@logical.psycho: ሙሉ videoን and read the captuon⬇️ አጭር ወንድ ወንድ መሆን ሆኖ ላላየው ሰው ሊገባው የማይችለው ከባድ ሲሆን specially የgrowth plate ከተዘጋ በኋላ እንደማያድጉ (እንደማይረዝሙ) ማወቅ. and now a time height*m ከ raci*m የበለጠ ከባድ ነገር ሆኗል am so sorry for short guys #viralvideos #height #attraction #motivation #sad