Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@besufekad59: ጥሬ ወተት መሸጥ ሊታገድ ይችላል #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 16:15:03 GMT
110366
4812
149
1159
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.48MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.04MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ኪነ አብ Binyam :
የትኛው ባለ ስልጣን ደሞ ወተት ማቀነባበሪያ ከፈተ
2026-09-08 20:21:57
114
user1483913169695 :
aye wage lemchemer new
2026-09-09 09:46:20
0
ዳስ👉ጣል💙 :
ልጆቻችን እናሳድግበት መንግስት ጣልቃ አይግባብን😱🙏
2026-09-08 17:15:07
120
القمر ጨረቃው :
ለግብር አልመች አላቸው ንጹህ ወተት የምናገኘው ከዛ ነበር🥺🥺🥺🥺
2026-09-09 07:22:26
8
shanbel.ww :
ገና ወደፈት ምን የማይታገድ አለ መተንፈስ እራሱ በክፍያ መሆኑ የማይቀር ነው
2026-09-08 16:24:21
67
fikre f :
እስከ ዛሬ እነሱ ጠብቀውን ነው ወተት እየጠጣን በጤና ያደግነው?
2026-09-08 16:40:02
49
titi_enat :
Ewnet new
2026-09-08 20:38:12
0
Samiyegebreal :
ከዚ ሁሉ ማለዳ ወተት ጠጡ
2026-09-09 03:37:29
3
Tekalign :
lik new
2026-09-08 20:10:56
0
🔋🔌 :
ጥሬ እንቁላል መቼ ይታገዳል?
2026-09-08 17:56:02
9
ኢትዮጲያ ሀገሬ :
በጥራቱና በዋጋ መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ ።
2026-09-09 08:52:43
1
user1408326615323 :
የምር አዘኑልን የት እንሂድ
2026-09-08 16:55:56
12
User98765432 :
ምንም ችግር አላጋጠመንም ተውን
2026-09-09 03:40:19
6
Sisay Melkamu532 :
ጥሬ ወተት በንጽህና ከተያዘ በጣም ምርጥ ነው
2026-09-08 17:15:18
8
Metro.addiss :
ለህዝብ አስበው ነው የምትለኝ?
2026-09-09 06:35:50
1
Jesus :
እስከ ዛሬ ጠጥተን ምንም አልሆንም ይልቁስ የኖሮ ውድነቱ ነው ችግር የሆነብን😏😏
2026-09-08 23:28:51
3
ሙሳ:ሁሴን :
ጥቂቱ፡ባጠፋው፡ሁሉንም፡በአንድ፡አይን፡አትዩ፡ቁጥጥር፡ይሻል፡፡
2026-09-08 18:05:28
2
heyru :
እንዳይረጋ ፎርማሊ. ሬ ሳ ማድረቅያ ይጨምሪሉ
2026-09-08 17:50:35
1
mamush25968 :
የምከለክሉት አበዛዙ
2026-09-08 19:31:18
1
የአቡዬ ልጅ :
ይሔን ሁሉ አመት ጠጣሁኛ ምን ሆንን
2026-09-09 06:47:28
1
ham Alemu :
ምንም አያደርገንም ለጤናችን የተጨነቁ አይመስልም
2026-09-08 16:57:56
2
Ashe@21 :
ግዜው ያለፈበት ወተት ሀገር ውስጥ እያስገቡ ልጆችን የገደሉት እነሱ ምንም ሳይባሉ አልሸጥ ሲላቸው ህዝቡ ሲባንን በግዴታ አነፋም
2026-09-09 05:38:33
1
Martha :
ቤታችን አፍልተን ነው የምንጠቀመው እና የላስቲኩማ ቅቤው ወቶ ባዶ ጥቅም የሌለውን ነው የሚጠጡት
2026-09-09 02:14:20
1
መሳይ :
እና እያፈሉ ይሽጡ
2026-09-08 17:11:26
1
rihanna art😎😏 :
ኧረ ውሀም ይጨምራሉ🙏
2026-09-08 17:15:52
1
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#dotolebe #dobobetrai
Bir melektir anne...
#fyp #foryoupage #viral #mahiwrites #unfreezemyacount
好玩还解压的六芒星这样折,一起来试试吧~ #手工 #手工diy #上熱門 #推薦 #fyp
a must try recipe 😋👌👌
tt.funtime.su #рекомендации #funtime #майнкрафт #Minecraft #anarchy
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy