@liya_megbaru: እናቴ ❤️ @Liba_cooking_oil ግብዓቶች - የዶሮ ታፉ፣ ሊባ ዘይት፣ ዱቄት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ፓፕሪካ፣ ጨው፣ ቁንዶ በርበሬ፣ ቺዝ ፣ ቅቤ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ክሬም ፣ ፓርሰሊ ፣ የበርገር ዳቦ ፣ ሰላጣ አዘገጃጀት 1. ዶሮውን ማዝገጀት እና መጥበስ፡ ዶሮውን በቅመማቅመም በተቀላቀለ ዱቄት ነክሮ ወርቃማ እስኪሆን deep fry በ ሊባ ዘይት 2. ሶስ መሥራት፡ ቅቤ በማቅለጥ ነጭ ሽንኩርት ፤ ከዛ ክሬም እና አይብ ጨምረው እስኪቀልጥ ማዋሀድ። 3. የተጠበሰውን ዶሮ በ ሶስ እየተቀባ ከዳቦ፣ ሰላጣ እና አይብ ጋር ማቅረብ ፤ አብሮ በሊባ ዘይት የተጠበሰ chips🍟 ማቅረብ ሊባ የምግብ ዘይት! በቫይታሚን ኤ እና ዲ እንዲሁም በኦሜጋ 6 እና 9 የበለጸገ; በሱፍ አበባ እና ፓልም አማራጮች ለገበያ የቀረበ:: በአቅራቢያዎ ባሉ ማንኛውም ሱቆች እና ሱፐር ማርኬቶች ያገኙታል። ሊባ የሁሉም ቤተሰብ ምርጫ!
liya_megbaru
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 14:48:14 GMT
Music
Download
Comments
ጊዜወርቅ😘ወሎዬዋ😘😘 :
ከመወደድም በላይ የሰው ውሀ ልክ ነች ሲስተርዬ የወልድያ ድምቀት የትንሽ የትልቁ አዳኝ ነች
2026-09-08 15:28:45
701
መዲ ሽሮ🍅🍅🍅 :
ውፍረትሽ የሰላም ነው
2026-09-09 15:12:36
14
yg_clothing_addis :
ክብርት ወይዘሪት sister ሙሉ big love and big respect 🫡🫡🫡😂
2026-09-08 16:50:58
305
fevita🌸 :
oww sister mulu #👌
2026-09-08 15:16:00
120
@asskutimt@babi :
እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን 😘😘🥰
2026-09-10 05:23:54
37
Divia pastry & cafe :
እሚገርም ነው የሲስተር ሙሉ ልጅ ነሽ ምርጧ እናታችን እንወድሻለን[Red heart][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-08 19:33:09
66
mahletawit_ :
Ere gorebetish baregegn😁
2026-09-08 17:53:51
5
Tsige :
እንዴ የሲስተር ሙሉ ልጅ ነሺ እንዴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-09 04:52:52
12
eyael 😍😍😍eyu :
sister mulu love you☺️
2026-09-09 13:10:06
4
aju :
እርጅኝ:እባክሽ
2026-09-08 16:22:47
7
eyu :
ጎረቤትሽ አድርጊኝ
2026-09-08 17:36:47
5
BARKOT 🦋 :
ደስስ ስትሉ 😍😍😍
2026-09-09 00:24:47
2
babi ombre :
እኔኮ የት ነው እማቅሽ ብየ ለካ ወልድያ
2026-09-12 09:55:36
3
🌻 :
ende sister mulu legna docterachn nat
2026-09-10 10:16:12
3
🫶አሜን👏👏👏 :
Sister mulu
2026-09-10 04:20:01
1
krish habte16❤19 :
የሁሉም እናት ነቺ ሲስተርየ🙏
2026-09-11 12:57:39
2
mahivera :
akishalhu gn ye sister mulu lije mehonishn alawekim
2026-09-09 09:31:31
0
ጊዜወርቅ😘ወሎዬዋ😘😘 :
እንዴ ሲስተር ሙሉ እናትሽ ናት ደስ ሲል እድለኛ ነሽ ሰሞኑን አንች ወስደሽብን ነዋ ያጣናት መድሀኒቴ እናቴ ማለት ነች ሀኪሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የኔ ውድ
2026-09-08 15:26:45
35
Hilu :
ye piyassa pharmacy brand sister mulu
2026-09-08 17:10:56
33
betty :
muluyeeee❤🌸🌸erejim edemy❤❤❤
2026-09-09 08:21:11
1
blen@2017 :
ሲሰትርጥሩሰዉነትተከባከባት
2026-09-09 09:55:59
1
Haymi :
ጠፊሽ ዉዴ
2026-09-09 06:13:43
1
Delulu :
full package nesh liye😍💕
2026-09-08 16:24:53
3
Hana yemariyam :
ለልደትሽግዴታነው
2026-09-08 17:50:22
2
Saba Ngusa :
🥰🥰🥰 ሲስተር ሙሉ አመለ ሸጋ ❤️❤️❤️
2026-09-08 16:52:52
5
To see more videos from user @liya_megbaru, please go to the Tikwm
homepage.