@habsha073:

One Love 💕 zehabesha💤
One Love 💕 zehabesha💤
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 08 September 2026 08:18:56 GMT
111554
4617
276
2062

Music

Download

Comments

user1163547240169
🌹ام ريما 🌹 :
ዋው አረበኛኮ ይለያል 👌👌👌👌👌💪💪💪
2026-09-08 16:00:29
38
degel.enate3
degel enate :
[Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes]ተባረክ እድሜህ ይርዘም
2026-09-08 17:50:59
0
user6694886982506
user6694886982506 sms :
ሀይ ብሬክስ ለሰጠኸን መረጃ በመዳም ቅመሞች ስም አመሰግናለው እኔ ግን ያለሁበት ቤት እንኳን ፓስፖርቴ ሊያድሱ ቀርቶ እግሬን ታምሜ አላሳከሙኝም በጣም መጥፎ ሰዎች ናቸው እንደኔ ልምድና ስራ ጥሩ ሰው አላጋጠመኝም ምን ላድርግ ?
2026-09-08 10:22:58
14
aminaa2323
amina :
ኡፍፍፍፍ ይሄውም እስካለቀ ከሰራሁ ይበቃኛል ያረብ ኧረ እርዚቃችንን በሀገራችን ያርግልን ጉሉ አሚንን
2026-09-08 16:21:58
13
queencone5
moon light :
Sent naw berru
2026-09-09 04:14:28
0
momena484
Fiqir Ethiopian Amhara 🇪🇹🕋 :
mashalah 🥰 wow wondeme
2026-09-09 10:15:36
1
smiraahmed794.com
smiraahmed794.come 12345678900 :
ኦማንነው ያለሁት እባሢየለም ወድሚእባክህ ንገረኝ
2026-09-09 11:47:56
1
ajith_dubai
Tibelt.Agaro :
enamesgenalen🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-09 07:49:05
0
rakiy800
Ruki 🧕 :
የኔ አልቋል ለመዳም ላሳያት ምንድነው እሚለው ሳኡድነኝ ባአላህ
2026-09-08 18:52:59
4
fatuma.arsii4
Fatuma Arsii :
እዴት እደማሣድስ አስረዳኝ ፓሥፖርቱ አለኝ
2026-09-08 09:59:13
2
sahad_274
ዝምታ ወርቅ ነው :
አለሃምዱሊላህ እኔ አድሻለው
2026-09-08 09:40:09
1
user2346286771600
kamilat :
ኧረ ብሬክስ በአላ ይዤሀለው ቀጠሮ አስዝልኝ አቡዳቢ ነው ያለሁት ግን ቁጥርህ የለኝም ምን ተሻለኝ
2026-09-08 15:15:22
2
sajj47705
Sajj :
እኔ ኮፒው ነው ያለኝ ማሰራት እችላለሁ ወይ ኢቃማየም ሊያልቅ አንድ አመት ነው የቀረው
2026-09-09 10:02:40
0
maryamenat318
Maryam enat :
ተባረክልን ወንድማችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-09 11:03:31
1
seada2470gmilcom7
سعدة حسن🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ተው ለኛ ለጆርዳኖች መላ በሉኝ
2026-09-08 17:09:01
0
.yameryam.lji
beza z ኦርቶዶክስ🥰✝️💒 :
ከስድስት ወር በአሀላ አሰራለሁ እስኪ ከኢባሲ ከመከራተት ይሻላል የምር
2026-09-09 10:33:10
1
madinamohammed8
Madina Mohammed :
ወንድሜ የፓስፓት ኦላይን እንዴት ነዉ
2026-09-09 09:27:00
0
mm_35_
መሪየም :
መልሱልኝ ኡማን ተጀምሯል ወይ
2026-09-09 04:35:34
0
h849464
🦅Ⓗ💝ነኝ🇨🇬የሀይቋ🇪🇷🇪🇷 :
1 አመት አለው❤
2026-09-09 01:33:09
0
530gmail.com01
ህመምተኛው💔(ልቤ)ታሪኩብዙነው🦅 :
ተርጉሙልኝለመዳሜላሳያትወላሂአገልግሎቱ2ወርነውየቀረውአያሣድሱልኝም😭😭😭
2026-09-08 16:20:15
1
fatmah.reta
امن :
ሳውዲነው
2026-09-08 10:10:17
1
t.h17152
እናቴ ሂወቴ❤🍋🍋 :
እናመሠግናለን ወድሜ
2026-09-08 10:00:51
2
aa.ss471
09✍️ብሎኝ🤣ጠፋ🤔 :
እደ አሁን ያወጣነዉስ አያገለግልም ማለት ነወ መልሱልኝ እናት አልነገሩነንም ስነሳዲስ ሆሆ
2026-09-08 13:46:53
0
z.z90527
ዜድ ነኝ የመርሳዋ :
ካሳ ደሰ ቺልኝ ግና አምስት ወሩነዉ ምን ልበላት ንገሩኝ
2026-09-08 12:05:58
0
user4348869396961
zaynb telahun :
ብሬክስግን አረብኛ ዋው ነው አደኛ
2026-09-09 05:42:05
1
To see more videos from user @habsha073, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About