@sarwitegetagiram: #በዓለ_ቅዱስ_ሩፋኤል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏 🥀 #በወርኀ ጳጉሜን ከሚታሰቡ እና ከሚከበሩ በዓላት መካከል በየዓመቱ ጳጕሜን ፫ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል፡፡ ✍️ #የቅዱስ ሩፋኤል በዓሉ የሚከበርባቸው ምክንያቶችም ሁለት ናቸው፤ እነርሱም አንደኛው በዓለ ሢመቱን ምክንያት በማድረግ ሲኾን፣ ሁለተኛው ደግሞ ቅዳሴ ቤቱ ነው፡፡ ‹ሩፋኤል› የሚለው የስሙ ትርጓሜ ‹ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ› ማለት ነው፡፡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ያለ ማቋረጥ ፈጣሪያቸው ልዑል እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት አንዱ ነው፡፡ ‹‹ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ›› እንዲል (ጦቢት ፲፪፥፲፭)፡፡ የቅዱስ ሩፋኤል አማላጅነቱ አይለየን! አሜን፫ 💚💛❤✝️🙏 #fbreelsfypシ゚viralfbreelsfypシ゚viral
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
Region: BH
Monday 07 September 2026 19:08:23 GMT
Music
Download
Comments
Johntedele@20 :
Elllllllllllll Elllllllllllll Elllllllllllll Elllllllllllll Elllllllllllll Elllllllllllll Elllllllllllll Elllllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-07 20:29:03
0
user82576933101218 :
🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
2026-09-08 04:57:32
0
Salu :
ELLLLLLLL ELLLLLL ELLLLLLLL ❤️❤️❤️❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
2026-09-07 21:03:15
0
እዮሪካ :
እልልልልልልልልልል
2026-09-08 05:01:09
0
ቃጥላ ማርያም አንቺ ጠብቂኝ :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-07 19:18:54
2
Blue Revolution :
2026-09-08 00:39:26
0
Kasijj M :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-08 03:09:12
0
የቅዱስ ገብረኤል ልጅ :
🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል
2026-09-08 03:53:12
0
nv9RHae :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-07 23:51:25
1
i am just me :
amen🙏
2026-09-08 02:18:08
0
Sara :
elelelelelelelele 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-09-08 01:21:52
0
እናቴ 16 :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-08 05:05:39
1
꧁༒☬G Classic☬༒꧂ :
ኣሜን🙏
2026-09-08 03:18:44
0
የሻረግ :
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-08 01:52:25
0
Tsegayensh :
እልልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-08 03:16:36
0
qidasta aresemiye enate❤🙏 :
እልልልልልልእልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-07 19:39:36
0
سـلامـه! :
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-07 21:40:14
0
zd :
እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-07 21:51:29
1
feker :
amen
2026-09-07 19:55:54
0
እቱ የማርያም ልጅ :
እልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-07 20:08:07
0
saram :
@አሜን
2026-09-08 00:39:50
1
Selam selam :
አሜን
2026-09-07 20:57:11
0
Maryam Y :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-07 20:28:33
0
አምላኬ ሆይ ተበዳይ እንጂ በዳይ አታርገኝ :
እልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-07 21:00:31
0
To see more videos from user @sarwitegetagiram, please go to the Tikwm
homepage.