@chernetfikadu: @mr_criticsa

chernet_fikadu
chernet_fikadu
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 13:16:59 GMT
23044
2402
145
240

Music

Download

Comments

blen__m
pupil :
reality lay yalew gn Amargna film eyadege sayhon eyewerede new yalew Liju slale sayhon Temelkach rasu eyenegerachu new ene Ahun yedrowochu new mayew yahunochu eko storym new yelelachew😑
2026-09-08 20:19:35
0
desalegn__
desalegn :
አመንክም አላመንክም የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ሞቷል ። አለቀ
2026-09-08 20:27:48
19
kira34363
kira :
yawen 100 film ydero 1 film nwa story becha 😁😁😁🤣
2026-09-08 19:15:48
0
yaredgetu1
yared :
this personal attack
2026-09-08 16:15:44
20
kaleb_jemal
kaleb12 :
ልጁን ከመሳደብ ለምን በማስረጃ እና በመረጃ ተቸዉ ዝም ብለህ አትሳደብ
2026-09-08 15:47:41
34
alexoproduction
alexo production :
እስኪ ሰርቶ ያሳየን😁
2026-09-08 14:28:30
11
ethiofilm02
@Ethiofilm02 :
አላደገም የምትሉ ሰዎች እስኪ ተባብረን እናሳድገዉ በሚለዉ ሀሳብህ እስማማለሁ🙏
2026-09-08 15:16:49
13
breeeabebe
@birhanu Abebe :
are enen asatfugn banatachu
2026-09-08 13:34:16
0
chereman
Chernet Ye Werke :
actually real critics can build the industry with the sense of pure support positively but hateful critics give no sense to make it up
2026-09-08 19:15:51
1
survivalist80
Survivalist The Savor :
ከ2010 ዓም ወዲህ ሞቷል
2026-09-08 13:41:51
26
brosisttro
Bro (Mr.ምንም) :
ወደፊት ብቻ💪 እኛም እናያለን እናንተም ለማሻሻል በደንብ ሞክሩ
2026-09-08 13:44:20
28
tekeyemaryam
teke yemaryam lij :
ማርያምን ከትላንት አይሻልም። ግን አሪፍ ሆነው የሚሰሩ ፊልሞች አሉ የሚለውን ነው የምንስማማበት። ሲቀጥል ጥሩውን እንደምናበረታታው ሁሉ ጥሩ ያሎኑትን መውቀስ እንዴት ፊልምን ይጎዳል
2026-09-08 15:19:22
5
user164667291
davantous :
Etfc 3 lay gebu beka
2026-09-08 19:56:34
1
chernetfikadu
chernet_fikadu :
@chernet_fikadu: Film Critics (የፊልም ክሪቲክስ) ማለት ፊልምን ከተመለከቱ በኋላ በባለሙያ መስፈርት መተንተን፣ መገምገም እና አስተያየት መስጠት ነው። ክሪቲክ ፊልሙን “ጥሩ ነው/መጥፎ ነው” ብሎ ብቻ አይፈርድም። ለምን ጥሩ ወይም ለምን ደካማ እንደሆነ በማስረጃ ይተነትናል። 🎬 አንድ Film Critic ምን ይመለከታል? * Story / Screenplay – ታሪኩ እንዴት ተገንብቷል? * Direction – ዳይሬክተሩ ታሪኩን እንዴት አቀረበ? * Acting – ተዋናዮቹ ገፀ ባህሪያቸውን ምን ያህል አሳማኝ አደረጉ? * Cinematography – Camera, lighting, composition እንዴት ናቸው? * Editing – ሲኖቹ እንዴት ተቆራረጡ? Rhythm እንዴት ነው? * Sound & Music – ድምፅና ሙዚቃው ስሜትን እንዴት ይጨምራሉ? * Theme / Message – ፊልሙ ምን ሊነግረን ነው? * Character Development – ገፀ ባህሪያቱ ይለወጣሉ? የሚያምኑበት ነገር ይፈተናል? * Originality – ፊልሙ አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል?
2026-09-08 20:39:08
3
dawitassefa639
Dawit Assefa :
DEFINETLY THAT IS MY IDEA
2026-09-08 13:37:07
5
kibru...tapenos
kibru--_Tapenos :
ቼርየ እኔ ትልቅ አድናቂህ ነኝ በቲያትር graduate አድርጊያለሁ ስሜትህ ይገባኛል አንተ እንደዚ በፊልሙ industry ላይ ህዝቡን አነቃቃልን አኛ ደግሞ ከጎንህ ነን በርታልን💪💪💪👍
2026-09-08 16:19:08
5
salvador.film0
Salvador :
ጥሩ ፊልም ከተሰራ ተሰልፎ የሚያይ ህዝብ አለ ዶቃን ማየት ይቻላል gast እና eliana የውጪ ፊልም ራሱ ሲኒማ ተሰልፎ የሚያይ ህዝብ ነው ያለው በፊልም ኢዱስትሪውን ተስፋ የቆረጠውን ህዝብ መመለስ ካልቻላቹ ህዝቡ ግዴታ የለበትም የማየት movie is entertainment not charity work🤷‍♂️
2026-09-08 20:23:03
1
dj.abe88
Dj abe(ዲጀ አቤ ) :
ቸርየ ወንድሜ የተናገርከው ነገር ምንም ስህተት የለውም ግን መጀመርያ ሞያው ውስጥ ያለውን መጠላለፍ ማስተካከል ይቅድም ወንድሜ [Pray][Pray][Pray]
2026-09-08 18:48:29
0
abenezeraddis6
abenezeraddis6 :
ትክክል
2026-09-08 13:47:11
2
u1234yordi
yordi :
ቸሬ ስሜታዊ ያረጋል አውቃለሁ ግን ሂደቱንና ልፋቱን ስለማያዩት ነው እውነቱን ለመናገር በደንብ እያደገ ነው ቤቱ ውስጥ ሆኖ አላደገም የሚል አትስማው ኮረስ ሆኜ በምሰራበት ጊዜ አይቸዋለሁ በዛን ሰአት እንዴት ድካም እንዳለው ተረድቻለው
2026-09-08 19:44:58
3
israel_tadesse
ISRAEL_TADESSE :
ኧረ ቸሬ ንዴቱን ምን አመጣዉ 😁
2026-09-08 19:16:49
1
timebomb830
timebomb :
100%ልክ ነህ
2026-09-08 19:27:33
1
zemariayichluhim021
ዘማሪ አይችሉህም አልታዬ :
በግድ እዩ ነው በቃ አናይም
2026-09-08 19:53:09
3
tebibu123456
ሶሎሞን ☦️🇺🇸✡️ :
ብሮ ለሁሉም መልሥ አትሥጥ ውሥጥህ ይቆሥላል
2026-09-08 19:14:04
0
To see more videos from user @chernetfikadu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About