@zenebe_megersa: አዲሱ ቢጫ ካርድ የማይመለከታቹ #አዲሱ ቢጫ ካርድ የማይመለከታቹ

zenebe (ሮባ) DXB🇪🇹🇦🇪 ❶❷
zenebe (ሮባ) DXB🇪🇹🇦🇪 ❶❷
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 September 2026 20:02:39 GMT
41958
3400
145
411

Music

Download

Comments

hayuabduus
nihal :
ከኤርፖርት ፎርጂድ ነው ብለው ይመልሳሉ የሚባለውስ እውነት ነው ወይ እባክህ መልስልኝ???
2026-09-07 20:18:53
6
banana72810
BANANA :
እሽ ወድሜ የበረራስ መረጃ ንገረን 2 ወር አለፈን እዳታልፈኝ አልጠሩኝም
2026-09-08 03:39:53
3
habeshawit435
𝑠𝑒𝑎𝑑𝑎🦋 :
ሲቀጥል ቢጫ ካርዱ ከጤና ጣቢያ ብቻ አውጡ በብር የሚሰራው ፎርጅድ ነው ከኤሪፖርት ትመለሳላችሁ ተጠቀቁ 👌
2026-09-08 09:00:05
3
user5697775934482
temima mohammed :
ሜዲካልእስከስትወርያገለግላል????????ንገረኝ
2026-09-08 05:46:11
0
zenebe_megersa
zenebe (ሮባ) DXB🇪🇹🇦🇪 ❶❷ :
አዲሱ ቢጫ ካርድ የማይመለከታቹ
2026-09-07 20:03:44
3
mifo44
Mifo❤🤞💪 :
ለፍሪ ቪዛም የስፈልገል ወይ ለdubai
2026-09-14 06:59:20
0
my.menker
ሰጥተኸኛልና ጠብቅልኝ 💝🙏❣️ :
እኔ ወደ ኳተር ነኝ አያስፈልግም ብለውኝ ሜድካል ወስጃለሁ እና አሁን ያስፈልገኛል ?
2026-09-19 00:00:35
0
bareedaaa0
abbe :
ለ visit visa ብጫ ካረድ ያስፈልጋል?
2026-09-08 19:58:03
0
helenminda21
helen@21 :
medical Lemin yakile weri new yemekoyewe sayikaxel wendime
2026-09-08 08:58:48
2
maregnaklilu
MAREGN AKLILU :
ሜዲካልገብቼአለውበረራእጠበኩነውግንአኡንምካርድአውጪተብዮአለው
2026-09-08 17:07:51
0
user8175693367839
የከርሞ ሰዉ :
አመስግኛለሁ ወንድሜ
2026-09-07 20:09:58
3
onedey8006
➻ሁሌ አርሰናል❤️ :
ሜድካል አሻራ ከጨረስኩ 3ወር አለፈኝ እናም ይቃጠላል ወይስ እስኪ አሳዉቀኝ
2026-09-08 09:12:32
2
user4454504342194
አብዲ ነኝ ከአዲስ አበባ :
ሹክረን ዎንድሜ ጨንቆኝ ነበር
2026-09-08 17:57:45
2
gashaw198
የኔ ሊዎራ $ ❤️❤️❤️ Ⓔ 💚💚🕊 :
ቢጫ ካርዱ ለወንድም ነው ከየትስ ነው የሚወጣው
2026-09-08 04:39:17
1
weyni.bb
Weyni Bb :
ኪው አር መቸነው እሚለቀቀው መልስልኝ ዘሜ
2026-09-08 12:11:36
1
zeybatesfaye
zed fkr❤ :
ወድሜ መቸ ነዉ እማከፈተ ሁለት ወረ ኣልፎኛል መቸ ይጀመራል
2026-09-09 14:27:44
1
helima392
ግዜየ 😭የሠውን ማንነት ያሣያል :
ተባረክ
2026-09-24 18:15:55
1
robelrobel121921
cR7 :
ህዝቡ 10'000 እየገዛ እየተዘረፈ ነው ለምን በግልስ አይሰጥም ድምፅ ሁን ወንድም
2026-09-18 01:25:55
1
user1145954133153
(Hadushom((ግዜ ዳኛ)) :
ቲኬት ዱባይ ለመቁረጥ ስለcoc /loubor id ያስቸግራል ኣሁን ባለ ኣካሄሀድ coc ስለ ኣያስፈልግም መባሉ ባክህ ንገረኝ እጠብቃለሁ
2026-09-20 00:28:08
1
abduka544
𝓐𝓫𝓭𝓾𝓴𝓮💫 :
ሜዲካል ሰጥቼ ትኬት እየጠበኩ ነው ግን አጄንስው ብጫ ካርድ እንደገና አዉጭ ብሎ እያስቸገረኝ ነው. ምን ይሻለኛል?
2026-09-08 13:35:28
0
ibnunaim3
AJAIB🇪🇹✈️🇸🇦 :
ይመችህ መልካም ሰው ነህ @የከርሞ ሰዉ:አመስግኛለሁ ወንድሜ
2026-09-08 01:31:03
2
user6993406095415
SMART MAN :
በረረ አለ ወይ ሰዉዲ ወንድሜ
2026-09-07 20:10:02
1
user97959670957314
🌹ህልመኛው🌹❤ :
ቢጫካርዱ ጠፍቷል ምንማረግ እችላለሁ
2026-09-08 04:52:07
1
mubarekmuhaba123
Mubarek cr7ብቻ :
ሁሌም ይመችህ ዘኔ ትክክለኛ መረጀ ሰጪ ስለሆንክ ካልብ ካልብ እናመሰግናለን@🥰🥰
2026-09-07 20:10:58
1
user6058808087343
ዘነበች አታለለ እሷ ነች ሂወቴ ድንግል እመቤቴ :
ከኤርፓርት ይመልሳሉ በድሮው ቢጫ ካርድ እሚሉት እውነት ነው ወንድማችን ግራ ተጋባን
2026-09-08 06:00:43
1
To see more videos from user @zenebe_megersa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About