@dave_lalibela: የቅዱስ ላሊበላ ውቅር ቤተክርስቲያን ገፅታ በ1964 ከ54 አመት በፊት የተወሰደ ምስል። @Face of Lalibela @Kidane730📸 @orthodoxawit19 @Discover with Samri @ታቦር @እማ-ኮስትር 🦅 @nitantesfaw2 @Tg Bete amhara(wollo)የጁ🔥✊🏌 @እሙ የጁ ወልድያ 💚💛❤️

Dave Lalibela
Dave Lalibela
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 11:27:10 GMT
11914
1235
23
146

Music

Download

Comments

chaba900
All about love! :
የ ድምፀ መረዋው አባታችን የ ማህሌተ ፅጌ ወረብ ካለህ እባክህ ዴቫ 🙏🙏🙏
2026-09-08 21:11:18
4
user4181914771600
ወይእዜኒ መኑ ተስፋየ አኮኑ እግዚአብሄር :
ርሰደብር የኔታ ገብረ መስቀል የኔ አባት 1 የድጓ መምህር ሰቆጣ ዝማሬ እየጠየኩ እሳቸውን የስልክ መጥሬ አድርጌ ስልክ ሲደወል ካሉበት ተነስተው አንጣው ብለው ቀምተው አዳምጠው እሳቸውን ከሰማሁ ምሳ አያስፈልገኝም ኸደስልኬ ላክልኝ ብለው ሴለቅሱ አይቸ ነበር የንታ ኢሳይያስ ይባላሉ ከልብ በጣም አለቀሱ ማህበር ቀለሙንም አቋርጠው እሳቸውን እየሰሙ ወደ ጫካ ሄዱ አይ ሊቅ የኔ አባት የላሊበላው እንቑ የኔታ ገብረ መስቀል እነሱንም አፈር በላቸው አይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-16 17:23:08
1
berryhabeshawitgu
berry :
My Dad, my King. ❤️I miss you so much. I remember you every day. You helped me find my way and supported my dreams. Your voice still comes back to me in my memories. I wish I could hear you again. You will always live in my heart. my evrting 🌍🌍🌍🌍🌍❤️❤️❤️❤️
2026-09-08 21:31:08
0
muse973806
@MUSE ዘ ሉ ል ጌ ማርያም፳፩97380 :
🙏🙏🙏🙏
2026-09-08 13:26:13
1
wudu72
ያልተኖረ ልጅነት :
አንተ ልጅ በጣም ትመቸኛለህ ጨምርህ ላክልን
2026-09-10 06:42:50
0
user9697530914236
ክብረ ቅዱሳን :
ሊላምካለጨምረህላክልን
2026-09-08 19:13:15
1
user8162398149277
Abay :
አየ አባታችን።አንድ ልጅ እንኳን የእርሰዎን ቃለ እግዚአብሔር አሰባስቦ የሚሰጠን አጣን።ያልፈለኩበት ቀንም ቦታም የለም።እርሳቸውን ስሰማ እንባየ ይመጣል።
2026-09-17 00:32:10
0
2514369dgh
ዘሚካኤል :
ሀገራችን ላስታ ላሊበላ የአለም ቅርስ አለም በሙሉ ድምጽ የሚመሰክርላት ። የሊቃውንት ሀገር ላስታ ላሊበላ ዋዳላና ደላንታ የቅኔው መፍለቂያ አንተየ ወንድሜ ሙሉ ቢዲዮ ካለህ ላክልን እኒህን ሊቅ ስለሀገራችን አብረን በአንድ ድምፅ ምስክርነት እንስጥ።
2026-09-16 05:38:03
0
kirkoszemberku
ህጻኑ ቂርቆስ :
በናትህ ሙሉዉ ላክልኝ የኔ አባት
2026-09-10 07:44:46
0
tilahun.abuye.bite
Tilahun abuye bitew :
እግዚአብሔር ይባርክህ።
2026-09-14 09:13:56
0
betshaalemu
Betsha Alemu :
አየ ሞት ክፉው ነፍሰወትን በአጸደ ገነት ያሳርፋት
2026-09-09 06:24:26
0
user1588057288606
ወንደሠን ወሎየዉ :
ነብስ ይማር የአባታችን በድምፆቼዉ ሁል ጊዜ አስታዉሳቼዉ አለሁ
2026-09-09 09:45:03
0
user1025830745550
አቢ ሮሀ ላሊበላ :
አባታችን አባ ገብረመስቀል ድምፅ መረዋ ዘመን እማይሽረው ድምፅ
2026-09-09 16:16:02
0
user108554617940623
27 አባቴ :
2026-09-08 11:54:24
1
beniyasbeni
ትጉህ ዘኢትነውም :
[Pray][Pray][Pray]
2026-09-12 07:03:27
0
tekluagegnehu56
Teklu Agegnehu :
🥰🥰🥰
2026-09-10 08:33:50
0
birhanemeskel2121
@Birsh21lal :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-10 01:17:22
0
liyanawodayinew
Liyana :
🥰🥰🥰
2026-09-09 17:33:31
0
netsanet.seyifu
Nesante seyfu :
🥰🥰🥰
2026-09-09 03:03:32
0
realgbm
𝐆𝐁 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 :
🥰🥰🥰
2026-09-08 12:33:48
0
realgbm
𝐆𝐁 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 :
🙏🙏🙏
2026-09-08 12:33:46
0
kassayeroha
Kassayeroha :
❤️❤️❤️
2026-09-17 22:47:51
0
To see more videos from user @dave_lalibela, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About