@apostolicfathers: ጳጉሜ ከካላንደር ይሰረዝልን😏🙄 #ሐዋርያነ_አበው #foryoupage #foryou #fyp #Fyp

ሐዋርያነ አበው Apostolic Father's
ሐዋርያነ አበው Apostolic Father's
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 14:09:07 GMT
59536
7735
203
10524

Music

Download

Comments

ortho12
12🌻 አባቴ💚💛❤️ :
There is driving forces behind that is real b/c if you see them always they can not stunned alon🤔🤔🤔
2026-09-10 10:56:38
0
ashuye27
ashuye27 :
bewnet new wondimia🥰🥰🥰
2026-09-09 21:13:50
0
user3147093424612
user3147093424612 :
ጳጉሜን ለምን ጠሏት ?
2026-09-08 17:00:13
32
astro.man998
Astro man/ ንቃ ፈምዝ :
እኛ ከፈለግንኮ 14ኛ ወር መጨመር መብታችን ነው ቀናንሰን፣ትርጉም አልባ ይሆናል እንጂ፣አስራ ሶስት መሆኑ ግን ትርጉም አለው ።
2026-09-08 16:01:50
22
tesfa.hmichael
Tesfa H/Michael 21 :
አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እደሆነች እንዲሁም በምድር ይሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እድንል አቤቱ ወደፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጅ መንግስት ያንተናትና ሀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊ የእግዚሀብሄር እናት ሆይ ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽም ፍሬ ብሩክ ነው ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ልኡል እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልን ሀፅያታችንንም ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-08 16:51:37
21
betseaw21
ዳዊት 27 :
ይቅርታ ግን ኢትዮጲያ ማለት ኦርቶዶክስ ናት🥰🥰🥰🥰
2026-09-10 17:43:32
7
ganet.degaga7
Ganet Degaga :
ኢዮብ ምዕራፍ ሦስት አንብብ እዮብ የመጨረሻ ተማሮ የተወለደበትን ቀን ሲራገም "በወራት ዉስጥ ገብቶ አይቆጠር" ብሏል ብዙዎቹ አያስተምሩም እንጂ ጳጉሜ የእዮብ መከራ የሚታሰብበት የፈቃድ ፆም የሚፆምበት ወቅት ነዉ🙏
2026-09-08 14:59:03
12
cr7asme2
1,ሀገር,1.እምነት 1, ባዲራ ። :
እምጨምረዉም እምቀንሰዉም የለነም ጨርሰናል
2026-09-08 16:45:15
13
samery981
samrawit Legesse :
አረ ትዝታውን አታሳዪኝ እያመመኝ ነወ
2026-09-09 06:13:45
3
gech19892
Gech. :
የራሷ የዘመን አቆጣጠር ያላት ብቸኛዋ ሀገራችን ኢትዮጵያ🥰🥰🥰🥰🥰የቀናቶችን ሚስጥር አብራራልን🙏🙏🙏🙏
2026-09-08 17:17:25
9
motherqeefn
mother Queen :
ትዝታውንና እህተ ማርያምን ለምን አይጋቡም
2026-09-08 17:17:29
6
habetamubelay106
አብቺዬ :
ማነውግንየላከብን
2026-09-08 14:56:34
5
eleroi01
ELEROI :
በዘመኑ ፍፃሜ ይህ እንደሚሆን ተነግሮናል ።
2026-09-09 16:02:50
3
zd_2115
zinu :
አዎ ጳግሜ ነው የተወለድነው ፈጣሪ ፈቀደ ምን ይደረግ እኛ እናመሰግነዋለን
2026-09-08 17:04:28
3
emebet.mitku5
Emebet Mitku :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
2026-09-08 16:40:30
5
letish.ekubay
Letish Ekubay :
ሲያምራቹ ይቀራል
2026-09-09 14:27:40
5
lubesu755
ቦ ጊዜ ለኩሉ :
libona yistachu
2026-09-08 19:57:14
2
getache35
gechu :
እደናተ ያለውን እግዛብሔር ያብዛልን
2026-09-09 06:52:53
1
user7309506103508
Mekdi ykidey :
ኢትዮጵያ13ወር ፀጋ ናት ማንም ጲሪሪም ጢሪሪም ቢልም ምንም አይመጣም
2026-09-09 02:45:40
4
user8704977277162
ሁሉም በእርሱ ሆነ :
ኧረ ወይኔ እግዚአብኤር ግን ምን አይቶ ይቅር ይበለን በግዚአብኤር ስራ መግባት😭😭😭😭
2026-09-08 15:11:50
4
user7094185557860
Beta1916 :
እዝጎ ማህረነ ጌታዬ እሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
2026-09-09 06:16:11
0
esubamisgana12
Esu Z kirkos :
ጎበዝ በርታ ወንድሜ
2026-09-09 04:24:37
1
user3598278591696
የኪዳነ ምህረት ነኝ :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
2026-09-09 22:30:59
1
berhanu354
Berhanu :
IMF የኢትዮጵያን እውነታ ስለሚፈሩት ነው ! ሌላው ቀርቶ የሮማው ጳጳስ ፍራንዚስ በመጨረሻው ቀናቸው ትክክለኛው የዘመን አቆጣጠር የኢትዮጵያ መሆኑን መስክረዋል !!!
2026-09-09 12:46:41
1
mesfine.kelm
ባለአገሩ :
አሜን(3)
2026-09-11 04:04:26
0
To see more videos from user @apostolicfathers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About