@.1268560: የሁለተኛ ቀን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር 🕊️ የሦስት ሺህ ዓመት ባለቤቱ ጣና — ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም የታሪክ፣ የእምነትና የመንፈሳዊ ቅርስ መገኛ የሆነው የጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ለሚያከናውነው የልማትና የጥገና ሥራ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። 🙏 ይህ ታላቅ መንፈሳዊ ቅርስ እንዲጠበቅና ለትውልድ እንዲተላለፍ የእያንዳንዳችን ድጋፍ ወሳኝ ነው። “የቤተ መቅደሴን ክብር እናክብር፤ የእምነታችንን ቅርስ እንጠብቅ!” 🤲 በችሎታችሁ መጠን በመሳተፍ የቅዱስ ቂርቆስን ገዳም እንደግፍ።#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
ቀኑብሽ ከአባይ እስከ ተከዜ ጎንደር በጌምድር
Region: AE
Tuesday 08 September 2026 11:09:04 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @.1268560, please go to the Tikwm
homepage.