Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ashugzh: ክርስቶስ አማልዳል አላማለደም#ድንግል_ማርያም_እናቴ_ፍቅርሽ_ይብዛልን❤ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
ትውልድ ሁሉ ያመስግኑሻል /ይሰግዱልሻል
Open In TikTok:
Region: QA
Monday 07 September 2026 18:22:01 GMT
53302
9462
138
1312
Music
Download
No Watermark .mp4 (
9.98MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
9.49MB
)
Watermark .mp4 (
18.12MB
)
Music .mp3
Comments
zekaryas kiros :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
2026-09-08 03:40:03
108
Amde Leta :
አማልዷል የሚለውን መቀበል ትልቅ ለውጥ ነው። የሚቀረው ምልጃው ዘላለማዊ መሆኑን መቀበል ነው። እንፀልይላችኋለን።
2026-09-08 06:12:25
16
tezera :
34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ሮሜ 8:34 የሚማልደዉ ይላል እንጂ ያማለደዉ አይልም የሚማልደዉ የምለዉ ተከታታይነቱን የሳያል
2026-09-08 03:52:41
7
Abel አቤል :
ለምንድነዉ ምልጃዉን ፀሎት ብላቹ የቀየራችሁት
2026-09-08 09:11:11
2
keyesse tadesse :
ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ዕብራውያን 7:25 (አማ54)
2026-09-08 03:19:28
13
hailegnaw :
እሺ መፅሐፉ ላይ የተፃፈውን ቀደን እናውጣው..??
2026-09-08 00:38:02
7
mahiዊት😍 :
1ጢሞቲዎስ2:5 1ጢሞቲዮስ2:1 👆ይነበብ እና ከምድር ተረት ተረት ወተን ወደሰማይ እንመልከት 🥺ለዛ ነውኮ መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ምንለው ።እየሱስ አማላጄ ነው መካከል ላይ ያለአባቱ ያለሱ ደም እኛን አያቀንም።
2026-09-08 11:19:00
1
Tamirat boss :
ሮሜ 8:34 አማላጅ እንደሆነ ይነገራል
2026-09-08 12:55:13
0
Eftah✝️ :
ኢየሱስ አማላጅ ነው ስንል ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ፊት የሚያደርገው አማላጅነት እንደ ሰው ልጆች ልመና አይደለም። እርሱ በፈጸመው መስዋዕትነት ማለትም በመስቀል ላይ ባፈሰሰው ደሙ አማካኝነት የኃጢአት ስርየታችንን ዘላለማዊ አድርጎ የእግዚአብሔርን ፍርድ ለማስቀረት ሁልጊዜ አብሮን ይቆማል። ማለትም እንደ ታላቅ ሊቀ ካህናት በዙፋኑ ፊት ይወክለናል ማለት ነው።
2026-09-08 07:00:34
2
የማርያም⛪🕊🏃🏃 :
ሞገሴ ኢየሱስን ክርስቶስ አምላክ ነው የአለም ፈጣሪ ነው
2026-09-08 13:23:56
4
Ethio-Pharma :
👏ጥሩ በርቱ👍👍ቀስ በቀስ አየጣችሁ ነው👍👍👍
2026-09-08 14:19:23
0
Yitagesu Shimeles :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
2026-09-08 10:20:30
4
Abebeg :
አሁን የተጠቀሰው ምሳሌ ገላጭ ነው?
2026-09-08 04:07:15
3
ab_mersha :
ለዘላለም ያማልዳል, ቃሉን አታጣም
2026-09-08 08:22:48
1
Genet Teklemriam :
ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ዕብራውያን 7:25 (አማ54)
2026-09-08 04:44:45
3
Mamaru :
አዳኙ እየሱስ ብቻ ነው ፤በሰራው ስራ እንጂ ሁሌ እየተነሳ እየወደቀ ለማለት አይደለም።።
2026-09-08 04:36:10
1
olic72 :
ዘውትር የሚለውንስ ?
2026-09-08 03:57:33
1
Bini :
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
2026-09-07 21:04:15
0
Robel :
Kale Hiwot yasemaln
2026-09-08 14:43:00
0
shambel 21 my mom 🇫🇷 :
Amen
2026-09-08 12:20:31
0
አስጨናቂው (ብፁዕ) :
😅 እሺ በቃ ° አይባል ም
2026-09-08 14:05:57
0
Dn Berihun Bekele :
ቃል ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-08 14:04:47
1
Gecho gg16🦁 :
ክርሰቶስ እግዚአብሔር አይደለም እንዴ?
2026-09-08 13:19:56
0
Yemane Melkamu :
egzeabher ystih!🥰🥰🥰
2026-09-08 14:43:29
0
tedo :
ሐዋሪያው ጳውሎስ በመልክቱ ያስቀመጠልን መልክት ኢየሱስ ክርስቶስ ካረገ ከብዙ አመት ቡኋላ ነው ታዲያ ሄኖክ ምንድነው የሚለን ?
2026-09-08 02:09:22
0
To see more videos from user @ashugzh, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@babatoofan512 @🦋Rajpoot💃Bushra🦋 #Amna #foryoupage❤️❤️ #Lahore Amna Rajpoot
#اكسبلور #متابعه #لايك #كومنت #ليك_متابعه_فولو
အဆက်လေးဗျာ😅#foefoe #စာနာပါအုံးညှာတာပါအုံးချစ်သူးးး #fypシ゚viral #fypシ @🍥ˡⁱⁿ 𝐇𝙩ᵉ𝙩 ⁿᵃⁱⁿᵍ @«『𝙕』» @🎤KHANT MIN THU🎤✅(❤မကွေးသား❤)
ولسوف يعطيك ربك فترضى 🤍#motivation #disepline #رياضة #wrkoutmotivation #foryoupage
#mauritanie🇲🇷nouakchott #🇨🇮🇨🇮🇨🇮 #🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳senega #🇹🇬🇹🇬🇹🇬🇹🇬🇹🇬✌✌228
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy