@brocode.101: ቁምነገር አንፍረድ አንቀልድ ሁላችንንም..ከልጅነት ወደ እውቀት ያሸጋገረች አንዲት ቅፅበት አለች #ከወንድምለወንድም

የወንዶች ጉዳይ
የወንዶች ጉዳይ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 18:18:24 GMT
21630
1608
254
59

Music

Download

Comments

.tedros.tesgay
@ Tedros Tesgay ✌🇮🇩🇮🇩 :
ታናሽ ወንድሜ ታሞ ማሳከምያ አጥቼ ሲሰቃይ ሳየው ተደብቄ በጣም አለቀስኩኝ ሲሞት ግን ብዙም አላለቀስኩም 😌😌
2026-09-08 16:35:25
252
noticceme
. :
በታላቁ ፆም ላይ የእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ትረካ እየሰማሁ ነበር ከዛ በመሀል ስለ ድንግል ማርያም አሰብኩ በዛን ሰአት አንድያ ልጇ በመስቀል ላይ ተቸንክሮ ስታየው ምን ተሰምቷት ይሆን የሚል ሀሳቤ ላይ ሲመጣ 😭
2026-09-08 14:16:24
80
fqr822
ንኹሉ ነገር ተመስገን መድሃኒኣለም ኣቦይ❤🙏 :
ከልጆቼ ኣንዱ የኔ ኣለመሆኑን ያወቁት ቀን 🥺
2026-09-08 07:06:14
99
thelastking211
@KING :
ማዘሮ ስሞት ግን ከአይኔ ምንም አይነት እንባ አልወጣም ግን ውስጤ እስካሁን ያለቅሳል
2026-09-11 08:22:22
48
edome530
†𝖆𝖘𝖊𝖒𝖆𝖙𝖊† :
በሀኪም ስህተት እናቴ ስትሞት😞ከዛ በኋላ የኔም ህይወት ተበላሸ አራስ ልጅም ትታብኝ ሄደች ይመስገን ወንድሜ እንኳን አሳዳጊ አለው ስለኔ ግን ሚያስብ የለም በዚህ አለም ላይ እናትን እና ገንዘብን ማጣት አስከፊ ነው ግን ተመስገን ህይወቴ ቢበላሽም ህልሜም አላማዬም ጭምር ከእናቴ ጋር ተቀብሯል 😓🥺🙏🏿
2026-09-09 03:42:47
69
.all.4
𝖆𝖑𝖑_𝕔𝚛𝚞𝑠ℎ𖣂 :
ያሳደገኝ አባቴ 1አመት በላይ ተዘጋግተን2018 ግንቦት 26 እቤት ይቅርታ ልጠይቀው ልገባ ስል ልብስ እየቀየረ ነው ጠብቅ ብለውኝ ቁጭ ባልኩበት ወድቆ ሞተ ቀደመኝ...😑
2026-09-08 21:17:56
49
dwd6733
🅳︎🅆𝕕🤐 :
እኔ ስራ አጥቼ እየተንከራተትኩ እናቴ ከክፍለ ሀገር ደውላ የሆነ ብር ይኖርሃል ስትለኝ 😢😢
2026-09-09 14:18:11
58
semeru.sunkemo
🌚 ያአሞራው ካንቲባ🍂 :
እነቴ ታማ ከአበቴ ብድር ጣይቄው እምቢ ያለኝ ቃን😥
2026-09-08 17:03:21
29
sami_geez
SAMI☦️🤴 :
በህይወቴ ለ ኣንዴ እና ለመጨረሼ ግዜ ያለቀስኩት 2010 ነሓሴ 10 ነበር😭🥺👇 ከ ህጻንነታችን ጀምረን ብዙ እየሰራን እየተጫወትን ተምረን ለ ምርቃት ደርሰን ጓደኛየ ወንድሜ በ ኣለም ማንም የኔን ስሜት ሊረዳልኝ የማይችለው ያጣሁበት ኣመት ነው ፈጣሪ ለ ኣንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ የነጠቀኝ ደስታየ ከ 8ት ኣመት በፊት ነበር ከዛ በኋላ ደስታ ሚባል ኣላውቅም በቃ እስቃለው እኮ ጠብ ሚል ደስታ የለም መኣት ሰው እተዋወቃለው 1% የሱን ያህል ሰው ላገኘ ኣልቻልኩም ሓቀኝነቱ ጽናቱ ተሰፋው ሰው መሆኑ የትም የለም የኔ እና የሱ ቃል ለመፈጸም ብዙ ጣርኩ ኣልሆነም በቃ እንደ ወንድሜ የማየው ብቸኛ ሰው ያጣሁበት ያ የ ሰቀቀን ዓመት ኣሳለፍኩ ከዛ በኋላ ሰው ምንም ቢል ምንም ኣልመስል ኣለኝ በድንገት ያጣሁት ጓደኛየ ጭራሽ ለደቂቃ ከ ኣእምሮየ ኣልጠፋ ኣለ ስደት መሄድ ማግባት መውለድ ጥሩ ዜጋ ባል መሆን ማፍቀር መፈቀር እቅዳችን ነበር 🥺 ከሱ በኋላ ተመናመነ እኔ ብቻየ ተመችቶኝ እየኖርኩኝ እንዳለሁ እየተሰማኝ ነብሴን ጠላኋት ትቼው ላገባ ትቼው ልደሰት ትቼው ልዝናና ከየት መጥቶ ኣቃተኝ የ ሞ**ቱ ግዜ ኣብሬው ነበርኩ እኮ ነገር ግን እንደሞተ ኣልሰማሁም ጧት ወደ ስራ ሄድኩ ወንድሜ ሙ**ቶ😭 11 ስዓት ከስራ ተመለስኩ ኣለቀ ኣለሜ ጨለመብኝ ጭራሽ ትናንት ከኔጋ የነበረን ሰው ኣጣሁት ያ ሁሉ ህልም ያ ሁሉ እቅድ በ ማይሆኑ ሰዎች እጅ ወደቀ እና በነነ ከዛ በኋላ በ ትግራይ ሰንት ሞ**ት ሰንት መከራ መጣ ልቤም ተደፈነ ምንም ኣይሰማውም በቃ ዝግት ኣላዝንም እንባም የለም 2010 ፈሶ ኣለቀ ሆዴ ውስጥ ገባ ሚቆጨኝ ነገር ምን መሰላቹ 2005 ሁነን እስከ 2015 እዚ ኢ/ያ ኣንሆንም ሰድት እንውጣ እንቀየር እኛም ወንዶች አንደሆንን እናስመስክር ነበር planu ያው ከዛ በኋላ ለ ምንም ደንታ የለገኝም 8 ኣመታትን ኣሸንዳ ሲመጣ ሁሌ ኣዝናለው የተቀጣጠርነው የ ኣሸንዳ ቀን ለመውጣት ነበር ከ 6ት ቀን በፊት ትቶኝ ሄደ እኔም እስካሁን እየቃዠሁ 2019 ኣለሁኝ ወንድሜ ጓደኛየ ለዘልኣለም ቃልህ እምነትህ በልቤ ነው ኣልረሳህም rip #ኤርሚየ 😭
2026-09-12 19:21:21
9
surafelshewareg
surafel :
እስካሁን አላቆምኩም ግን ደና ስሆን መጥቼ ነግርሀለሁ💔
2026-09-08 18:42:54
18
epoxydecor7
ASHU Epoxy & Decor 💫🎁 :
አባቴን ያጣሁት ቀን ገና ወጣት ነበር መኖር ይገባው ነበር 🖤😥
2026-09-09 08:20:37
15
k1_kira2
Kiru_Ørthø☦️ :
ለምንድነው? ለማስረዳት የከበደኝ
2026-09-09 16:56:58
11
oumerahmed202
Eva :
ሁሌም አነባለሁ በንባ ለማልመልሳት እናቴ ግን እኔ ወደሶ እስካልሄድኩ እንባየ ሚያቆም አይመስለኝም
2026-09-08 16:24:13
6
topworld94
ace :
እናቴን ካጣሁአት 4ኛ ወሬ ነው በአልን ለብቻዬ እስካሁን ማልቀሴን አላቆምኩም💔💔
2026-09-09 01:25:58
6
kalayu.kedir
Albanian :
💔እናቴ ታማብኝ ላሳክማት ኣቅም ኣልነበረኝም ቡዙ ነገር ሞከርኩ ግን ..........💔💔💔💔💔💔
2026-09-08 22:52:20
8
austra000
nuss :
የእናቴን የመጨረሻ ቀን በአይኔ እያየሁ ምንም አለማድረግ ሞት ከእጄ ሲነጥቀኝ ያቀን የተሰበረው ልቤ መቼም አይጠገንምም መቼም አይሰበርም😔😔
2026-09-08 21:16:51
6
bereketwelday6
BEREKET. ➲ :
ወንድሜ ሲሞትብኝ በቃ ይፀፅተኛል 1 ቀን ጫማ ሳልገዛለት በጣም እንደምወደው ሳልነግረው ከኔ ራቅ ብሎ እየኖረ ነበር እናት ና አባታችን ተለያይተዋል እና እናታችን አባቴ ስለታመመ ከኔ በታች ያሉ ሶስት ወንድሞቼ ይዣቻቸው ሄደች ወደ ገጠር ቻው እንካን ኣላለኝም እዮብ ወንድሜ እኔ ከነሱ ጋ አልነበርኩም የቤተሰብ ሱቅ ተቀጥሬ እየሰራው ነው ምክንያቱ ባልታወቀ የተረገመ ቀን 28/3/2018 ወንድሜ ገመድ አንገቱ ላይ አስገብቶ በረንዳው ላይ ታንቆ ሞተ ያቺ ቀን መቼም ኣረሳትም በቃ እኔ የገደልኩት ያህል ነው ሚፀፅተኝ 💔💔
2026-09-12 17:06:19
9
stay.hard935
부라 킹 🤴 :
የእናቴ ሞት አጥቤም አለመቅበሬ
2026-09-08 20:08:23
5
davo2306
dave :
ሁሌም አለቅሳለሁ ሁሌም እሞክራለሁ ግን እስካሁን እንደከበደኝ ነው ህይወት ፊቷን አዙራብኛለች አላቅም ምን እንዳጠፋሁ አምላክም ፊቱን አዞረብኝ
2026-09-08 15:50:35
13
unpredictable96
Unpredictable :
ሄወቴን ሙሉ ኳስ ስጫወት ያልፍልኛል ብዬ ከቤተሰቦቼ ጋር ተጣልቼ ለኳስ ትምህርቴ አቋርጬ ብዙ ዋጋ የከፈዬ ተስፋዬ ሳጣ ሳይሳካልኝ ከትምህርቴ ከቤተሰቦቼም ከአላማዬም ሳልሆን ስቀር ለመጨረሻ ጊዜ አለቀስኩ
2026-09-09 13:08:42
7
bezinawit809
bezinawit809 :
ወይኔ እኔ ልዘንላቹ🥺 እባካቹ ጠንከር ለማለት እንሞክር ደሞ እግዛብሄር መልካም ነው እሱን እንዳንረሳው🥺
2026-09-09 07:20:24
7
hasen.yasine
Hasen :
እናቴ ስትወልደኝ
2026-09-09 15:58:37
6
user1721653616953
game over :
ከቤተ ሰቤ ጀምሮ እስከ ንብረቴ በአንድ ቀን ነው ያጣሁዋቸው እስካሁን እያለቀስኩ ነው 😭😭😭
2026-09-08 18:06:24
8
ek031272
🦅 369 💵 🔱💲 :
ሁሉንም ቤተሰቦቸን አጥቸ እሚረዳኘ አይዞህ እሚለኘ ሳጣ አሁንም እዛው ነኘ 🥺🥺
2026-09-08 14:15:46
20
isrindf14
ISRIN(እስሪን) DF14 :
የዛሬ ዓመት የእንቁጣጣሽ ለት ነበር በ2002 የሞተችብኝ እሕቴን አስታውሼ😭
2026-09-08 18:52:52
5
To see more videos from user @brocode.101, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About