@useraw00ahnf46: አያልፉም የተባሉት ቀናቶች አለፉ ተመሰገን ብዙ ደሰታ አየን ብዙ መከራ አየን ያ ሁሉ አለፈ ተመሰገን #janiy #jan #livehighlights #jani

ልቤ💜🦋⭐️
ልቤ💜🦋⭐️
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 07 September 2026 21:47:43 GMT
17727
1763
68
63

Music

Download

Comments

zharaahmdein
Zed Mobile🦋🦋♎️ :
አለፈ አልሃምዱሊላህ አሁን ግን ይበቃናል
2026-09-07 22:07:48
31
salamsharew
Selamwit Sharew🎧🦋✨ :
2019 ደስታሽን ብቻ ነው እምናየው no more ጭንቀት no more ማለቀስ ፍቅር and ደስታ ብቻ love you Jaye🦋❤️happy new year sweetheart 🌻🌻🌻🌻🌻
2026-09-08 01:23:18
22
user328193983170
ሰላማዊት 🇻🇳🦋 :
እኔ መኪና አደጋው ግዜ ደግጭ አሞኝ ነበረ ግን የኔ አበባ ሁሉም አለፈና ተመስገን
2026-09-07 22:59:50
18
soffii_fashion
🦋 soffii 🦋 :
ስንቱን በጥርሷ ሸፍና አለፈችው የኔ ሑሉን ቻይ😭❤
2026-09-07 22:32:47
13
.4442693
ፋፉ ጉራጌዋ❤❤ 🦋🦋🦋 :
ተይ ልቤ በለቀቀችው ቪድዮ ያለቀስን ይበቃናል እኔ ልቤ ታመመኩ 😭😭
2026-09-07 22:11:42
8
rua3456
🥀 :
bekagne er fam🥹
2026-09-07 21:54:49
9
fikr_yene_swedk
ፍቅርየኔ :
❤️❤️❤️በሳቅ የተደበቀ እዉነት ግን አለፈ ተመስገን🥺🥺🥺
2026-09-08 05:38:52
2
tigestbenti2
Tg Benti CR7 444🦋🦋🦋 :
የዛን ግዜ አኮውንታ የተዛጋባት ግዜ ያለቀስችው ግዜ እንደት እንዳለቀስች እስኮሁን አርስውም እንደት እንደለቀስኩት
2026-09-08 06:10:38
3
125717hads
HADAS💊🦋⭐️ :
የኔ ጠንካራ ሴት ጃየ 🥰🥰 🥺ተመስገን ብቻ🥰🙏
2026-09-07 21:52:33
6
hahauh521
ቆራጥ 🔧🚔 :
እረ ተዉኝ እድሁም ከፊቶ ፈገግታ ስቀንስ ይከፋኛል እኩዋንጰስታለቅስ አይቸ ብቻ ሁሉም አለፈ አያልፎምያልናቸዉ ቀናቶች አልፎ እደማየት የሚያስደስት ነገርየለም😥
2026-09-07 22:01:14
6
monkeyfam36
M🐒 :
Alhamdullilah 🤲
2026-09-08 06:41:57
3
peacocks03
አይናሚት :
🥺ብቻ አልሃምዱሊላህ
2026-09-07 22:02:32
3
halllaa342
user6647385903863 hallssss :
ይኔ እናት ስንቱን እለፈችዉ እልሀምዱሊላህ እለፈ እላህ መልካም እድስ እመት እላህ ያድርግላት እብረን እልቅስናል የኔ ዉድ ከዚህ በኋላ ስላምሽን ይስጥሽ እላህ ይካስሽ 🙏🙏🙏🙏
2026-09-08 05:50:01
2
hana4209
hana bitwoded 444 :
የኔ ንፁህ የዋህ ጃንየ 2019 ደስታሽን ብቻ የምናይበት አመት ያድርግልሽ እህቴ❤️🙏
2026-09-08 04:10:18
2
lidiya.mamo
beti 🦋 :
[Power][Power]yene
2026-09-08 01:37:55
1
feker786
Feker🦋💫 :
ተመስገን አለፈ🥺🙏
2026-09-07 21:50:33
4
sadasada9290
ሳአዳ ካሳው :
አለፈ በዛህ ጊዜ ውላሃ አበሬየ አለቀሻለሁው አልሀምዶሊላህ አለፍ
2026-09-08 03:12:16
1
124suzan89
Ja🦋 :
Omg
2026-09-07 22:59:27
2
black_12216
Eyerusalem🦋 :
Alefe Temesgen 🥹♥️🙏
2026-09-07 22:29:55
1
user2612567808003
ፈቲ ወሎየዋ ❤️ 🔐🩸🦅 :
እማያልፍ የለም ጃየ🥺🥺❤️
2026-09-07 22:26:07
1
To see more videos from user @useraw00ahnf46, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About