@.ab.man3: ክፍት ቦታውን ሙሉት #ethiopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights

ab man ነኝ ጥቁር አዝሙድ
ab man ነኝ ጥቁር አዝሙድ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 15:20:25 GMT
135162
2907
276
216

Music

Download

Comments

user6967670107910
user6967670107910 :
Ye Orthodoxe Tewahedo Hageree
2026-09-12 15:25:20
0
alextheintellect
🇪🇹 :
beautiful yslxan timn0ch yalubt ethiopia
2026-09-11 17:53:46
0
biruk_et25
biruk :
በግብር ውድነት፣በጦርነት፣በእገታ፣በአማራ ጭፍጨፋ፣በስራ እጦት፣በኑሮ ውድነት፣በአፈሳ፣መንግስት ወጣቱን ተስፋ በማስቆረጥ፣በት/ት ስርአት መዛባት፣ አንደኛ______________
2026-09-09 19:06:01
40
minale821
Minale Gebie :
1; የእርስ በርስ ጦርነት 2; የተማረ ስራ አጥነት 3; ከፍተኛ ግብር መክፈል 4; የኑሮ ዉድነት 5; የፍትህ መጓደል ወዘተ
2026-09-10 05:09:51
44
user719361722274
FN :
There are very high Inflation and shirinkflation!
2026-09-11 10:32:50
0
haymomxskke
እንደ ፍርድ ሰጩ ፍትህ ሰጭ ቢመጣ :
remain poor Ethiopia
2026-09-10 17:00:34
0
abd0278
abd :
በጣም ሀብታም እና የበለፀገች ሀገር ናት
2026-09-11 07:08:14
0
ebro266
Ebro :
በጣም ከፍተኛ የሆነ ጦርነት ኑሮውድነት የመሳሰሉት አሉን
2026-09-08 16:12:22
8
kefyalewwubu0
Kefyalew Wubu285 :
መከራ፣ስደት፣ችግር ፣እርሃብ ፣ሞት ፣ ጦርነት ፣አምባገነን መንግስት የነገሰባት ፣ጥላቻ ፣ንሮ ውድነት ፣ስንቱ ተነግሮ ያልቃል
2026-09-11 16:50:57
4
paracetamoly1
መንገደኛዉ :
መንግስት አልባ
2026-09-09 18:24:31
1
brukie24
Brukie 💌🔬🦠💉 :
በከፋተኛ ደረጃ ግብር የምታስከፍል ሀገር
2026-09-08 18:09:42
5
andualem.2123
Andualem :
አይ አወ የበዛባት ሀገር።
2026-09-11 16:21:22
1
user65018831559493
user65018831559493 :
መንግስት የሌለባት ሀገር
2026-09-09 09:47:29
4
dawitallstar
dev design :
ኖሮም ሞቶም ማረፍ የማይቻልበት ሀገር
2026-09-11 21:00:29
1
user2223420663927
melkamu@s :
ህዝብ እና መንግስት ማይዋደድባት ሀገር
2026-09-09 00:11:48
3
mikisho8
m3 :
በየሰከንድ ዋጋ ጭማረ ምያረጉት ኢትዮጵያ
2026-09-10 09:03:01
3
k3712245
K :
እኔ ከኢትዮጵያዬ ውጭ ሌላ ሀገር የለኝም፡ በምንም አላሳንሳትም፤አላነፃፅራትም፡ እናቴ ነችኮ ሀገሬ።
2026-09-10 19:18:28
2
mesfin6580
mesfin :
እጅግ ምቀኛ የበዛባትና ሗላቀር ሐገር ኢትዮጵያ
2026-09-10 05:46:55
1
tesfa.eshetu4
ለኔ ካለው መቸም አይቀርም :
የርስበርስ ጦርነት ያለባት ኢትዮጵያ
2026-09-08 18:27:15
6
user9361424951047
ኑሮ:በዜዴ :
ጦርነት
2026-09-08 17:19:10
1
k3712245
K :
የስልጣኔ የጥበብ ታሪካዊ ቀደምት ሀገር፡ የቡና የነዳጅ የማዕድን ሀገር፡ የሰላም የፍቅር የ86 ብሔር እና ብሔረሰቦች ህዝቦች በአንድነት መኖሪያ ሀገር፡ የተፈጥሮ ፀጋ ያደላት ሀገር፡ ምርጡዋ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ናት፡ ሰላም ለህዝባችን ለሀገራችን ይሁን፡ ሀገሬ አከብርሻለው🙏🙏🙏
2026-09-10 19:12:58
2
teda1237
Teda :
Yesew nefs yerekesebat hager
2026-09-09 07:19:29
2
user3098865547755
ክሊችኮ :
በጣም ጦርነት የማይለያትና ድሀ የፖለቲከኛ ብቻ መፈንጫ ሀገር ኢትዮጵያ
2026-09-10 11:21:44
1
.t.19.hewiy
T 19 Hewiy :
የአምነትያላት ሀገሬ ኢትዮጵያ
2026-09-10 05:56:44
3
hatersata12
ሐቴርሳታ @123 :
14ኛዋ ሀገር ምንድናት እኔ አለቀትም
2026-09-10 07:43:23
0
To see more videos from user @.ab.man3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About