@alhemdu02: #ያአሏህ_ዱኒያ_አኺራችንን_አሳምርልን😭 #video #لاإلاه_إلا_الله_محمد_رسول_الله #إنا_لله_وإنا_إليه_راجعون💔😭😭

Ⓜ️𝑏𝑖𝑛𝑡 𝑏𝑎𝑏𝑎❤😘👑
Ⓜ️𝑏𝑖𝑛𝑡 𝑏𝑎𝑏𝑎❤😘👑
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 08 September 2026 12:03:52 GMT
13045
611
98
217

Music

Download

Comments

rich786757
Rich"Ⓡ"🦋"ታማኝነቴ ኩራቴ" :
የቪድወው አረዛዘም የልጅቱ መድከም 🥺🥺🥺መጨረስ አልቻልኩም
2026-09-08 20:42:35
3
lulu_____love
(L)🔇ዝምተኛዋ🌀የልጓማ ልጅ🖌 :
ወላሂ ሰዉነቴን ብቆራረጠዉም ጀሀነብን አልመርጥም ለአላህ ሰጥቸ ራሴን አክማለሁ እጅ😳
2026-09-12 10:51:11
4
seadi.weloyewu
ታማኙ 🇪🇹🇪🇹 😘✅ :
እና እደት ተፈታሁነዉ
2026-09-08 20:31:12
0
afi.heven
Afi Heven :
ያለችው አልገባኝም
2026-09-08 20:07:12
0
umzubeyir32gmail.com0
💚ፋፊየኮ/ቻዋ💎 :
ያረብ የብዙወቻችን ልብውስጥያለ
2026-09-08 12:25:38
0
a150113
ታማኙ👈🔗 :
እሪ ሁሱ ግን ትግስቱ እኔ ልፈነዳ ወላሂ በጣም አስረዝምችው ግን ሱብሀን አላህ እና ለምን ተፈታሁ ያልምክኒት ነው አባባሎ ልጅቱ የአላህ ብቻ ለፍረድኩ አላተምቸም አላህ የተሻል ይሰጥሻል አብሽሪ👍
2026-09-09 11:38:12
0
user6154572603209
ነኝ የሩቅ ሰው ናፋቂ :
ያአላህ😢😢😢😢
2026-09-08 20:56:36
0
aminamohammad541
Fatima ነኝ ዝምታ ውስጤ ነው :
አይ አለመታደላትን የሥደት እህቶቸ
2026-09-08 19:42:17
3
rim21754
Rim🧕 :
የኔአህት ስታሳዝን አላህ የተሻለው ይሰጥሻል ኢንሻአላህ 🥺🥺🥺
2026-09-08 14:11:32
3
user1468849016215
ሰለፍያዋ🤫 :
የኔናት ስታሳዝን🥺🥺🥺እደዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እህቶቼ
2026-09-08 15:16:51
2
sullelahalyhiweslem
✨Eku 👸💫🦋 :
ያአላህ የኔ እናት አላህ ይካስሺ ያጀባር ይጠግንሽ ያረብ🥺
2026-09-09 00:50:07
3
kewult4
እድል ያሰረዉን ምኞት አይፈተዉም :
ያራቢ እዴት እዳሳዘነችኝ ወላሂ አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቅሽ ልብሽን አላህ ይጠግንሽ ተዉ ወዶች ግን አላህን ፍሩ ሴትን አትበድሉ ነገ ሞት አለ አትርሱ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ 😥😥😥😥
2026-09-08 20:56:36
3
sauliha.hassen
ⓢ🧕ቾ የባቦዋ♥️🌹 :
ያረቢ አንተ ጠብቀኝ 😥😥😥😥
2026-09-09 06:18:56
1
aminatkamaal
~امينا🌺 :
enda zare sobre norong tarek adameche alawqem gin yeswan allah yetaginat😥😥😥
2026-09-08 14:28:38
2
kadja.habsha
ከደጃነኝ ገጥሬዋ ❤😍 :
የኔናት😭😭😭
2026-09-08 19:52:38
1
user73857566852330
አድ✌️🌹ለራሷ :
ያአላህ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-08 12:23:55
1
emu.ridwan.hamida
ام رضوان حمده محمد :
ያ አላህ ምን ያክል ብትሰበር ነዉ🥺🥺🥺🥺
2026-09-08 12:14:14
1
user3456663530405
يلسمين :
🥺🥺 የልብን ስብራት መቼም ቢሆን መርሳት አይቻልም የደረሰበት የውቃዋል ብዙሰዎች ህመማችንና ስብራታችን በውስጣችን ይዘንተቀምጠናል እና እንደምንም ብለሽ በኢማንሽ ጠንክሪ አላሃን ይበልጥ ቅረቢው ስገጂ አዝኻር አብዢ በመስገጃሽ ላይአልቅሰሽ ላአላህ ንገሪው ለኣንቺ ስለማይሆንሽ ይሆናል በጊዜ የገላገለሽ የተሰበረን የሚጠግነው አሏህ ሱቧናሁ ታኣላ በመልካም በአዲስ ህወት ያበሽርሽ 🤲🏽🤲🏽🤲🏿
2026-09-12 11:36:14
0
mudinmushra
ሱዛና🍇 SZANA🍓 :
አደራህን🥺 ከሰዉ እንባ
2026-09-11 06:10:33
0
mamilove12o
ብንት ሁሴይን :
አዳድ ወዶች ግን ክፊ ናቸው ሴት ልጅን ያቆላሉ ያሳምማሉ ይሰብራሉ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው[Teary eyed][Teary eyed]
2026-09-12 07:13:19
0
najiba1599
ደግናት ለረስነዉ ኢንጂ _____አይደለም :
ሱበሀን አለህ በትግኢስት ጨሪሼ አደመጥኩት ልቤን ነዉ ያነከኝ አለህ ይጠግንሸ የኔ ከሪተታ
2026-09-12 00:52:16
0
zynu.habashi
የቅመሞች❤ወድም❤ :
እድች ያለች ልቦ የተሰበረ ልጅ አይቸ አላቅም አላህ ይጠግንሽ 😢😢😢😢
2026-09-11 14:24:14
0
hayat.noor.778964
hayat noor 778964 :
ሱበሀን አላህ
2026-09-11 12:22:02
0
sumayasani6
منجد وجد :
ወላሂ እህቴም እዲናት
2026-09-08 12:58:40
0
To see more videos from user @alhemdu02, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About