን እይ ብሎ አሸነፈዉ 🙏
2026-09-08 06:11:49
16
fish18314
Fish 🐬 :
በጣም እርግጠኛ ነበርኩ
2026-09-08 03:49:17
28
berry370
Berry🍓 :
ማሚላ ሰሚነሽ አይቼዉ ነበር ስብር ብሎ
2026-09-08 16:57:10
5
edna791432922
Edna Ejigu :
እሄ ሁሉ ይቅርታኮ መተት እንዳደረገ ማረጋገጫ ነው አሁንም ቢሆን ማመን ከባድ ነወወ
2026-09-08 04:55:55
19
user4872580036188
queen :
እኛ ከማሚላ ጎን ነን 🥺🥺🥺የሆየው እሱ ነው የሚያቀው
2026-09-08 12:31:42
7
To see more videos from user @efi03407, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About